በተማሪዎች የእርካታ መጠይቅ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ ።
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ በሜዲካል ላቦራቶሪ ትምህርት ክፍል ለፕሮግራም እውቅና የኢትዮጵያ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ባዘጋጀው የተማሪዎች እርካታ መጠይቅ ዙሪያ ለትምህርት ክፍሉ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሄደ፡፡
በመድረኩ ላይ ለተማሪዎቹ በ9ኙም የፕሮግራም እውቅና(Accreditation) ስታንዳርዶች ላይ በተማሪ ተወካዮች፣ በትምህርት ክፍል ኃላፊዎችና መምህራን አማካይነት ማብራሪያ ተሰቷቸዋል፡፡ በቀረቡት መጠይቆች ላይ ግልጽ ያልሆኑና መብራራት ያለባቸው ጉዳዮች ተነስተው ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን መጠይቆቹ በሁሉም ተማሪዎች እንዲሞሉና ትንታኔ ተሰጥቶበት ለፕሮግራም እውቅና እና ለውሳኔ በሚረዳ መልኩ እንደሚሰነድ የፕሮግራም እውቅና ኮሚቴው ገልጿል፡፡
NB ተማሪዎች እነዚህን መጠይቆች በጥንቃቄ መሙላት ይገባችኃል ።
@DBU11

tgoop.com/DBU11/6485
Create:
Last Update:

BY DBU Daily News

Share with your friend now:
tgoop.com/DBU11/6485