EAAARESPONSE Telegram 315
➛ በኢስታንቡል አርኪኦሎጂካል ሙዚየም ከተደበቁ ዕንቁዎች አንዱ “The Oldest Love Poem” ተብሎ ሚታመነው እጅግ ጥንት የሆነ የፍቅር ደብዳቤ ነው። ወደ ሱመሪያን(Sumerian) ዘመነ ስልጣኔ የሚመለስ ቅርፅ ከመሆኑ ባሻገር በዑር ንጉሥ ሹ-ሲን እና ኢናና መካከል የተገጠመ ነው።

➛ ግጥሙም “ሙሽራዬ፣ ወዳጄ፣ ዐልጋ...” ምናምን እያለ ከዘመናችን የጅንጀና መጽሐፍ(መኃልየ ዘሰለሞን) ጋር እጅግ ተቀራራብቢ ቃላትና ሐሳብን ይጋራል።

❐ ቁርአን ከቀድምት ታሪኮች ጋር በተመሳሰለ ቁጥር ኮርጆ ነው ለምትሉ ክርስትያኖች ዝንጀሮ የራሷን መላጣ አይታያትምና አሁንስ ማን ከማን ኮረጀ?

𝐕𝐢𝐚 — ዶ. ሙንቂዝ አስ-ሰቃር
───────────────────────
🌐Ethio Muslim Allegation Hunters

tgoop.com/EAAAresponse/315
Create:
Last Update:

BY E͜͡t͜͡h͜͡i͜͡o͜͡ M͜͡. A͜͡l͜͡l͜͡e͜͡g͜͡a͜͡t͜͡i͜͡o͜͡n͜͡ H͜͡u͜͡n͜͡t͜͡e͜͡r͜͡s͜͡

Share with your friend now:
tgoop.com/EAAAresponse/315

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Polls In the next window, choose the type of your channel. If you want your channel to be public, you need to develop a link for it. In the screenshot below, it’s ”/catmarketing.” If your selected link is unavailable, you’ll need to suggest another option. Ng, who had pleaded not guilty to all charges, had been detained for more than 20 months. His channel was said to have contained around 120 messages and photos that incited others to vandalise pro-government shops and commit criminal damage targeting police stations. Telegram users themselves will be able to flag and report potentially false content. The Channel name and bio must be no more than 255 characters long
from us

Telegram E͜͡t͜͡h͜͡i͜͡o͜͡ M͜͡. A͜͡l͜͡l͜͡e͜͡g͜͡a͜͡t͜͡i͜͡o͜͡n͜͡ H͜͡u͜͡n͜͡t͜͡e͜͡r͜͡s͜͡
FROM American