DBU11 Telegram 6487
በተማሪዎች የእርካታ መጠይቅ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ ።

በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ በሜዲካል ላቦራቶሪ ትምህርት ክፍል ለፕሮግራም እውቅና የኢትዮጵያ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ባዘጋጀው የተማሪዎች እርካታ መጠይቅ ዙሪያ ለትምህርት ክፍሉ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሄደ፡፡

በመድረኩ ላይ ለተማሪዎቹ በ9ኙም የፕሮግራም እውቅና(Accreditation)   ስታንዳርዶች ላይ በተማሪ ተወካዮች፣ በትምህርት ክፍል ኃላፊዎችና መምህራን አማካይነት ማብራሪያ ተሰቷቸዋል፡፡ በቀረቡት መጠይቆች ላይ ግልጽ ያልሆኑና መብራራት ያለባቸው ጉዳዮች ተነስተው ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን መጠይቆቹ በሁሉም ተማሪዎች እንዲሞሉና ትንታኔ ተሰጥቶበት ለፕሮግራም እውቅና እና ለውሳኔ በሚረዳ መልኩ እንደሚሰነድ የፕሮግራም እውቅና ኮሚቴው ገልጿል፡፡

NB ተማሪዎች እነዚህን መጠይቆች በጥንቃቄ መሙላት ይገባችኃል ።

@DBU11
@DBU11

tgoop.com/DBU11/6487
Create:
Last Update:

BY DBU Daily News

Share with your friend now:
tgoop.com/DBU11/6487

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Invite up to 200 users from your contacts to join your channel The creator of the channel becomes its administrator by default. If you need help managing your channel, you can add more administrators from your subscriber base. You can provide each admin with limited or full rights to manage the channel. For example, you can allow an administrator to publish and edit content while withholding the right to add new subscribers. To edit your name or bio, click the Menu icon and select “Manage Channel.” End-to-end encryption is an important feature in messaging, as it's the first step in protecting users from surveillance. As five out of seven counts were serious, Hui sentenced Ng to six years and six months in jail.
from us

Telegram DBU Daily News
FROM American