Telegram Web
ነገ ማለትም በቀን 05/09/2017 ዓ.ም የሚካሄደው መርሀግብር በጉጉት ይጠበቃል፡፡ የተለያዩ ዝግጂቶች ተዘጋጂተው እናንተን እየጠበቁ ነው ነገ ጠዋት 2:30 ፕሮግራሙ ይጀምራል ሁላችሁም ተሳታፊወች እንድትሆኑ ተጋብዛችኀል!!

.....የሳፋሪኮም አመራሮችና አስተባባሪዎች ከወዲሁ ዝግጂታቸውን ጀምረዋል፡፡

https://www.tgoop.com/DBUstudent
ቅዳሜ 09/09/2017 ለሚደረገው GC CUP በዛሬው እለት ሁሉም የጂሲ ተወካይ በተገኘበት ድልድል ወጥቷል።

በመጀመሪያ 15 ቡድኖች እንደሚሳተፉበት የተገለፀው ጂሲ ካፕ ነገር ግን የ2013 ባች ኢንጂነሪንግ ተማሪዎች ቀጣይ አመት ጥር ላይ ተመራቂ ቢሆኑም ለአራት ዲፓርትመንት ብቻ ጂሲ ካፕ ስለማይዘጋጅ በአሁኑ አመት እንዲጫወቱ ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት ወደ ጨዋታው ተቀላቅለዋል። በዚህም አብዛኛው ተማሪያቸው ኢንተርንሺፕ በመውጣቱ ምክንያት ከሁሉም ዲፓርትመንት ተደርጎ አንድ ቡድን ተዋቅሯል።

ጨዋታዎች በጥሎ ማለፍ የሚካሄዱ ሲሆን ማኔጅመንት በእጣ ስምንቱ ውስጥ ገብቶ የነበረ ቢሆንም የኢንጅነሪንግ ቡድን ወደ ጂሲ ካፕ መግባቱን ተከትሎ ከኢንጅነሪንግ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
ለተፈጠረው ስህተት ማኔጅመት ተማሪዎችን እና ባጠቃላይ ተሳታፊ ቡድኖችን ይቅርታ እንጠይቃለን።

ይህንንም ተከትሎ ወደ ሩብ ፍፃሜ ለመግባት የሚደረጉ ጨዋታዎች እንደሚከተሉት ይሆናሉ።

1. Mangement vs engineering
2. Computer science vs soft ware
3. Information technology vs sociology
4. Information system vs Biotechnology, Geology and psychology
5. Marketing vs NARM and Agroeconomics
6. Law vs Accounting
7. Economics vs Geography
8. Tuorism and logistics vs Sport, Plant science and Biology

የጨዋታዎቹን ሰዓትና ቀን በቀጣይ የምንገልፅላቹ ይሆናል።

የተማ/ህ ስፖርትና መዝናኛ ዘርፍ


https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
⚠️UPDATE‼️

ዛሬ ከተከናወነው የጂሲ ካፕ የምድብ ድልድል የእጣ ማውጣት በኋላ ዘግይተው የመጡት የኢንጅነሪንግ ዲፓርትመንት ተማሪዎች እንደገና ወደ ውድድሩ ገብተው መሳተፋቸው በጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚዎችና የየክላሱ የጂሲ ተወካዮች ዘንድ ቅሬታን አስነስቷል።
በዚህም ምክንያት የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚና የተማሪ ህብረት በጋራ በተደረገው ስብሰባ መሰረት፦

1. የኢንጀነሪንግ ተማሪዎች ተመራቂ አለመሆናቸው
2. ካለን ጊዜ አንፃር እንደ አዲስ ሌላ ድልድል ማውጣት ስለማንችል
3. ድልድሉን ማውጣት ቢቻል እንኳን በተሳታፊ ቡድኖች ላይ የሚያመጣውን ችግር እና የጨዋታ ስነልቦና ማጣት

እነዚህንና ሌሎች አሳማኝ ምክንያቶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ ጂሲ ካፑ ገብተው የነበሩት የኢንጀነሪንግ ዲፓርትመንቶች አሁን ከሚደረገው የጂሲ ካፕ ውድድር እንዲቀሩና ጥር 2018 ላይ እነሱ ተመራቂ በሚሆኑበት ወቅት ለነሱ አመቺ በሆነ መልኩ ጂሲ ካፕ በማዘጋጀት እንዲወዳደሩ ተወስኗል።

በዚህም ምክንያት ቀድሞ ወጥቶ የነበረው የጂሲ ካፕ የጥሎ ማለፍ ድልድል በነበረበት የሚቀጥል ይሆናል።

ማኔጅመንትም ቀድሞ በእጣ ወደ ሩብ ፍፃሜው ተሻግሮ እንደነበረው በዛው የሚቀጥል ይሆናል። ሌሎች ጨዋታዎችም በወጣላቸው ድልድል መሰረት ይከናወናሉ።

ወደሩብ ፍፃሜው ለመግባት የሚደረጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች

1. Computer science vs soft ware
2. Information technology vs sociology
3. Information system vs Biotechnology, Geology and psychology
4. Marketing vs NARM and Agroeconomics
5. Law vs Accounting
6. Economics vs Geography
7. Tuorism and logistics vs Sport and Biology

ጨዋታዎቹ ከቅዳሜ ጀምሮ እንደሚከናወኑ ቀደም ሲል መግለፃችን የሚታወስ ነው።


https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ተጠባቂው የጂሲ ካፕ ጨዋታ መርሀግብር ከነገ ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ የሚከናወን ይሆናል።
Computer science vs soft ware በሚያደርጉት ጨዋታ ጅማሮውን የሚያደርግ ይሆናል።

ከፌደሬሽን በመጡ ሰዎች የ B ላይሰንስ ኮቺንግ ስልጠና በዋናው ሜዳ ላይ ስለሚሰጥ የጨዋታ መርሃግብሮች ጠዋት የሚከናወኑ ይሆናል።


https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ዛሬ በተደረጉ ሁለት የጂሲ ካፕ የመጀመሪያ ዙር ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በ Cs እና በ software መካከል እንዲሁም በ IT እና በ sociology መካከል የተከናወነ ሲሆን CS እና sociology ተጋጣሚዎቻቸውን በመለያምት አሸንፈው አልፈዋል።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
በመጀመሪያ ለ2017 ዓ.ም ተመራቂዎች በሙሉ እንኳን ለምርቃታችሁ ቀን አደረሳችሁ እያልን ለሰኔ ተመራቂ ተማሪዎች በተደረገው የባይንደር ጨረታ ማህሌት ቢያድግልኝ ህትመት ድርጅት በብር 290 ማሸነፉን ለመግለፅ እንወዳለን።

                  የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

https://www.tgoop.com/DBUstudent
ዛሬ የሚደረጉ የመጀመሪያ ዙር የጂሲ ካፕ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች
ዛሬ በተደረጉ ሁለት የጂሲ ካፕ የመጀመሪያ ዙር ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በ Law እና በ Accounting መካከል በተደረገው ጨዋታ Law 3-1 አሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፍ እንዲሁም በ IS እና በ Biotechnology,Geology and Psychology መካከል የተከናወነወ ጨዋታ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቆ በተሰጠው መለያምት Biotech,Geology and psychology አሸንፎ ወደቀጣዩ ዙር አልፏል።
በተጨዋቾች ላይ እያየን ስላለው መልካም ስነምግባር ከልብ እናመሰግናለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ዛሬ የሚደረጉ የመጀመሪያ ዙር የጥሎማለፍ ጨዋታዎች

‼️‼️
8:00 ላይ Tourism&logistics ከ Biology,sport and plant science የሚያደርጉት ጨዋታ 7:30 ለይ የሚጀመር ይሆናል።

እንደተለመደው ተጨዋቾች በሰዓቱ እንድትገኙልን እናሳስባለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ዛሬ በተደረጉ የጂሲ ካፕ የመጀመሪያ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች Economics እና Narm&Agroeconomics ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍፃሜው መቀላቀል ችለዋል።

Economics 1-0 Geography
NARM &agroeconomics 2-1 Marketing

7:30 ላይ የመጀመሪያ ዙር የጥሎማለፍ የመጨረሻ ጨዋታ

Tourism&logistics vs Biology,sport&plant science

ተጨዋቾች በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ዛሬ 7:30 ላይ በተደረገው የመጨረሻ የጥሎማለፍ ጨዋታ Tourism and logistics ተጋጣሚውን ከጨዋታ ብልጫ ጋር አሸንፎ ወደ ሩብ ፍፃሜው መቀላቀሉን አረጋግጧል።

Tourism&logistics 3-0 Biology,Sport&plant science


ይህንንም ተከትሎ የመጀመሪያ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል። ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ ተጠባቂ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች የሚቀጥሉ ይሆናል።

በተያያዘ መረጃ የአካውንቲንግ ት/ት ክፍል ተማሪዎች በህግ(Law) ት/ት ክፍል ላይ ያነሱት የተጨዋች ተገቢነት ቅሬታን የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚው በትኩረት ተመልክቷል። ነገር ግን የህግ ት/ት ክፍል ባቀረቡት ህጋዊ የሆነ ማስረጃ የአካውንቲንግ ቅሬታ አግባብ እንዳልሆነ በማረጋገጥ ውጤቱ በነበረበት እንዲቀጥልና ቅሬታ የተነሳበት ተጨዋችም ለቀጣይ ጨዋታዎች ተሰልፎ መጫወት እንደሚችል ውሳኔ አስተላልፏል።

ከነገ ጀምሮ የሚደረጉ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች

ማክሰኞ

2:30 Management vs CS
4:30 sociology vs Biotech,Geology&psychology

ረቡዕ


2:30 Law vs NARM &agroeconomics
4:30 Economics vs Tourism&logistics

የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ዛሬ በተደረጉ የጂሲ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች Management እና Biotech,Geology and psychology ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜው መቀላቀል ችለዋል።

Managment (P)0-0 CS
Scociology 1-1 (P) Biotech,Geology and psychology

https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ቅዳሜ ለሚደረገው የሴቶች እግር ኳስ ጨዋታ መጫወት ለምትፈልጉ መመዝገብ ትችላላችሁ።


https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ዛሬ በተደረጉ የGC cup የሩብ ፍፃሜ የጨዋታ ውጤት Narm & Agro economics እና TOURISM AND LOGISTICS ወደ ግማሽ ፍፃሜው መቀላቀል ችለዋል።

Law 0-2 Narm And Agroeconomics
Economics 1 vs 1(P)Tourism & Logistics
                    
የግማሽ ፍፃሜው ጨዋታ በነገው ዕለት የሚካሔድ ይሆናል።

ነገ የሚደረጉ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች

2:30 Management Vs Biotech.Geology And Psychology
4:30 Narm And Agroeconomics Vs Tourism And Logistics


https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
GC CUP በአጒጊነቱ እንደቀጠለ ነው!!!

ዛሬ በተደረገ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ባልተጠበቀ ሁኔታ ማኔጅመንት ለዋንጫው ቅድሚያ ግምት ተሰጥቶት የነበረውን Biotech.Geology And Psychology ጥምር ቡድን በመጣል ለፍጻሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል::

management(P) 1-1 Biotech.Geology And Psychology

በተያያዘ መረጃ

የጨዋታ ሰአት ለውጥ

ዛሬ በ Tourism & Logistics Vs Narm&agroeconomics መካከል ሊደረግ የነበረው የ ጂሲ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ባለው የጨዋታ መደራረብ ምክንያት ወደ ነገ አርብ ጠዋት ተሸጋግሯል፡፡

በበነገው እለት በሚደረገው ጨዋታም ሌላኛው የፍጻሜ ተፋላሚ ቡድን የሚታወቅ ይሆናል::

ነገ የሚደረግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

Tourism&logistics Vs Narm&agroeconomics


https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
2025/07/09 04:54:01
Back to Top
HTML Embed Code: