Telegram Web
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በማታውና በተከታታይ የትምህርት ፕሮግራሞች ለ18ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 108 የቅድመ ምረቃና 2 መቶ 51 የድህረ ምረቃ ተማሪዎች በዛሬው እለት ከንጋቱ 1:00 ሰአት ጀምሮ እያስመረቀ ይገኛል።

@DBU11
@DBU111
👏6👍2🤬1
Live stream finished (17 minutes)
Live stream started
Live stream finished (11 seconds)
37 A+ በማምጣት የሁለት ዋንጫ ተሸላሚዋ ፈቲሃ አሕመድ

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በ2ኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 359 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል አንዷ የሆነችው ፈቲሃ አሕመድ የሁለት ዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች፡፡

ተማሪ ፈቲሃ ከኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል 37 A+ በማምጣት ነው በ4 ነጥብ የዩኒቨርሲቲው አጠቃላይ እና ከሴት ተመራቂዎች አሸናፊ የሆነችው፡፡

ሽልማቱ የልፋቴ ውጤትና የስኬቴ መጀመሪያ ነው የምትለው ተማሪ ፈቲሃ ፥ አላማን ለማሳካትና ከግብ ለመድረስ በትኩረት መስራት ይገባል ብላለች፡፡

በትምህርቷ ጠንክራ በመቀጠል ለሀገሯ የተሻለ አስተዋጽኦ ለማበርከት እንደምትሰራም ነው የተናገረችው።

ተማሪ ፈቲሃ ለስኬት እንድትበቃ እገዛ ላደረጉ መምህራን እና ቤተሰቦቿ ምስጋና አቅርባለች።

@DBU11
@DBU111
👍44👏30🤔3
እንኳን ደስ አለህ ተመራቂ የቻናላችን አድሚን እንቻለው መኮንን 💪💪


እንቻለው መኮንን ተስፉ የሕግ ትምህርት ክፍል ተመራቂ ነው ።

በቻናላችን ለ1 አመት የሚያህል ግዜ አድሚን በመሆን አገልግሏል ።

በትምህርቱ እንዲሁም በቻናላችን ጥሩ ግዜን አሳልፏል ።

ባልደረባችን እንቻለው  መረጃን ለቻናላችን ቤተሰቦች መረጃዎችን ለማድረስ ግዜው ቀንሶ አያሌ ግዜያት ጥረት አድርጓል ።

ለመልካም ተግባርህ ሁሉ DBU DAILY NEWS ያመሠግንሀል ።

@DBU11
@DBU111
👏47👌3
በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ተመራቂዎች እና የተመራቂ ቤተሰብች ፤all academician ሰናይ የምርቃት ማግስት እየተመኘን ትላንት በመመረቂያ አዳራሽ እና እካባቢ የጠፋ ወይን ጠጅ በጥቁር ከለር የትምህርት ክፍል የጋውን ሪቫን እና በርገንዴ ከለር በጎልደን ህትመት የግል ሪቫን ያገኛችሁ ከዚህ በታች በተቀመጠ ስልክ ደውላችሁ ብታገኙኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው ይላችሗል ተመራቂ ወንድማችሁ።


🩸ስልክ 0964017407
telegram username @Logikos12

@dbu11
@dbu111
👍9😢5
18/10/2017ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለደብረ ብርሃን ዩኒሸርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ
በዩኒርሲቲያችን ከ19_25/10/2017ዓ.ም ጀምሮ የመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ በልዩ ሁኔታ ወደ ዩኒሸርሲቲ እንዲገቡ ከተፈቀደላቸው ሰራተኞች ውጪ ከ19/10/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 ጀምሮ መግባት የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ :- ስልክ እንዲይዙ ከተፈቀደላቸው ውጪ ስልክ መያዝ አይቻልም።
ደብረ ብርሃን ዩኒሸርሲቲ
😢10🤬4🤔1
ማስተካካያ

@DBU11
@DBU111
🤔2
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ከሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር ከአርብ ጀምሮ እየተቀበለ ይገኛል፡፡

@DBU11
@DBU1
👍8
2025/07/13 20:40:44
Back to Top
HTML Embed Code: