tgoop.com/EOTCmahlet/7780
Last Update:
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
ስርአተ ማህሌት ዘታህሳስ 13 ቅዱስ ሩፋኤል
🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵
ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ፡፡በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኅቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያእመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡፡ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም፡፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል፡፡
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ገባሬ ኩሉ፦
ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም፤ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
እስመ ዘይሬእየነ ብነ አብ ብርሃን ምስለ ወልዱ፤ወመላእክቲሁ ቅዱሳን፤እለ ይሔውፁ ቤተክርስቲያን
@EOTCmahlet
መልክዐ ሚካኤል
ሰላም ለአዕጋሪከ በክነፈ ነፋስ እለ ይረውፃ፤አብያተ ግፉአን የሐውፃ፤ሚካኤል የዋህ ወኅሩም እምነ ዓመፃ፤ተኖለው አዕጋርየ ለፍኖተ ስህተት እምዳኅፃ፤ወኀበ ምድረ ጽድቅ ምርሐኒ ከመ እብላዕ ሠርፃ
@EOTCmahlet
ዚቅ
ይሔውፅዋ መላእክት አንተ በሰማያት፤ይሔውፅዋ መላእክት እስመ ማኅደረ መለኮተ ዖድክዋ ዖድክዋ ዖድክዋ ወርኢኩ ስነ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምስእል ወምስጋድ፤ወምለት ሥራየ ኀጢአት ይዕቲ ቅድስት ደብተራ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ነግሥ
ሰላም ለሩፋኤል ለዓይነ ጦቢት ዘፈወሳ፤ዓይኖ ኩሂሎ በሐሞተ ዓሣ፤ለእስማንድዮስ አሠሮ ለመርዓ ጦቢያ ከመ ኢያርኩሳ፤ቤተ ክርስቲያኑ ሜላተ በግዑ ለቢሳ፤በዛቲ ዕለት ቴዎፍሎስ ሐነፃ
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ሃሌ ሃሌ ሉያ ለቤተክርስትያን ቴዎፍሎስ ሐነፃ በጽድቁ ሐወፃ፤እምነ ፀሐይ ይበርህ ገጻ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ሩፋኤል
ሰላም ለዝክረ ስምከ ተጸውዖ ዘቀደመ: በአፈ አምላክ አዳም እንበለ ይሰመይ ስመ: ሩፋኤል ምልዓኒ ወወስከኒ ዳግመ: መንፈስ ቅዱሳዌ አዕምሮ እንተ ይፈሪ ሰላመ: ወአምላካዌ ጥበበ ዘየአዱ አቅመ፡፡
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ሀበነ ጥበበ፤ጥበበ ወምክረ አእምሮ ሠናየ፤ጸግወነ እግዚኦ
@EOTCmahlet
ወረብ
ጥበበ ወምክረ ሀበነ ጥበበ/2/
አእምሮ ሠናየ ሩፋኤል መልአክ/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ሩፋኤል
ሰላም ለቃልከ ዘይደምፅ እመብረቅ:
ለእስትንፋስከኒ እስትንፋሰ መንፈስ ረቂቅ: ሩፋኤል ሐዋርያ ወመልአከ ጽድቅ: ይጸንሑከ እግዚኦ ዕሡራነ በዓል በጻሕቅ: ነዓ ነዓ እምሕላዌከ ምጡቅ ውስተ ቤትከ ዛቲ ክርስቶሳዊት ምርፋቅ፡፡
@EOTCmahlet
አመላለስ
ሩፋኤል ሐዋርያ/፪/
ወመልአከ ጽድቅ/፪/
@EOTCmahlet
ዚቅ
እስመ ለአለም ምሕረቱ ሐውፀነ በበዓልከ፤ሩፋኤል ክቡር አርውየነ እምጣዕመ ቃልከ፤ስፍሐ እዴከ ዲበ ዝንቱ መቅደስ ወካህናት
@EOTCmahlet
ወረብ
እስመ ለአለም ምሕረቱ ሐውፀነ በበዓልከ/2/
ሊቀ መላእክት ሩፋኤል አርውየነ እምጣዕመ ቃልከ/2/
@EOTCmahlet
መልክአ ሩፋኤል
ተወኪፈከ እግዚኦ ዘንተ አምኃየ: ዘአቅረብኩ ለከ መጠነ ክሂል ዘብየ: ሩፋኤል ባዕል እንተ ታብዕል ነዳየ: ዕስየኒ ለፍቁርከ ዕሤተ ሠናየ: ዘዕዝነ መዋቲ ኢሰምዐ ወዘዐይን ኢርእየ፡፡
@EOTCmahlet
ዚቅ
አንተ ዕሥየነ፤ዕሤተ ሠናየ፣ዘዓይን ኢርእየ ወዕዝን ኢሰምዓ፤በውስተ ልበ ሰብእ ዘኢተኃለየ፤ዘአስተዳለወ እግዚአብሔር ለእለ ያፈቅርዎ
@EOTCmahlet
ወረብ
አንተ ዕሥየነ ሊቀ መላእክት ዕሤተ ሠናየ ዘአስተዳለወ እግዚአብሔር/2/
ዘዓይን ኢርእየ ወዕዝን ኢሰምዓ በውስተ ልበ ሰብእ ዘኢተኃለየ/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ(ዓዲ)
አንተ ዕሥየነ ሊቀ መላእክት/2/
ዕሤተ ሠናየ ወዕዝን ኢሰምዓ ወዓይን ኢርእየ/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
ሃሌ ሉያ ይሰግዱ በብረኪሆሙ ወያሌዕሉ ኅሊናሆሙ በጥንቃቄ ወበሐሢሥ፡ ኀበ እግዚኦሙ ንጉሥ፤ቀዋምያን ለነፍሳት፡ እሙንቱ ሊቃናት፡ ዑራኤል ወሩፋኤል፡ ይትፌነዉ ለሣህል: እምኀበ ልዑል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ይትፌነዉ ለሣህል/2/
ለሣህል እምኀበ ልዑል/4/
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ይሰግዱ በብረኪሆሙ ወያሌዕሉ ኅሊናሆሙ በጥንቃቄ ወበሐሢሥ/2/
ኀበ እግዚኦሙ ንጉሥ ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ዑራኤል ወሩፋኤል/2/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም ዘሰንበት፦
ተፈሳሕኩ በአፍቅሮ አዕፃዲከ እግዚኦ ጥቀ ፍቁር አብያቲከ እግዚኦ እግዚአ ኃያላን፤ከመ እሰብሕ አኰቴተከ ወእገኒ ለስምከ፤ብርሃነ ብርሃናት ፈጣሬ አዝናማተ፤ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቅከ ዘትሰብክ በአፈ ነቢያት፤እግዚአ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት፣ ንጉሠ ነገሥት፤ዜናዊ ዓሣዬ ሕይወት
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
# Join & share
BY ያሬዳውያን
Share with your friend now:
tgoop.com/EOTCmahlet/7780