tgoop.com »
United States »
E͜͡t͜͡h͜͡i͜͡o͜͡ M͜͡. A͜͡l͜͡l͜͡e͜͡g͜͡a͜͡t͜͡i͜͡o͜͡n͜͡ H͜͡u͜͡n͜͡t͜͡e͜͡r͜͡s͜͡ » Telegram Web
«የሆነ ጊዜ ድሃው የክርስቶስ ሰው “ፍራንሲስ ዘአሲሲ (Francis Of Assisi)” ለመታከም ሲል ከሪኤቲ(Rieti) ወደ ሲዬና(Siena) ተጉዞ ነበር፣...
ሶስት ድሆች ሴቶችም በመንገድ ዳር ታዩት።
በቁመት፣ በእድሜ እና በመልክ በጣም ተመሳሳይ ከመሆናቸው የተነሳም በአንድ ቅፅ የተቀረጸ ባለ ሶስት ክፍል ቁራጭ ይመስሉ ነበር።
ቅዱስ ፍራንሲስኮም በተጠጋቸው ጊዜ፣ አንገታቸውን በአክብሮት አጎንብሰው “እንኳን ደህና መጣሽ፣ የድህነት እመቤት!” ሲሉ በአዲስ ሰላምታ አወደሱት።
ወዲያውም ቃል በማይገለጸው ደስታ ተሞላ፣... ድሆች ሴቶች አርጎ ስላሰባቸውም አብሮት ወደ ነበረው ሐኪም ዞር ብሎ “ለእግዚአብሔር ስል እለምንሃለሁ ለእነዚህ ድሆች ሴቶች አንድ ነገር ስጣቸው” አለው። ዶክተሩም ወዲያው ጥቂት ሳንቲሞችን አወጣና ከፈረሱ ላይ ወርዶ ለእያንዳንዳቸው ጥቂትን ሰጣቸው።
ከዝያ ቦታም ትንሽ ፈቀቅ ብለው ወደ ኋላ ተመለከቱ፣ በዚያም ሜዳ ላይ ምንም አይነት ሴት አላዩም!
በእርግጥ እነዚህ ከወፎች ፈጥነው የጠፉ ሴቶች ተራ ሴቶች እንዳልነበሩ አውቀው በጣም በመገረም ክስተቱን እንደ ጌታ ድንቅ ሥራ አድርገው ቆጠሩት።»
[📙 The Francis Trilogy, P 60]
ይህን ተረት ስትሰሙ ምንድ ነው ትዝ ያላችሁ? 🙂
───────────────
▸ https://www.tgoop.com/EAAAresponse

An-Nisa' 4:157
وَقَوْلِهِمْ إِنَّا قَتَلْنَا ٱلْمَسِيحَ عِيسَى ٱبْنَ مَرْيَمَ رَسُولَ ٱللَّهِ وَمَا قَتَلُوهُ وَمَا صَلَبُوهُ وَلَٰكِن شُبِّهَ لَهُمْۚ وَإِنَّ ٱلَّذِينَ ٱخْتَلَفُوا۟ فِيهِ لَفِى شَكٍّ مِّنْهُۚ مَا لَهُم بِهِۦ مِنْ عِلْمٍ إِلَّا ٱتِّبَاعَ ٱلظَّنِّۚ وَمَا قَتَلُوهُ يَقِينًۢا
And [for] their saying, "Indeed, we have killed the Messiah, Jesus the son of Mary, the messenger of Allah." And they did not kill him, nor did they crucify him; but [another] was made to resemble him to them. And indeed, those who differ over it are in doubt about it. They have no knowledge of it except the following of assumption. And they did not kill him, for certain.
«እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)፡፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም፡፡
https://www.tgoop.com/EAAAresponse

ሙስሊሞች ክርስትናን የማትቀበሉበት ዋነኛ ምክንያታችሁ ምንድ ነው? 🙂
Anonymous Poll
64%
ኢየሱስ ሰው፣ ባሪያ፣ ፍጡር እና መልዕክተኛ ስለሆነ ሊመለክ አይገባም።
9%
ሥላሴ ከአእምሮ ጋር ስለሚጣረስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሰነድም ስለሌለው።
27%
መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዞ በውስጡ ተረት፣ ግድፈት፣ ግጭትና ፍጭት ስላሉትኝ።
Forwarded from 🇦
ጥራዝ ነጠቅ የሆኑ በጎOች ብዙን ጊዜ «ጥቁር ድንጋይን መሳም ኃጢአትን ያስተሰርያል!» እያሉ በኛ ሲሳለቁ ይስተዋላሉ...የሚገርመው ነገር ሁሌም የሚያቀርቡት ክስ በመጽሐፋቸው ቦታውን ተቆራምቶ እናገኛለን።
የእሳት ፍም ከንፈሩን ስለነካ በደሉ እና ኃጢአቱ ስለተሰረየለት ሰው ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? 😄
ኢሳይያስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ እኔም፦ ከንፈሮቼ የረከሱብኝ ሰው በመሆኔ፥ ከንፈሮቻቸውም በረከሱባቸው ሕዝብ መካከል በመቀመጤ ዓይኖቼ የሠራዊትን ጌታ ንጉሡን እግዚአብሔርን ስለ አዩ ጠፍቻለሁና ወዮልኝ! አልሁ።
⁶ ከሱራፌልም አንዱ እየበረረ ወደ እኔ መጣ፥ በእጁም ከመሠዊያው በጕጠት የወሰደው #ፍም ነበረ።
⁷ አፌንም ዳሰሰበትና፦ እነሆ፥ ይህ ከንፈሮችህን ነክቶአል፤ በደልህም ከአንተ ተወገደ፥ ኃጢአትህም ተሰረየልህ አለኝ።
አዳሜ እና ሄዋኔ ጥቁር ድንጋይ እያልሽ ከምትሳለቂ ባይብልሽን ቀድመሽ እወቂ!
───────────────
▸ https://www.tgoop.com/EAAAresponse
የእሳት ፍም ከንፈሩን ስለነካ በደሉ እና ኃጢአቱ ስለተሰረየለት ሰው ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? 😄
ኢሳይያስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ እኔም፦ ከንፈሮቼ የረከሱብኝ ሰው በመሆኔ፥ ከንፈሮቻቸውም በረከሱባቸው ሕዝብ መካከል በመቀመጤ ዓይኖቼ የሠራዊትን ጌታ ንጉሡን እግዚአብሔርን ስለ አዩ ጠፍቻለሁና ወዮልኝ! አልሁ።
⁶ ከሱራፌልም አንዱ እየበረረ ወደ እኔ መጣ፥ በእጁም ከመሠዊያው በጕጠት የወሰደው #ፍም ነበረ።
⁷ አፌንም ዳሰሰበትና፦ እነሆ፥ ይህ ከንፈሮችህን ነክቶአል፤ በደልህም ከአንተ ተወገደ፥ ኃጢአትህም ተሰረየልህ አለኝ።
አዳሜ እና ሄዋኔ ጥቁር ድንጋይ እያልሽ ከምትሳለቂ ባይብልሽን ቀድመሽ እወቂ!
───────────────
▸ https://www.tgoop.com/EAAAresponse
ለሙስሊሙ ህዝብ አላህ ድሉን እንዲያቀርብልን በዱዐ እንበርታ 🤲
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ 1443ኛው የተከበረው የዒዱል ፊጥር በዓል አብሮ በሰላም አደረሰን!
🏮 EID MUBAREK 🎊🎊🎊
───────────────
▸ https://www.tgoop.com/EAAAresponse
🏮 EID MUBAREK 🎊🎊🎊
───────────────
▸ https://www.tgoop.com/EAAAresponse
@m2vbot
Convert To Voice
◉ የአላህﷻ ሲፋት(ባህሪያት)
► በዚህ ላይ ለሚነሱ አንዳንድ ሹብሃዎች ማብራሪያ
➊▸ ለአላህﷻ የምናጸድቃቸው ባህሪያት መስፈርቶች?
➋▸ ከሲፋቱ መካከል ስላቅ፣ ሴራ፣ ተንኮል እና መርሳት?
➌▸ ሲፋቱ ዛቲያ፣ ፊዕሊያ እና ሙቃበላ ምንድን ናቸው?
🔊 በወንድም ‘𝖒𝖆𝖍𝖉𝖎 مهدي’ 🪔
──────────────
▸ https://www.tgoop.com/EAAAresponse
► በዚህ ላይ ለሚነሱ አንዳንድ ሹብሃዎች ማብራሪያ
➊▸ ለአላህﷻ የምናጸድቃቸው ባህሪያት መስፈርቶች?
➋▸ ከሲፋቱ መካከል ስላቅ፣ ሴራ፣ ተንኮል እና መርሳት?
➌▸ ሲፋቱ ዛቲያ፣ ፊዕሊያ እና ሙቃበላ ምንድን ናቸው?
🔊 በወንድም ‘𝖒𝖆𝖍𝖉𝖎 مهدي’ 🪔
──────────────
▸ https://www.tgoop.com/EAAAresponse
1️⃣ ቀለሜንጦስ ዘሮም (90 ce)
🎯 «ጌታ በወንጌል እንዲህ ይላልና፡— ‘ትንሹን ካልጠበቃችሁ ታላቁን ማን ይሰጣችኋል?
እላችኋለሁና፥ ከሁሉ በሚያንስ የታመነ በብዙ ደግሞ የታመነ ነው።’»
[📙 St. Clement Of Rome, Second Epistle, 8:5]
🎯 «(ሙሴም አለ) ‘ይህ የምትልከኝ እኔ ማን ነኝ? እኔ ድምፀ ደካማ ምላሴም የዘገየ ሰው ነኝ’ አለ። ደግሞም ‘እኔ እንደ ማሰሮ ጢስ ነኝ’ አለ።»
[📙 First Epistle Of Clement To The Corinthians]
ጥያቄ ፡—
❶) ከላይ በደማቅ የተሰመረበትን ትንቢት ከባይብል ቃል በቃል የሚያወጣልን ክርስትያን ይኖር ይሁን?
❷) ከሌለስ ለባይብል መበረዝ በቂ መረጃ አይሆንምን?

2️⃣ ዮስጢኖስ ሰማእት(100-165)
🎯 «ዮስጢኖስ ሰማእት:- ዳግመኛም ከኤርምያስ ቃል እነዚህ #ተወግደዋል፡- ‘እግዚአብሔር አምላክ በመቃብር ውስጥ የተቀመጡትን የሞቱትን የእስራኤልን ሕዝቡን አሰበ። የራሱንም ማዳን ሊሰብክላቸው ወረደ።’»
.
.
ከዘጠና አምስተኛው መዝሙረ ዳዊትም 'በእንጨት' የሚለውን የዳዊትን አጭር ቃል #አስወገዱት። አንቀጹ ‘በአሕዛብ መካከል፦ እግዚአብሔር በእንጨት ነገሠ በሉ።’ ከሚለው ‘በአሕዛብ መካከል፦ እግዚአብሔር ነገሠ በሉ።’ የሚለውን ብቻ አስቀርተዋል!...²²²²»
.
.
«ትራይፎ:- የሕዝቡ አለቆች አንተ እንዳልከው ከቅዱሳት መጻሕፍት አንዱን #ያጠፉ እንደሆነ፣ እግዚአብሔር ያውቃል። ግን የማይታመን ይመስላል።»
[📙 Dialogue with Trypho, Chapter 71-74]
ጥያቄ ፡—
❶) ዮስጢኖስ ከኤርምያስ መጽሐፍ የሆነ አንቀፅ እንደተቀነሰ ይናገራል እንዲሁም ከመዝሙረ ዳዊት “እንጨት” የሚል ቃል እንደተወገደ መመስከሩ ለባይብል መበረዝ በቂ መረጃ አይደለምን?
❷) አይ አልተወገደም! የሚል ክርስትያን ካለ ወዲህ ይበልልን?

3️⃣ ኢራኔዎስ (130-200)
🎯 «ኢራንዮስ:- ስለእኛ የሞተው ሰው ብቻ እንዳልሆነ #ኢሳይያስ እንዲህ ብሎ ይናገራል :- ‘ቅዱሱ እግዚአብሔርም በመቃብር ምድር ያረፈው ሙት የሆነውን እስራኤልን አሰበ። ማዳኑን አስተዋውቋቸውም ይድኑም ዘንድ ወደ እነርሱ ወረደ።’»
[📙 Irenaeus, Against Heresies 3, Chapter 20, number 4:4]
🎯 «#ኤርሚያስ እንዳለው :- ‘ቅዱሱ እግዚአብሔርም በመቃብር ምድር ያረፈው ሙት የሆነውን እስራኤልን አሰበ። ማዳኑን አስተዋውቋቸው ይድኑም ዘንድ ወደ እነርሱ ወረደ።’»
[📙 Irenaeus, Against Heresies 4, Chapter 22, number 1:1]
ጥያቄ ፡—
❶) እሱ ትንቢት በኢሳያስ ነው ወይስ በኤርምያስ ነው የተባለው?
❷) በመጽሐፍ ቅዱስ የትም ቦታ ላይ ይህን ትንቢት አናገኘውም። ታድያስ ለባይብል መበረዝ በቂ መረጃ አይሆንምን?

4️⃣ ቀለሜንጦስ ዘአሌክሳንድርያ (150-215)
🎯 “since it is written, ‘Cleave to the holy, for those that cleave to them shall [themselves] be made holy.”
«እንዲህ የሚል ተጽፏልና:— ‘ከቅዱሱ ጋር ተባበሩ እነዚያ ከእነርሱ ጋር የሚተባበሩት እራሳቸዉ ቅዱሳን ይሆናሉና።»
[📙 Clement Of Alexandria, First Epistle, Chapter 46]
ጥያቄ ፡—
❶) ከላይ በደማቅ የተሰመረበትን ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል በቃል የሚያወጣልን ክርስትያን ይኖር ይሁን?
❷) በባይብል ውስጥ ከሌለስ ለመበረዙ አንድ መረጃ አይሆንምን?

◉ ኢስተዋ ወይስ መውጁዱን ቢላ መካን?
► በዚህ ላይ ለሚነሱ አንዳንድ ሹብሃዎች ማብራሪያ
➊▸ አላህﷻ ያለ ቦታ አለ ማለት ይቻላል?
➋▸ ከዐርሹ በላይ አለ ሲባልስ በቦታ መኖሩን ያሲዛል?
➌▸ ቦታን ከመፍጠሩ በፊት በነበረበት ሁኔታ አሁንም አለስ ይባላል?

Forwarded from የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
ነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" የሚጥል በሽታ/Epilepsy/ ነበረባቸውን?
..
ይህ ጥያቄ ከ8ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የባይዛንታይኖች የአገዛዝ ጊዜ ጀምሮ የነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" መልዕክት ለማኮሰስ ይነሳ የነበረ ክስ ነው። በ19 እና 20ኛው ክፍለ ዘመን የነበሩ ኦሬኖታሊስቶች ደግሞ ክሱን ሳይንሳዊ ሜካፕ ቀብተውለት አራገቡት።
..
ይህንን ጉዳይ በተመለከተ በዝርዝር በተከታታይ ክፍሎች ምላሽ የቀረበ ሲሆን የመጀመሪያውን ክፍል በዚህ ሊንክ ያገኙታል።
.
https://youtu.be/jF7MKscVNJk
◾️◾️◾️◾️◾️◾️◾️
________
በተሰማሩበት መስክ የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል አባል በመኾን ዳዕዋውን ማገዝ ከፈለጉ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ የአባልነት ቅፅ በመሙላት ሊቀላቀሉን ይችላሉ፦
https://bit.ly/3r7DhoY