ለውድ የጥበብ አፍቃሪያ ታላቅ የምስራች .....🙋
የዘንድሮውን የክልልና የዞን የቲያትር ውድድር በማሸነፍ ተሸላሚ የሆነው ቲያትር ቅዳሜ በ 28 / 10 / 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9: 30 በደብረብርሃን ከተማ ሲኒማ አዳራሽ በድምቀት ተመርቆ ለእይታ ሊቀርብ ነው ....
ታዲያ እርሶ በተጠቀሰው ሰአት እና ቀን ተገኝተው እንዲታደሙ ተጋብዘዋል .....
አዘጋጅና አቅራቢ - ደብረጥበብ የቲያትር እና ስነጽሑፍ ቡድን .....
የመግቢያ ትኬት ለማግኘት 0953982544 / 0703727205 ይደውሉልን ....
///ናርቫስ \\\

///
👍6👏1👌1
Hi👋 በሰፈር
ከጓደኞች ጋር ለማውራት
ለትምህርት
ለስራ
ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው የቆየ Old Telegram Group አለህ ?
✅በ 2023 የመጀመርያ 5 ወራት
✅በ2022
✅በ2021
✅በ2020
✅በ2019
✅በ2018
✅ በ 2017
😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏
☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🙌
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም 🙏
ማሳሰብያ :-
1. መሸጥ የምትችሉት እራሳችሁ የከፈታችሁትን Group ወይም Owner ከሆናችሁ ብቻ ነው Admin መሸጥ አይችልም
2 . Message clear የተደረገ Group አይገዛም(ምንም አይነት Chat አትደልቱ የጉሩፑን ዋጋ ሊቀንስባቹ ይችላል)
3. ቅድምያ Owner
📥ግሩፕ ካላችሁ በውስጥ መስመር👇
@Grouppbuyerr
@Grouppbuyerrr
# For trust issue👇
https://www.tgoop.com/Trusttbusiness
@DBU11
@DBU111

👍2😢1
DBU Daily News pinned «Hi👋 በሰፈር ከጓደኞች ጋር ለማውራት ለትምህርት ለስራ ለተለያየ አላማ የከፈትከው አሁን ላይ የማትጠቀመው የቆየ Old Telegram Group አለህ ? ✅በ 2023 የመጀመርያ 5 ወራት ✅በ2022 ✅በ2021 ✅በ2020 ✅በ2019 ✅በ2018 ✅ በ 2017 😊ማስረጃ ከፈለጋችሁ ከ 50+ በላይ Proof አለኝ ማሳየት እችላለሁ 🙏 ☝️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ…»
በቅርቡ ከግቢያችን እንዲሁም ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመረቃችሁ ተማሪዎች በጥያቄያችሁ መሠረት የስራ መፈለጊያ ቴሌግራም ቻናሎችን ከብዙ በጥቂቲ እንጠቁማችሁ።
1/ @afriworkapplicantbot
👉ይህ ቻናል ሁሉም አይነት ማለትም በዲግሪም ያለ ዲግሪም የሚሰሩ ስራዎች የሚወጡበት ነው። ለመልስ ትንሽ ይዘገያሉ በትዕግሥት ተከታተሉ
2/ @Geezjobs_bot
👉ጥሩ ጥሩ ቦታዎች ላይ የሚወጡ የስራ ዕድሎች በዚህ ቻናል ይገኛል
3/@effoyjobs
👉በሁሉም ቻናሎች በተሻለ በ0 አመት ልምድ የሚሠሩ ስራዎች ይገኙበታል።
4/https://hahu.jobs
👉ይህ ቻናል ስራን በስራ ፈላጊ ጋር ከማገናኘት በተጨማሪ የክረምት ስልጠናዎችን እየሰጡ ስለሆነ ዕድሉን ተጠቀሙበት።
5/https://www.tgoop.com/mikijobsmj
👉ይህ ቻናል እንደሌሎቹ የስራ ዕድሎችን በየጊዜው ባያቀርብም በውስጡ ጥሩ ዕድል ያላቸው የስራ ዕድሎች ይገኙበታል።
6/https://www.tgoop.com/ethiojobsofficial
👉አብዛኞቻችን ጋር ያለ ሲሆን ከ ቴሌግራሙ ይልቅ website መጠቀም የተሻለ ነው።
ከነዚህ በተጨማሪ እየተጠቀማችሁባቸው ያሉ ስራ መፈለጊያ ቻናሎችን አጋሩን።
በቀጣይ እንድናቀርብላችሁ የምትሹት መረጃ ካለ @hatersata14 ,@gazetegnaw_1 እንዲሁም @tsimuluneh ይጠቁሙ።
@dbu11
@dbu111

www.hahu.jobs
HaHuJobs | Jobs in Ethiopia
1200+ jobs available. Apply to Finance, NGO, Business, Engineering and many more! Find vacancies from all over Ethiopia in one place.
👍3🤔3😢2🤬1
የሀዘን መግለጫ
===========
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ባለደረባና በዩኒቨርሲቲያችን ከፍተኛ አመራርና መምህር የነበሩት ታምሬ ዘውዴ (ዶ/ር) ባደረባቸው ህመም በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሀምሌ 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በባልደረባችን ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰባቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ

😢33🤔6
ከአምቦ በመቀጠል ከ አዲስ አበባ በቅርብ ርቀት የምትገኘው የዞን ከተማ ደብረብርሃን በኮሪደር ልማት ላይ ጥፋት ፈፅመዋል የተባሉ ግለሰቦች እና ድርጅቶችን እየቀጣች ነው ‼
በአማራ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን በደብረብርሃን ከተማ ጠባሴ ክፍለከተማ ገብርኤል ቀበሌ በኮሊደር ልማት ላይ ለውበት የተተከለን ሳር የቆፈረው ራዳ ኮሌጅ 52 ሺሕ ብር ተቀጥቷል።
ከቀናት በፊት በዚሁ ኮሪደር ልማት ላይ በእግረኛ መንገድ ላይ ሳይክል ያሽከረከሩ ሶስት ግለሰቦች እያንዳዳቸው 1000 ብር መቀጣታቸውን አዩ ዘሐበሻ ዘግቧል።
ይከተሉን ታማኝ እና ወቅታዊ መረጃን ከ DBU daily news ያገኛሉ።

😢8👍5🤬3👏1
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ባደረገላቸው አሸኛኘት መደነቃቸውን የፈተና አስፈጻሚዎች ተናገሩ።
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠናቀቂያ ፈተና አስፈጻሚዎች ደማቅ አሸኛኘት አደረገ። ከወላይታ ሶዶ፣ ከሀሮማያና ከዲላ ዩኒቨርሲቲ የመጡት የፈተና አስፈጻሚዎች በተደረገላቸው አሸኛኘት መደነቃቸውን ተናግረዋል። የፈተና አስፈጻሚዎቹ በሰጡት አስተያየት በነበራቸው የሁለት ሳምንት የቆይታ ጊዜ የዩኒቨርሲቲው አመራር፣ የጸጥታ አካላት፣ የካፌና መዝናኛ ክበብ ሀላፊዎችና ሰራተኞች እዲሁም የጽዳት ሰራተኞች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ከጠዋት እስከ ማታ ለሰጡን ሁሉን አቀፍ አገልግሎት እናመሰግናለን ብለዋል። እዚህ ያየነው ተባብሮና ተግባብቶ የመስራት ልምድ ለወከልናቸው ዩኒቨርሲቲዎች ምሳሌ የሚሆን ተግባር ነው ሲሉም ተናግረዋል።
የደብረ ብርሃን ከተማ ህዝብ ሰላማዊ ጨዋና እንግዳ አክባሪ መሆኑን አሳይቶናል በማለት የገለጹት የፈተና አስፈጻማዎቹ የደብረ ብርሃን ከተማ ህዝብ ላሳያቸው መልካም ስነ ምግባር ከፍ ያለ ምስጋም አቅርበዋል።
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ጌትነት አሸናፊ (ዶ/ር) በመርሀ ግብሩ የመክፈቻ ንግግራቸው በአጠቃላይ የፈተና አስፈጻሚዎች፣ ከትምህርት ሚኒስቴር የመጣችሁ የፈተና አስተባባሪዎች፣ የጸጥታ አካላት፣ የዞንና የወረዳ የትምህርት አመራሮች ሁላችሁም የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ያለአንዳች የጸጥታ ችግር በስኬት እንዲጠናቀቅና ለዛሬዋ ቀን እንድንደርስ ስላደረጋችሁን በዩኒቨርሲተውና በራሴ ስም እያመሰገንኩ እንኳን ደስ አለን ብለዋል። በነበረን ግንኙነት ደስተኞች ነን በማለትም በስራችሁ ኮርተንባችኋል ሲሉ ተናግረዋል።

👍4🤬4🤔1
በውስጥ መስመር ለጤና ሳይንሶች vacancy የሚለቀቅበትን website(webpage) ወይም social media platform (ገፅ) እንድንጠቁማችሁ ስትጠይቁን ነበር። ነገር ግን ብዙ ጊዜ የጤና ሳይንስ ዘርፍም ሆነ ሌሎች የትምህርት መስኮች ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ የሚለቀቀው በተለመዱ ከዚህ በፊት ባሳወቅናችሁ እና ሌሎች ባልገለፅናቸው ብዙ የመረጃ ምንጭ አማራጮች manual (በጋዜጣ እና ማስታወቂያ ቦርድ) በራዲዮ እና በቴሌቪዥንም ጭምር በ tiktok እና ዩትዩብ እንዲሁም LinkedIn ላይ ይለቀቃሉ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በ 0 ዓመት(ያለ ስራ ልምድ)500+ position ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አውጥቷል። ለመመዝገብ https://forms.gle/SBMws6WYreivgdUK7
ይኽን ሊንክ ተጠቀሙ።
@dbu11
@db111

🤔6