tgoop.com/EAAAresponse/295
Last Update:
2️⃣ ዮስጢኖስ ሰማእት(100-165)
🎯 «ዮስጢኖስ ሰማእት:- ዳግመኛም ከኤርምያስ ቃል እነዚህ #ተወግደዋል፡- ‘እግዚአብሔር አምላክ በመቃብር ውስጥ የተቀመጡትን የሞቱትን የእስራኤልን ሕዝቡን አሰበ። የራሱንም ማዳን ሊሰብክላቸው ወረደ።’»
.
.
ከዘጠና አምስተኛው መዝሙረ ዳዊትም 'በእንጨት' የሚለውን የዳዊትን አጭር ቃል #አስወገዱት። አንቀጹ ‘በአሕዛብ መካከል፦ እግዚአብሔር በእንጨት ነገሠ በሉ።’ ከሚለው ‘በአሕዛብ መካከል፦ እግዚአብሔር ነገሠ በሉ።’ የሚለውን ብቻ አስቀርተዋል!...²²²²»
.
.
«ትራይፎ:- የሕዝቡ አለቆች አንተ እንዳልከው ከቅዱሳት መጻሕፍት አንዱን #ያጠፉ እንደሆነ፣ እግዚአብሔር ያውቃል። ግን የማይታመን ይመስላል።»
[📙 Dialogue with Trypho, Chapter 71-74]
ጥያቄ ፡—
❶) ዮስጢኖስ ከኤርምያስ መጽሐፍ የሆነ አንቀፅ እንደተቀነሰ ይናገራል እንዲሁም ከመዝሙረ ዳዊት “እንጨት” የሚል ቃል እንደተወገደ መመስከሩ ለባይብል መበረዝ በቂ መረጃ አይደለምን?
❷) አይ አልተወገደም! የሚል ክርስትያን ካለ ወዲህ ይበልልን?
──────────────
▸ https://www.tgoop.com/EAAAresponse
BY E͜͡t͜͡h͜͡i͜͡o͜͡ M͜͡. A͜͡l͜͡l͜͡e͜͡g͜͡a͜͡t͜͡i͜͡o͜͡n͜͡ H͜͡u͜͡n͜͡t͜͡e͜͡r͜͡s͜͡

❌Photos not found?❌Click here to update cache.
Share with your friend now:
tgoop.com/EAAAresponse/295