ዛሬ 7:30 ላይ በተደረገው የመጨረሻ የጥሎማለፍ ጨዋታ Tourism and logistics ተጋጣሚውን ከጨዋታ ብልጫ ጋር አሸንፎ ወደ ሩብ ፍፃሜው መቀላቀሉን አረጋግጧል።
ይህንንም ተከትሎ የመጀመሪያ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል። ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ ተጠባቂ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች የሚቀጥሉ ይሆናል።
በተያያዘ መረጃ የአካውንቲንግ ት/ት ክፍል ተማሪዎች በህግ(Law) ት/ት ክፍል ላይ ያነሱት የተጨዋች ተገቢነት ቅሬታን የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚው በትኩረት ተመልክቷል። ነገር ግን የህግ ት/ት ክፍል ባቀረቡት ህጋዊ የሆነ ማስረጃ የአካውንቲንግ ቅሬታ አግባብ እንዳልሆነ በማረጋገጥ ውጤቱ በነበረበት እንዲቀጥልና ቅሬታ የተነሳበት ተጨዋችም ለቀጣይ ጨዋታዎች ተሰልፎ መጫወት እንደሚችል ውሳኔ አስተላልፏል።
ከነገ ጀምሮ የሚደረጉ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች
2:30 Management vs CS
4:30 sociology vs Biotech,Geology&psychology
2:30 Law vs NARM &agroeconomics
4:30 Economics vs Tourism&logistics
የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
Tourism&logistics 3-0 Biology,Sport&plant science
ይህንንም ተከትሎ የመጀመሪያ ዙር የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል። ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ ተጠባቂ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች የሚቀጥሉ ይሆናል።
በተያያዘ መረጃ የአካውንቲንግ ት/ት ክፍል ተማሪዎች በህግ(Law) ት/ት ክፍል ላይ ያነሱት የተጨዋች ተገቢነት ቅሬታን የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚው በትኩረት ተመልክቷል። ነገር ግን የህግ ት/ት ክፍል ባቀረቡት ህጋዊ የሆነ ማስረጃ የአካውንቲንግ ቅሬታ አግባብ እንዳልሆነ በማረጋገጥ ውጤቱ በነበረበት እንዲቀጥልና ቅሬታ የተነሳበት ተጨዋችም ለቀጣይ ጨዋታዎች ተሰልፎ መጫወት እንደሚችል ውሳኔ አስተላልፏል።
ከነገ ጀምሮ የሚደረጉ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች
ማክሰኞ
2:30 Management vs CS
4:30 sociology vs Biotech,Geology&psychology
ረቡዕ
2:30 Law vs NARM &agroeconomics
4:30 Economics vs Tourism&logistics
የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ዛሬ በተደረጉ የጂሲ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች Management እና Biotech,Geology and psychology ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜው መቀላቀል ችለዋል።
Managment (P)0-0 CS
Scociology 1-1 (P) Biotech,Geology and psychology
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
Managment (P)0-0 CS
Scociology 1-1 (P) Biotech,Geology and psychology
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ቅዳሜ ለሚደረገው የሴቶች እግር ኳስ ጨዋታ መጫወት ለምትፈልጉ መመዝገብ ትችላላችሁ።
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
ዛሬ በተደረጉ የGC cup የሩብ ፍፃሜ የጨዋታ ውጤት Narm & Agro economics እና TOURISM AND LOGISTICS ወደ ግማሽ ፍፃሜው መቀላቀል ችለዋል።
Law 0-2 Narm And Agroeconomics
Economics 1 vs 1(P)Tourism & Logistics
የግማሽ ፍፃሜው ጨዋታ በነገው ዕለት የሚካሔድ ይሆናል።
ነገ የሚደረጉ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች
2:30 Management Vs Biotech.Geology And Psychology
4:30 Narm And Agroeconomics Vs Tourism And Logistics

GC CUP በአጒጊነቱ እንደቀጠለ ነው!!!
ዛሬ በተደረገ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ባልተጠበቀ ሁኔታ ማኔጅመንት ለዋንጫው ቅድሚያ ግምት ተሰጥቶት የነበረውን Biotech.Geology And Psychology ጥምር ቡድን በመጣል ለፍጻሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል::
management(P) 1-1 Biotech.Geology And Psychology
በተያያዘ መረጃ
የጨዋታ ሰአት ለውጥ
ዛሬ በ Tourism & Logistics Vs Narm&agroeconomics መካከል ሊደረግ የነበረው የ ጂሲ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ባለው የጨዋታ መደራረብ ምክንያት ወደ ነገ አርብ ጠዋት ተሸጋግሯል፡፡
በበነገው እለት በሚደረገው ጨዋታም ሌላኛው የፍጻሜ ተፋላሚ ቡድን የሚታወቅ ይሆናል::
ነገ የሚደረግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ
Tourism&logistics Vs Narm&agroeconomics

የሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች መምህራን የሚሳተፉበት የውይይት መድረክ ሊደረግ ነው።
በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሸኔ ተፈርሞ ለ47ቱ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ሰርኩላር እንደሚያሳየው፤ የአንድ ቀን ውይይቱ ነገ ግንቦት 15/2017 ዓ.ም በየተቋማቱ ይካሔዳል።
"ትውልድ በሀገር ይቀረጻል፥ ሀገር በትምህርት ይበለፅጋል" በሚል መሪ ቃል የሚደረገው ውይይቱ፤ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚደረግ ሰምተናል።
የሁሉም ተቋማት መምህራን በውይይት መድረኩ ላይ እንዲገኙና በንቃት እንዲሳተፉ ሚኒስትር ዲኤታው አሳስበዋል።
መረጃው የ "Tikvah University" ነው።

#Gc_cup
ዛሬ በተደረገ የጂሲ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የቱሪዝምና ሎጀስቲክስ ጥምር ቡድን ለዋንጫ ግምት ተሰጥቶት የነበረውን የናርም እና አግሮኢኮኖሚክስ ጥምር ቡድንን በመለያምት በማሸነፍ ወደ ፍፃሜው ማለፉን አረጋግጧል።
Tourism&logistics (P)0-0 Narm And Agroeconomics
ውጤቱንም ተከትሎ ማኔጅመንት ከ ቱሪዝምና ሎጀስቲክስ ጋር ለ ፍፃሜው የሚፋለሙ ይሆናል።
የፍጻሜ እና የደረጃ ጨዋታዎች እሁድ የሚደረጉ ይሆናል።

እሁድ
2:30 የሰቶች እግር ኳስ ጨዋታ
3:30 የጂሲ ካፕ የደረጃ ጨዋታ
biotech,Geology,Psychology Vs Narm,Agroeconomics
5:00 ተጠባቂው የጂሱ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ
Management Vs Tourism,Logistics
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
#Gc_Cup
ዛሬ የሚደረጉ የጂሲ ካፕ የመጨረሻ ጨዋታዎች
2:30 የሰቶች እግር ኳስ ጨዋታ
3:30 የደረጃ ጨዋታ
Narm & Agroeconomics Vs Biotech,Geology, Psychology
5:00 የጂሲ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ
Tourism & Logistics Vs Management
በዚሁ አጋጣሚ መጫወት የምትፈልጉ ነገር ግን ያልተመዘገባችሁ ሴት ተማሪዎች በጨዋታው ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ።

#ባይንደር
ማህሌት ቢያድግልኝ ህትመት ስራዎች ድርጅት ከአዲስ አበባ የባይንደር ሥራውን በብር 290(ሁለት መቶ ዘጠና) ለመስራት እንደተስማማ ከዚህ በፊት አሳውቀናል።
ስለዚህም ከላይ በተያየዘው ሳምፕል መሰረት በምትፈልጉት የከለር አማራጭ(በሰማያዊና በበርገንዲ) በደረቅ ቀለም ባይንደር ማሰራት የምትፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ በየክፍላችሁ በተወከሉ የጂሲ ኮሚቴ ተወካያቹ በኩል ማሳወቅ እና ማሰራት ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ :- የቀረን ቀን በጣም አጭር ነው

የ 2017 ጂሲ ካፕ አሸናፊ TOURISM AND LOGISTICS
TOURISM AND LOGISTICS 2-0 MANAGEMENT
እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!!
TOURISM AND LOGISTICS 2-0 MANAGEMENT
እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!!
በትላትናው ዕለት በነበረው አስራት ሊግ የእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ከ P.H.O(public health officer) ት/ት ክፍል ተመራቂ ተማሪ የሆነው ተማሪ ቆሪቾ ዳዲ በእግር ኳስ ጨዋታ መሀል በደረሰበት የአጥንት ጉዳት በሆስፒታላችን በተደረገለት ምርመራ ቀዶ ጥገና እነደሚያስፈልገውና በቶሎ መሰራት እንዳለበት ፤ ቀዶ ጥገናው ሊሰራ የሚችለው አዲስ አበባ መሆኑን እንዲሁም ለሕክምናው እስከ 70,000 (ሰባ ሺህ) ብር እንደሚያስፈልገው ተነግሮታል።
በመሆኑም በአስተባባሪዎች አማካኝነት በየዶርም እየዞሩ እርዳታ እየሰበሰቡ ስለሆነ በእናንተ በኩል የራሳችሁን ትብብር እንድታደርጉለት እንጠይቃለን።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
በመሆኑም በአስተባባሪዎች አማካኝነት በየዶርም እየዞሩ እርዳታ እየሰበሰቡ ስለሆነ በእናንተ በኩል የራሳችሁን ትብብር እንድታደርጉለት እንጠይቃለን።
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent
Telegram
DBU የተማሪዎች ህብረት!!
የደ/ብ/ዩ የተማሪዎች ህብረት የመረጃ አውታር !!!
🚫ኩረጃ🚫
ውድ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
እንደሚታወቀው አሁን ያለንበት ወቅት የፈተና ውቅት ነው። በመሆኑም ማንኛውም ዓይነት ማጭበርበር ወይም ኩረጃ የተከለከለ መሆኑን እና ከባድ አካዳሚካል የዲሲፕሊን ቅጣት እንደሚያስከትል ለማስታወስ እንወዳለን። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ብዙ ተማሪዎች በተለያዩ አይነት የኩረጃ ተግባራት ውስጥ እየተሳተፉ ላልተፈለገ ችግር እየተዳረጉ ይገኛሉ። እናም ሁኔታውን ለማስተካከል ወደ ጽ/ቤታችን የሚመጡ ተማሪዎች ቁጥር ትንሽ የሚባል አይደለም። መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር አንድ ጊዜ የማጭበርበር/ኩርጃ ክስተት ከተከሰተ ነገሮችን ለማስተካከል ከባድ ከመሆኑም በላይ ከህግ አግባብ ውጪም ጭምር ነው። በመሆኑም ለሚፈጠረው ችግር እና ከትምህርት መስትጓጎል ራሱ ተማሪው ኃላፊነቱን እንደሚወስድ ለማስገንዘብ እንወዳለን።
❗ ኩረጃ ስህተት አይደለም የህግ ጥሰት እንጂ!!!
⚠️ የተለመዱ የማጭበርበር/የኩረጃ ዓይነቶች (ሁሉም የተከለከሉ ናቸው)
1; ፈተናዎች ውስጥ ስልኮችን እና ስማርት ሰአቶችን መጠቀም
2; ማስታወሻዎችን ወይም የወረቀት አጤሬራዎችን በፈተና ወቅት መጠቀም
3; ከሌላ ተማሪ መልስ መገልበጥ / ማስገልበጥ
4; ወረቀቶችን ወይም መልሶችን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር መለዋወጥ
5; በፈተና ወቅት ኣላስፈላጊ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ፣ ድምፅ ማሰማት እንዲሁም ከመምህር ጋር አላስፈላጊ ሰጣገባ/ግጭት ውስጥ መግባት
6; ሌሎች ሰዎችን ማስፈተን እንዲሁም መፈተን
7; በኦላይን ወይም በኮምፒውተር በሚሰጡ ፈተናዎች ወቅት ከፈተናው ውጪ የሆኑ ነገሮችን መጠቀም
8. የፈተና ወረቀቶችን መቀያየር
በኩረጃ ተግባር ላይ ተሳትፈው ከተያዙ በኋላ ወደ የተማሪ ህብረት ጽ/ቤት መምጣትና ማመልከት ችግሩን አይቀርፈውም። በዩንቨርሲቲው የዲሲፕሊን እርምጃዎች ውስጥ ጣልቃ መግባት ተገቢ አይደለም። ደንቦቹ በዩኒቨርሲቲ የተዘጋጁና ለያንዳንዱ ጥፋት ተገቢውን ቅጣት ያስቀመጡ ናቸው።
ይልቁን ማድረግ ያለብዎት ነገር
✅ ጠንክሮ ማጥናት እና ጊዜዎን በአግባቡ መጠቀም
✅ ፈተናውን መፈተን የማንችልበት ሁኔታ ወይም ችግር ካለ ከፈተናው በፊት ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ
የወደፊቱ ሕይወታችሁ በእጃችሁ ላይ ነው!!!
የደ/ብ/ዩ ተማ/ህ/አካዳሚክ ዘርፍ

#የመውጫፈተና
ተፈታኞች ለፈተና ሲመጡ ብሄራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል፡፡
የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) " የ2017 የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 10 /2017 ዓ.ም. በ51 ዩኒቨርስቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት ይሰጣል " ብለዋል።
ፈተናውን በ238 የትምህርት መርሃ ግብሮች ለ190 ሺ 787 ቅድመ መደበኛ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በበይነ መረብ ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡
ለፈተናው 102 ሺ 360 ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ፤ 88 ሺ 422 ተማሪዎች ደግሞ ዳግም የሚፈተኑ መሆናቸውን ጠቁመዋል።
ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት ሲመጡ አገር አቀፍ ፋይዳ /ብሄራዊ መታወቂያ መያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ኃላፊው አስገንዝበዋል፡፡
በፈተና ወቅት ፦
- ተንቀሳቃሽ ስልክ ፣
- ሜሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት ፣
- የራስ ያልሆነ መታወቂያ፣
- ያልተፈቀዱ ሂሳብ ማሽኖች፣
- አጫጭር ማስታወሻዎች፣
- የተጭበረበሩ ሰነዶች
- ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ ይዞ መገኘት ክልክል መሆኑን አስገንዝበዋል።
ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ ፦
° አደንዛዥ ዕጽ ተጠቅሞ መምጣት፣
° ከፈተና አስፈጻሚዎች ጋር አሉታዊ ተጽእኖ ያላቸው ውዝግቦችን መፍጠር ፣
° ያለመታወቂያ ካርድ ወደ ፈተና ማእከል መሄድ ፣
° ያለፈቃድ ፈተና ማዕከል መገኘት
° ለሌላ ሰው መፈተን ፍጹም የተከለከሉ ዲሲፒሊን ጥሰቶች መሆናቸውን አሳስበዋል።
ከሰኔ 2 እስከ 10/ 20017 በሚሰጠው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና 4 ሺ 17 ፈተና አስፈጻሚዎች እንደሚሳተፉ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተናግረዋል።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ተኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!!
https://www.tgoop.com/DBUstudent
https://www.tgoop.com/DBUstudent