Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/EAAAresponse/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
E͜͡t͜͡h͜͡i͜͡o͜͡ M͜͡. A͜͡l͜͡l͜͡e͜͡g͜͡a͜͡t͜͡i͜͡o͜͡n͜͡ H͜͡u͜͡n͜͡t͜͡e͜͡r͜͡s͜͡@EAAAresponse P.295
EAAARESPONSE Telegram 295
2️⃣ ዮስጢኖስ ሰማእት(100-165)

🎯 «ዮስጢኖስ ሰማእት:- ዳግመኛም ከኤርምያስ ቃል እነዚህ #ተወግደዋል፡- ‘እግዚአብሔር አምላክ በመቃብር ውስጥ የተቀመጡትን የሞቱትን የእስራኤልን ሕዝቡን አሰበ። የራሱንም ማዳን ሊሰብክላቸው ወረደ።’»
.
.
ከዘጠና አምስተኛው መዝሙረ ዳዊትም 'በእንጨት' የሚለውን የዳዊትን አጭር ቃል #አስወገዱት። አንቀጹ ‘በአሕዛብ መካከል፦ እግዚአብሔር በእንጨት ነገሠ በሉ።’ ከሚለው ‘በአሕዛብ መካከል፦ እግዚአብሔር ነገሠ በሉ።’ የሚለውን ብቻ አስቀርተዋል!...²²²²»
.
.
«ትራይፎ:- የሕዝቡ አለቆች አንተ እንዳልከው ከቅዱሳት መጻሕፍት አንዱን #ያጠፉ እንደሆነ፣ እግዚአብሔር ያውቃል። ግን የማይታመን ይመስላል።»

[📙 Dialogue with Trypho, Chapter 71-74]

ጥያቄ ፡—

❶) ዮስጢኖስ ከኤርምያስ መጽሐፍ የሆነ አንቀፅ እንደተቀነሰ ይናገራል እንዲሁም ከመዝሙረ ዳዊት “እንጨት” የሚል ቃል እንደተወገደ መመስከሩ ለባይብል መበረዝ በቂ መረጃ አይደለምን?
❷) አይ አልተወገደም! የሚል ክርስትያን ካለ ወዲህ ይበልልን?

──────────────
https://www.tgoop.com/EAAAresponse

tgoop.com/EAAAresponse/295
Create:
Last Update:

BY E͜͡t͜͡h͜͡i͜͡o͜͡ M͜͡. A͜͡l͜͡l͜͡e͜͡g͜͡a͜͡t͜͡i͜͡o͜͡n͜͡ H͜͡u͜͡n͜͡t͜͡e͜͡r͜͡s͜͡

Share with your friend now:
tgoop.com/EAAAresponse/295

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

But a Telegram statement also said: "Any requests related to political censorship or limiting human rights such as the rights to free speech or assembly are not and will not be considered." Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram. Other crimes that the SUCK Channel incited under Ng’s watch included using corrosive chemicals to make explosives and causing grievous bodily harm with intent. The court also found Ng responsible for calling on people to assist protesters who clashed violently with police at several universities in November 2019. Just as the Bitcoin turmoil continues, crypto traders have taken to Telegram to voice their feelings. Crypto investors can reduce their anxiety about losses by joining the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram.
from us

Telegram E͜͡t͜͡h͜͡i͜͡o͜͡ M͜͡. A͜͡l͜͡l͜͡e͜͡g͜͡a͜͡t͜͡i͜͡o͜͡n͜͡ H͜͡u͜͡n͜͡t͜͡e͜͡r͜͡s͜͡
FROM American