EAAARESPONSE Telegram 225
☞︎︎︎ “ግብረሰዶማዊነት በኦርቶዶክስ መዛግብት”

𒊹︎︎︎ “፮ ፤ ይህንም ተናግሮ አፉን ሳመው። ኃይልንም አሳደረበት ወደብሩህ ዓለም አወጣው።”
[📓 ተአምረ ኢየሱስ በአማርኛ 143]

𒊹︎︎︎ “ከዚህም በኋላ መድኃኒታችን አፉን ሦስት ጊዜ ሳመው በዚያንም ጊዜ ከፍቅሩ ጣዕም ብዛት የተነሣ ነፍሱ ከሥጋው ተለየች ጌታችንም ተቀብሎ አቅፎ ከእርሱ ጋር አሳረጋት። በመላእክት ጉባኤም ብዙ ምስጋና ተደረገ።”
[📓 ስንክሳር ዘወርኀ ኅዳር 26]

𒊹︎︎︎ “፰ ዳግመኛም ጌታችን እንዲህ አለው። የግሼው አባ በጸሎተ ሚካኤል ወደ አለበት ሥፍራ ወደ አማራ ምድር ሂድ ውጣ ብዬ እስክነግርህ ድረስ ከዚያው ተቀመጥ። የምክር አበጋዝ መልአክ ሚካኤል ከአንተ ጋር ይሁን ብሎ አፉን ሳመው።
[📓 ገድለ ተክለ ሃይማኖት 40]

𒊹︎︎︎ “የአቡነ ሀብተማርያም ፈጣሪ ኃጢአቴን ይቅር በለኝ ብሎ ያንተን ስም ጠርቶ ቢለምነኝ ኃጢአቱን አስተሰርይለታለሁ ብሎ ቃልኪዳን ገባለት ይህንንም ካለው በኋላ ጌታችን አፉን ሶስት ጊዜ ሳመው። ያን ጊዜም ከመድኃኒዓለም ጣዕም ፍቅር የተነሳ ነፍሱ ከስጋው ተለየች።”
[📓 ነገረ ቅዱሳን አበው 8]

𒊹︎︎︎ “ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለጳውሎስ ተገለጠለትና የመረጥኩህ ጳውሎስ ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን። መታሰቢያህን የሚያደርገውን፤ በስምህ ቤተ ክርስቲያን የሚሠራውንና፤ በውስጧም የሚጸልየውን ስለትንና መባንም የሚሰጠውን በመታሰቢያህም ቀን ለድሆች የሚመጸውተውን ሁሉ ካንተ ጋራ በመንግሥተ ሰማያት አኖራቸዋለሁ አለው፡ በስምህ የታነጹትንም አብያተ ክርስቲያናት መላእክቶቼን እንዲጠብቋቸው አደርጋቸዋለሁ፤ ብዙ ቃል ኪዳንም ሰጠው። በመለኮታዊ አፉ አፉን ሳመውና ከእርሱ ዘንድ ወደሰማያት በክብር ዐረገ።”
[📓 ነገረ ቅዱሳን ሰማዕታት 2]

https://www.tgoop.com/EAAAresponse

tgoop.com/EAAAresponse/225
Create:
Last Update:

BY E͜͡t͜͡h͜͡i͜͡o͜͡ M͜͡. A͜͡l͜͡l͜͡e͜͡g͜͡a͜͡t͜͡i͜͡o͜͡n͜͡ H͜͡u͜͡n͜͡t͜͡e͜͡r͜͡s͜͡

Share with your friend now:
tgoop.com/EAAAresponse/225

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

End-to-end encryption is an important feature in messaging, as it's the first step in protecting users from surveillance. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) But a Telegram statement also said: "Any requests related to political censorship or limiting human rights such as the rights to free speech or assembly are not and will not be considered." As five out of seven counts were serious, Hui sentenced Ng to six years and six months in jail.
from us

Telegram E͜͡t͜͡h͜͡i͜͡o͜͡ M͜͡. A͜͡l͜͡l͜͡e͜͡g͜͡a͜͡t͜͡i͜͡o͜͡n͜͡ H͜͡u͜͡n͜͡t͜͡e͜͡r͜͡s͜͡
FROM American