ማስታወቂያ
ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን መብራት ከጠዋት ጀምሮ መጥፋቱ ይታወቃል እናም ከዋናው ማለትም (elpa) በመሆኑ ላይብረሪዎች እና ላቦች ላይ ለጊዜው አገልግሎት እንደማይኖር ከወዲሁ እንድታውቁ እናም እስኪስተካከል ድረስ በትዕግሥት እንድትጠብቁ ለማሳሰብ እንወዳለን
የደ/ዩ/ተ/ህ/ጠ/አገልግሎት ዘርፍ
https://www.tgoop.com/DBUstudent

ውድ የግቢያችን ተማሪዎች ዋይፋይ ሰሞኑ መጥፋቱ ይታወቃል በመሆኑም በተቻለ መጠን በቶሎ እንዲሰራ የተቻለንን ጥረት እያደረግን መሆኑን አውቃችሁ እንደተለመደው በትእግስት እንድትጠብቁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
የተማ/ህ/ጠ/አገ/ዘርፍ

ውድ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ነገ ማለትም 02/08/17 ዓ.ም የ100 day left በጊቢያችን እንደሚከበር ይታወቃል በዚህም የሰኔ ተመራቂ ተማሪዎች ቀኑን በማስመልከት የዕለቱን ቁርሳቸውን በከተማው ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ለመስጠት በክፍል በተወካዮቻቸው በኩል ፍቃደኝነታቸውን ገልፀዋል ።
በመሆኑም ፍቃደኛ የሆናችሁ ሰኔ ተመራቂ የሆናችሁም ያልሆናችሁም (የሌሎች ባች ተማሪዎችም ጭምር) ነገ ጠዋት ካፌ ID scan እያደረጋችሁ በመመለስ ፍቃደኝነታችሁን እንድታሳዩ ከአክብሮት ጋራ እንጠይቃለን ።
በደብረብርሃን ከተማ ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ተፈናቅለው የተጠለሉ ከ 20,000 በላይ ተፈናቃዮች እንደሚገኙ ይታወቃል ።
የሰኔ ተመራቂ አስተባባሪዎች ፣ የበጎ አድራጎት ክበብ እንዲሁም የሲቪል ምህንድስና ተማሪዎች ማህበር

ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን በነገው እለት ማለትም በቀን 02/08/2017 ዓ.ም ለተፈናቃይ ወገኖቻችን በሚደረገው የቁርስ ድጋፍ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች ካፌ በመሄድ ID ቲክ አድርጋችሁ በመመለስ ቁርሳችሁን እንድትለግሱ ለማሳሰብ እንወዳለን::
ደ/ብ/ዩ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ደ/ብ/ዩ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
Telegram
DBU የተማሪዎች ህብረት!!
የደ/ብ/ዩ የተማሪዎች ህብረት የመረጃ አውታር !!!
በቀን 01/08/17 ዓ.ም ዩኒቨርስቲያችን ልዑካን ቡድን ለሀበሻ አረጋውያን እና ምስኪኖች መርጃ እስከዛሬ ከሚያደርገው ድጋፍ በተጨማሪ ዋጋው ከ300,000 ብር በላይ የሚሆን የስንዴ፣የብርድ ልብስ እንዲሁም አንሶላ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ።
ድጋፉ በዚህ ብቻ እንደማያበቃ ቀጣይነት እንደሚኖረው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስማረ መለሰ የዩኒቨርስቲውን ማህበረሰብ ወክለው ተናግረዋል ።
ከምንም በላይ ይህን በጎ አላማ ለመደገፍ እና ለማስቀጠል የኛ የተማሪዎች ድርሻ ስለሆን ከዚህ በፊት እንደምናደርገው ድጋፋችን አይለያቸው።
የደ/ብ/ዩ/ተማ/ህ/ጽ/ቤት

ለመላው የክርስትና እምነት ተካታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል ይሁንላችሁ።
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
መልካም በዓል ይሁንላችሁ።
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
⚠️⚠️ጥብቅ ማሳሰቢያ ለሁሉም የዩንቨርሲቲያችን ተማሪዎች‼️‼️
የተከበራችሁ የዩንቨርሲቲያችን ተማሪዎች፣ ባለፉት ጥቂት ቀናት በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ እና በተለይም በአካባቢው (ከግቢ ውጪ) በተማሪዎች ላይ ያነጣጠሩ የስርቆት እና አልፎ ተርፎም በስለት ማስፈራራት እና የመውጋት ድርጊቶች መበራከታቸውን እንድታውቁና ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን። እነዚህም ድርጊቶች አስደንጋጭ ብቻ ሳይሆኑ ለደህንነታችን እና ለዩንቨረሲቲያችንም ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ ስጋት ይፈጥራሉ። ከዚህ ሁኔታ አንጻር ሁሉም ተማሪዎች የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች እንዲያደርጉ እናሳስባለን።
1. በተለይ በምሽት እና በእኩለ ሌሊት ብቻዎን ከመንቀሳቀስ ይቆጠቡ። በተቻለ መጠን ሁል ጊዜ በቡድን ይራመዱ።
2. በዩንቨርሲቲው ከተቀመጠው የሰዓት እላፊ (1:00) በላይ አትቆዩ
3.ብርሃን ባሌለባቸው አካባቢዎች ወይም የእይታ ውስንነት ባለባቸው አካባቢዎች ላይ በጣም ይጠንቀቁ።
4. አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ወይም ውድ ዕቃ አይያዙ።
5. አጠራጣሪ እንቅስቃሴዎችን ሲያዩ ወዲያውኑ ለግቢ ደህንነት ያሳውቁ።
6. የመኝታ ክፍልዎን(የዶርም) በሮች ይቆልፉ እና የግል ንብረቶቻችሁን ዶርም ላይ ተማሪ ወይም ጓደኛ ሳይኖር ትተው አይሂዱ።
7.በጠዋት (ንጋት) ላይ ወደ ቤተ-እምነት ተቋማት ስትሄዱ በተቻለ መጠን 2ሰው እና ከዚያ በላይ እየሆናቹ ሂዱ።
የተማሪ ህብረቱና የግቢው ጥበቃና የደህንነት ችግሮችን ለመቅረፍና እርምጃዎችን ለማጠናከር ከዩኒቨርሲቲው አስተዳደር እና የግቢ ፀጥታ ጋር በቅርበት እየሰራን ነው። ነገር ግን፣ የእናንተ ግንዛቤ እና ትብብር ተጨማሪ አደጋዎችን ለመከላከል ቁልፍ ናቸው።
ንቁ ይሁኑ፤ ደህንነትዎን ይጠብቁ፤ እርስ በርሳችን እንጠባበቅ።

አለምአቀፍ የላብ አደሮች ቀን !
📌የላብ አደሮች ቀን በአለምአቀፍ ደረጃ ግንቦት 1 ወይንም ሚያዚያ 23 ይከበራል።
📌ሜይ ደይ ወይንም ሌበር ደይ የሚሉ ስያሜዎችም አሉት።
📌ጅማሮው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1886 በአሜሪካን የሰራተኞች ማህበራት ንቅናቄ ጋር ተያይዞ መሆኑ ይነሳል።
📌በ 19ኛው ክፍለዘመን በአሜሪካ የኢንደስትሪ መስፉፉትን ተከትሎ በርካታ የስራ እድል ተፈጥሮ ነበር ሆኖም ዜጎች መሰረታዊ ፍላጎቶቻቸውን ለማሟላት በእነዚህ ተቋማት እስከ 16 ሰአታት መስራትን ይገደዱ ነበር።
በዚህም ለሞት፣ ለከፍተኛ የጤና ጉዳትና፣ ዘላቂ የጤና ቀውስ ውስጥ ይገቡ ነበር።
📌ዝቅተኛ ክፍያ፣ በቀን 16 ሰአታት መስራትና ሌሎችንም የሰራተኞች የመብት ጥያቄዎች ባነገቡ ማህበራትና ንቅናቄዎች የስራ ሰአታት በቀን ወደ 8ሰአት ዝቅ እንዲል ሆኗል።
📌 ለዚህ ቀን እውናዊነት በርካቶች የአካልና የህይወት መስዋትነትን ከፍለውበታል።
📌 በአለምአቀፍ የላብአደሮች ቀን ግንቦት አንድ እንዲከበር የሆነው በአውሮፓውያኑ 1886 ግንቦት 4 በቺካጎ ሄይማርኬት በነበረው ህዝባዊ ሰልፍ ላይ በፈነዳ ቦንብ የሞቱና የታሰሩ ሰዎችን ታሳቢ በማድረግ ነው።
📌በአውሮፓውያኑ 2023 በተሰራ ጥናት በአለምአቀፍ ደረጃ 3 .62 ቢሊየን ላብ አደሮች ይገኛሉ።
📌 ዘንድሮም በተለያዩ ሀገራት በድምቀት ይከበራል።
#እንኳን ለአለምአቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ።

ታላቅ የእግርኳስና የሙዚቃ ድግስ
የደብረብርሃን ዩንቨርሲቲ ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ማክሰኞ ቀን 05/09/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የሙዚቃ ድግስና የእግርኳስ ጨዋታ ፕሮግራም በፉትሳል(ትንሿ ሜዳ) ይደረጋል።
በእለቱም የሚኖሩ ፕሮግራሞች:
1. የሙዚቃ እና የውዝዋዜ ፕሮግራም በተለያዩ ተጋባዥ ተወዛዋዦች
2.የእግርኳስ ውድድር በተማሪህብረት + ተማሪ ፖሊስ አመራሮችና በዩንቨርሲቲው መምህራን መካከል
3. የእግርኳስ ውድድር በዩንቨርሲቲው መምህራን እና በሳፋሪኮም ክሩ(ቡድን)
4. የገመድ ጉተታ
የሚገኙ እንግዶች
- የሳፋሪኮም አመራሮችና ማናጀሮች
- የዩንቨርሲቲው አመራሮች
- ተጋባዥ ተወዛዋዦችና ድምፃዊያን
በተጨማሪም ለታዳሚዎች የተዘጋጁ
- የተለያዩ የሞባይል ካርድ ሽልማቶች
- የሳፋሪኮም የስልክ ቀፎ ሽልማቶችና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል።
ስለዚህ እናንተም በእለቱ ይህንን ፕሮግራም ከጓደኛዎ ጋር በመታደም የእነዚህ ሽልማቶች ተካፋይ እንዲሆኑና የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።