Telegram Web
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
DBU DAILY NEWS ባንተ ይኮራል።

መረጃ ላጣው፣ድምፅ ላጠረው መነሻ ሆነህለታል!

ወንድምአገኝ አበበ
የDBU DAILY NEWS መስራችና አድሚን
👍44👎3
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ!

የ2013 ባች ተመራቂዎች እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ እያልን ለፍፃሜ ፍሬያችሁ በደስታ እንድትደርሱልን እንመኛለን!


DBU DAILY NEWS
@DBU11
@DBU111
👍38
የ2013 ባች ተመራቂዎች የ GC celebration ዝግጅታቸውን ባማረ፣ በደመቀ ና በሰላማዊ መንገድ ክብረ በዓሉን አጠናቀዋል ።

እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ።


በዲፖርትመን የተነሳችኃቸውን ፎቶዎች በውስጥ መስመር ላኩልን
@tsimuluneh
@natiTg2

@DBU11
@DBU111
👍33👌2
አስቸኳይ ማስታወቂያ
በሰዐቱ ስትገኙ ማስረጃ መያዛችሁን እንዳትረሱ።

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
DBU Daily News
አስቸኳይ ማስታወቂያ በሰዐቱ ስትገኙ ማስረጃ መያዛችሁን እንዳትረሱ። የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
ድጋፍ ለምትሹ ሴት ተማሪዎች በሙሉ
ከኢትዮ ቴሌኮም የመጣው ድጋፍ የእናንተም ስለሆነ እስከ ነገ ጠዋት ማለትም 24/04/2017 በአስተዳደር ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 38 እስከ ረፋዱ 3 ሰዓት ድረስ እየሄዳችሁ አመልክቱ ።
👍4
👌14👍3
2025/07/12 06:07:11
Back to Top
HTML Embed Code: