EOTCMAHLET Telegram 7836
🌼🌼🌼🌼
ስርአተ ዋዜማ(ለእግዚአብሔር ምድር በምላህ አባባል)
🕊🕊🕊🕊🕊

መስተበቋዕ በዜማ ይደረሳል

ይ.ካ ወካዕከ ናስተበቁዕ...

መዝሙር 23 ላይን እንዲሁም አንድ  ከዝክረ ቃል ላይ ያለ  ቃለ እግዚአብሔር ይጨምርና እየተቀባበሉ ይሉታል አባባሉም
@EOTCmahlet
መሪ፦ለእግዚአብሔር ምድር በምልህ
ተመሪ፦ለእግዚአብሔር ምድር በምልህ
መሪ፦ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
ተመሪ፦ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
መሪ፦ዓለምኒ ወኩሎሙ
ተመሪ፦ዓለምኒ ወኩሎሙ
መሪ፦እለ ይነብሩ ውስቴታ
ተመሪ፦እለ ይነብሩ ውስቴታ
መሪ፦ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
ተመሪ፦ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
@EOTCmahlet

ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

ከዛ ማንሻውን ተከትለው ሊቃውንቱ መሪ ወገን እና አንሽ ወገን  በመሆን ያደርሱታል።

አንሽ ወገን- ለእግዚአብሔር ምድር በምላህ

መሪ ወገን-ትጉሃን እለ ኢይነውሙ ዓለምኒ ወኩሎሙ እለ ይነብሩ ውስቴታ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

አንሽ ወገን-ወውእቱ ባህረ ሣረራ
ወአፍላግኒ ውእቱ አጽንዓ
መኑ የዓርግ ውስተ ደብረ እግዚአብሔር፤

#ወመኑ_ይቀውም_ውስተ_መካነ_መቅደሱ።

ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
ዘንጹሕ ልቡ ወንጹሕ እደዊሁ
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

ወዘኢነሥአ ከንቶ በላዕለ ነፍሱ
ወዘመሐለ በጉሕሉት ለቢጹ
ውእቱ ይነሥእ በረከተ እምኀበ እግዚአብሔር

#ወሣህሉኒ_እምኀበ_እግዚአብሔር_አምላኩ

ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
ዛቲ ትውልድ ተኀሥሦ(ተኀሦ) ሎቱ
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

ወተሐሥሥ ገጾ ለአምላከ ያእቆብ
አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት
ወይትረኀዋ ኆኃት እለ እምፍጥረት

#ወይባእ_ንጉሠ_ስብሐት

ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

እግዚአብሔር ኃያል ወጽኑዕ
እግዚአብሔር ኃያል በውስተ ጸብዕ
አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት

#ወይትረኀዋ_ኆኃት_እለ_እምፍጥረት

ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
ወይባእ ንጉሠ ስብሐት
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት
እግዚአብሔር  አምላከ ኃያላን ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት

ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም

ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

ከዚህ በኃላ ወደ ዋዜማ ቅኔ ያመራል

💠💠💠💠💠💠
ስርአተ ዋዜማ (እግዚአብሔር ነግሠ)
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መዝሙር 92 ላይ ያለ ሲሆን መስተበቁዕ ከተደረሰ በኃላ መሪ እና ተመሪ በመሆን ያደርሱታል

አባባሉ

ይ.ካ. ወካዕበ ናስተበቁዕ...

@EOTCmahlet
መሪ፦እግዚአብሔር ነግሠ
ተመሪ፦ እግዚአብሔር ነግሠ
መሪ፦ስብሀቲሁ ለብሰ
ተመሪ፦ስብሀቲሁ ለብሰ
መሪ፦ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
ተመሪ፦ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ፦ለብሰ
ተመሪ፦ለብሰ
መሪ፦እግዚአብሔር
ተመሪ፦እግዚአብሔር
መሪ፦ኃይሎ ወቀነተ
ተመሪ፦ኃይሎ ወቀነተ
መሪ፦ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
ተመሪ፦ ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ፦ወአጽንዓ ለዓለም ከመ ኢታንቀልቅል
ተመሪ፦ ወአጽንዓ ለዓለም ከመ ኢታንቀልቅል

አንሽ-እግዚአብሔር ነግሠ ስብሀቲሁ ለብሰ ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ

መሪ ወገን- ለብሰ እግዚአብሔር ኃይሎ ወቀነተ ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ

አንሽ ወገን-ወአጽንዓ ለዓለም ከመ ኢታንቀልቅል

#ድልው_መንበርከ_እግዚኦ

ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
እምትካት ወእስከ ለዓለም አንተ ክመ
ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
አልዐሉ አፍላግ እግዚኦ

#አልዐሉ_አፍላግ_ቃላቲሆሙ

ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
እምቃለ ማያት ብዙኅ
ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
መንክር ተላህያ ለባሕር

#መንክርሰ_እግዚአብሔር_በአርያሙ

ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
ስምዐ ዚአከ እሙን ፈድፋደ
ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
ለቤትከ ይደሉ ስብሐት እግዚኦ ለነዋኅ መዋዕል

#ስብሐት_ለአብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ

ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ

ለዓለም ወለዓለመ ዓለም

ሁሉም በዜማ-
አመ የሐንፃ እግዚአብሔር ለጽዮን፤ወይቄድሳ ለኢየሩሳሌም፤ኢየሱስ ክርስቶስ ምስለ መላእክቲሁ ዖደ፤በደሙ ቀደሳ፤በዕፀ መስቀሉ ዓተባ።

ይሕ በዜማ እንደተባለ ዋዜማ ቅኔ ይቀጥላል

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ስርአተ ዋዜማ (እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ አባባል)
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

መዝሙር 140 ላይ ያለ ሲሆን መስተበቁዕ ከተደረሰ በኃላ መሪ እና ተመሪ በመሆን ያደርሱታል

አባባሉ

ይ.ካ. ወካዕበ ናስተበቁዕ...

@EOTCmahlet
መሪ- እግዚኦ ጸራዕኩ ኀቤከ ስምዓኒ
ተመሪ- እግዚኦ ጸራዕኩ ኀቤከ ስምዓኒ
መሪ- ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
ተመሪ- ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
መሪ- ወአጽምዕ
ተመሪ-ወአጽምዕ
መሪ-ቃለ ስእለትየ
ተመሪ-ቃለ ስእለትየ
መሪ- ዘጸራሕኩ ኀቤከ
ተመሪ- ዘጸራሕኩ ኀቤከ
መሪ- ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
ተመሪ- ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
 
@EOTCmahlet
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን፤ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን፤ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን።

አንሽ- እግዚኦ ጸራዕኩ ኀቤከ ስምዓኒ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን

በመሪ ወገን- ወአጽምዕ ቃለ ስእለትየ ዘጸራሕኩ ኀቤከ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን

አንሽ ወገን-
ተወከፈኒ ጸሎትየ ከመ ዕጣን በቅድሜከ
አንሥአ እደውየ መሥዋዕተ ሠርክ
ሢም እግዚኦ ዐቃቤ ለአፉየ

#ወማዕፆ_ዘዓቅም_ለከናፍርየ

ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
ኢትሚጦ ለልብየ ውስተ ነገር እኩይ
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን

ለአመክንዮ መክንያት ለኃጢአት
ምስለ ሰብእ ገበርተ ዐመፃ
ወኢይትኃብር ምስለ ኅሩያኒሆሙ

#ገሥፀኒ_በጽድቅ_ወተዛለፈኒ_በምህረት

ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
ወቅብዕ ኃጥአንሰ ኢይትቀባዕ ርእስየ
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን

@EOTCmahlet
እስመ ዓዲ ጸሎትየኒ ከመ ኢትሣሃሎሙ
ተሠጥሙ በጥቃ ኰኵሕ ፅኑዓኒሆሙ
ሰምዑኒ ቃልየ እስከ ተክህለኒ
@EOTCmahlet

#ከመ_ግዙፈ_ምድር_ተሠጥቁ_በዲበ_ምድር

ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
ወተዘረወ አዕፅምቲሆሙ በኀበ ሲኦል
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን

እስመ ኀቤከ እግዚኦ አዕይንትየ
ብከ ተወከልኩ ኢታውፅአ ለነፍስየ
ዕቀበኒ እመሥገርት እንተ ኀብኡ ሊተ

#ወእማዕቀፎሙ_ለገበርተ_ዓመፃ

ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
ለይደቁ ውስተ መሥገርቶሙ ኃጥአን
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን

እስከ አኀልፍ አነ ባሕቲትየ
ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም

ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን፤ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን፤ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን።

ከዚህ በኃላ ወደ ዋዜማ ቅኔ ያመራል

@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet



tgoop.com/EOTCmahlet/7836
Create:
Last Update:

🌼🌼🌼🌼
ስርአተ ዋዜማ(ለእግዚአብሔር ምድር በምላህ አባባል)
🕊🕊🕊🕊🕊

መስተበቋዕ በዜማ ይደረሳል

ይ.ካ ወካዕከ ናስተበቁዕ...

መዝሙር 23 ላይን እንዲሁም አንድ  ከዝክረ ቃል ላይ ያለ  ቃለ እግዚአብሔር ይጨምርና እየተቀባበሉ ይሉታል አባባሉም
@EOTCmahlet
መሪ፦ለእግዚአብሔር ምድር በምልህ
ተመሪ፦ለእግዚአብሔር ምድር በምልህ
መሪ፦ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
ተመሪ፦ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
መሪ፦ዓለምኒ ወኩሎሙ
ተመሪ፦ዓለምኒ ወኩሎሙ
መሪ፦እለ ይነብሩ ውስቴታ
ተመሪ፦እለ ይነብሩ ውስቴታ
መሪ፦ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
ተመሪ፦ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
@EOTCmahlet

ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

ከዛ ማንሻውን ተከትለው ሊቃውንቱ መሪ ወገን እና አንሽ ወገን  በመሆን ያደርሱታል።

አንሽ ወገን- ለእግዚአብሔር ምድር በምላህ

መሪ ወገን-ትጉሃን እለ ኢይነውሙ ዓለምኒ ወኩሎሙ እለ ይነብሩ ውስቴታ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

አንሽ ወገን-ወውእቱ ባህረ ሣረራ
ወአፍላግኒ ውእቱ አጽንዓ
መኑ የዓርግ ውስተ ደብረ እግዚአብሔር፤

#ወመኑ_ይቀውም_ውስተ_መካነ_መቅደሱ።

ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
ዘንጹሕ ልቡ ወንጹሕ እደዊሁ
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

ወዘኢነሥአ ከንቶ በላዕለ ነፍሱ
ወዘመሐለ በጉሕሉት ለቢጹ
ውእቱ ይነሥእ በረከተ እምኀበ እግዚአብሔር

#ወሣህሉኒ_እምኀበ_እግዚአብሔር_አምላኩ

ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
ዛቲ ትውልድ ተኀሥሦ(ተኀሦ) ሎቱ
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

ወተሐሥሥ ገጾ ለአምላከ ያእቆብ
አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት
ወይትረኀዋ ኆኃት እለ እምፍጥረት

#ወይባእ_ንጉሠ_ስብሐት

ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

እግዚአብሔር ኃያል ወጽኑዕ
እግዚአብሔር ኃያል በውስተ ጸብዕ
አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት

#ወይትረኀዋ_ኆኃት_እለ_እምፍጥረት

ትጉሃን እለ ኢይነውሙ
ወይባእ ንጉሠ ስብሐት
ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት
እግዚአብሔር  አምላከ ኃያላን ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት

ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም

ትጉሃን እለ ኢይነውሙ መላእክት በበስርአቶሙ ትጉሃን እለ ኢይነውሙ

ከዚህ በኃላ ወደ ዋዜማ ቅኔ ያመራል

💠💠💠💠💠💠
ስርአተ ዋዜማ (እግዚአብሔር ነግሠ)
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መዝሙር 92 ላይ ያለ ሲሆን መስተበቁዕ ከተደረሰ በኃላ መሪ እና ተመሪ በመሆን ያደርሱታል

አባባሉ

ይ.ካ. ወካዕበ ናስተበቁዕ...

@EOTCmahlet
መሪ፦እግዚአብሔር ነግሠ
ተመሪ፦ እግዚአብሔር ነግሠ
መሪ፦ስብሀቲሁ ለብሰ
ተመሪ፦ስብሀቲሁ ለብሰ
መሪ፦ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
ተመሪ፦ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ፦ለብሰ
ተመሪ፦ለብሰ
መሪ፦እግዚአብሔር
ተመሪ፦እግዚአብሔር
መሪ፦ኃይሎ ወቀነተ
ተመሪ፦ኃይሎ ወቀነተ
መሪ፦ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
ተመሪ፦ ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ፦ወአጽንዓ ለዓለም ከመ ኢታንቀልቅል
ተመሪ፦ ወአጽንዓ ለዓለም ከመ ኢታንቀልቅል

አንሽ-እግዚአብሔር ነግሠ ስብሀቲሁ ለብሰ ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ

መሪ ወገን- ለብሰ እግዚአብሔር ኃይሎ ወቀነተ ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ

አንሽ ወገን-ወአጽንዓ ለዓለም ከመ ኢታንቀልቅል

#ድልው_መንበርከ_እግዚኦ

ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
እምትካት ወእስከ ለዓለም አንተ ክመ
ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
አልዐሉ አፍላግ እግዚኦ

#አልዐሉ_አፍላግ_ቃላቲሆሙ

ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
እምቃለ ማያት ብዙኅ
ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
መንክር ተላህያ ለባሕር

#መንክርሰ_እግዚአብሔር_በአርያሙ

ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
ስምዐ ዚአከ እሙን ፈድፋደ
ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
ለቤትከ ይደሉ ስብሐት እግዚኦ ለነዋኅ መዋዕል

#ስብሐት_ለአብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ

ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ
ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ሃሌሉያ ሃሌ ሉያ

ለዓለም ወለዓለመ ዓለም

ሁሉም በዜማ-
አመ የሐንፃ እግዚአብሔር ለጽዮን፤ወይቄድሳ ለኢየሩሳሌም፤ኢየሱስ ክርስቶስ ምስለ መላእክቲሁ ዖደ፤በደሙ ቀደሳ፤በዕፀ መስቀሉ ዓተባ።

ይሕ በዜማ እንደተባለ ዋዜማ ቅኔ ይቀጥላል

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ስርአተ ዋዜማ (እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ አባባል)
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

መዝሙር 140 ላይ ያለ ሲሆን መስተበቁዕ ከተደረሰ በኃላ መሪ እና ተመሪ በመሆን ያደርሱታል

አባባሉ

ይ.ካ. ወካዕበ ናስተበቁዕ...

@EOTCmahlet
መሪ- እግዚኦ ጸራዕኩ ኀቤከ ስምዓኒ
ተመሪ- እግዚኦ ጸራዕኩ ኀቤከ ስምዓኒ
መሪ- ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
ተመሪ- ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
መሪ- ወአጽምዕ
ተመሪ-ወአጽምዕ
መሪ-ቃለ ስእለትየ
ተመሪ-ቃለ ስእለትየ
መሪ- ዘጸራሕኩ ኀቤከ
ተመሪ- ዘጸራሕኩ ኀቤከ
መሪ- ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
ተመሪ- ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
 
@EOTCmahlet
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን፤ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን፤ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን።

አንሽ- እግዚኦ ጸራዕኩ ኀቤከ ስምዓኒ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን

በመሪ ወገን- ወአጽምዕ ቃለ ስእለትየ ዘጸራሕኩ ኀቤከ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን

አንሽ ወገን-
ተወከፈኒ ጸሎትየ ከመ ዕጣን በቅድሜከ
አንሥአ እደውየ መሥዋዕተ ሠርክ
ሢም እግዚኦ ዐቃቤ ለአፉየ

#ወማዕፆ_ዘዓቅም_ለከናፍርየ

ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
ኢትሚጦ ለልብየ ውስተ ነገር እኩይ
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን

ለአመክንዮ መክንያት ለኃጢአት
ምስለ ሰብእ ገበርተ ዐመፃ
ወኢይትኃብር ምስለ ኅሩያኒሆሙ

#ገሥፀኒ_በጽድቅ_ወተዛለፈኒ_በምህረት

ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
ወቅብዕ ኃጥአንሰ ኢይትቀባዕ ርእስየ
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን

@EOTCmahlet
እስመ ዓዲ ጸሎትየኒ ከመ ኢትሣሃሎሙ
ተሠጥሙ በጥቃ ኰኵሕ ፅኑዓኒሆሙ
ሰምዑኒ ቃልየ እስከ ተክህለኒ
@EOTCmahlet

#ከመ_ግዙፈ_ምድር_ተሠጥቁ_በዲበ_ምድር

ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
ወተዘረወ አዕፅምቲሆሙ በኀበ ሲኦል
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን

እስመ ኀቤከ እግዚኦ አዕይንትየ
ብከ ተወከልኩ ኢታውፅአ ለነፍስየ
ዕቀበኒ እመሥገርት እንተ ኀብኡ ሊተ

#ወእማዕቀፎሙ_ለገበርተ_ዓመፃ

ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን
ለይደቁ ውስተ መሥገርቶሙ ኃጥአን
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን

እስከ አኀልፍ አነ ባሕቲትየ
ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም

ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን፤ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን፤ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን።

ከዚህ በኃላ ወደ ዋዜማ ቅኔ ያመራል

@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet

BY ያሬዳውያን


Share with your friend now:
tgoop.com/EOTCmahlet/7836

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information. Read now As the broader market downturn continues, yelling online has become the crypto trader’s latest coping mechanism after the rise of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May and beginning of June, where holders made incoherent groaning sounds and role-played as urine-loving goblin creatures in late-night Twitter Spaces. With the “Bear Market Screaming Therapy Group,” we’ve now transcended language. With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings.
from us


Telegram ያሬዳውያን
FROM American