tgoop.com/EOTCmahlet/7840
Last Update:
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ስቡህ አባባል እና አቋቋም
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ክፍል ፩
ሚካኤል ሊቀ መላእክት
ሰአል በእንቲአነ ወቅዱስ ገብርኤል
ገብርኤል አዕርግ ፀሎተነ።
@EOTCmahlet
#በግራ_ወገን )
አርባዕቱ እንሰሳ
መንፈሳውያን ፤ሰባሕያን ወመዘምራን ሰአሉ በእንቲአነ ዕስራ
ወአርባዕቱ ካህናተ ሰማይኒ አዕርጉ ፀሎተነ።
( #በቀኝ_ወገን )
@EOTCmahlet
ነቢያት ወሐዋርያት ጻድቃን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ ምስሌክሙ ከመ ይክፍለነ መክፈልተ ወርስተ ለኵልነ
( #በግራ_ወገን )
@EOTCmahlet
ማኅበረ ቅዱሳን ወሰማዕት ሰአሉ
በእንቲአነ መላእክተ ሰማይኒ
አዕርጉ ፀሎተነ
( #በቀኝ_ወገን )
@EOTCmahlet
ማርያም እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ ሰአሊ በእንቲአነ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር
( #በግራ_ወገን )
@EOTCmahlet
ረከብኪ ሞገስ መንፈሰ ቅዱስ ወኃይለ ሰአሊ አስተምሪ ለነ ማርያም ወልድኪ ሣህሎ ይክፈለነ
@EOTCmahlet
( #በቀኝ_ወገን )
ኀበ ተርኅወ ገነት ወኀበ ተነጽፈ ዕረፍት ይክፈለነ ነሀሉ ውስተ በዓቶሙ ለቅዱሳን
( #በግራ_ወገን )
@EOTCmahlet
ኀበ ተርኅወ ገነት ወኀበ ተነጽፈ ዕረፍት ይክፈለነ ነሀሉ ውስተ በዓቶሙ ለቅዱሳን
( #በቀኝ_ወገን )
@EOTCmahlet
ኀበ ተርኅወ ገነት ወኀበ ተነጽፈ ዕረፍት ይክፈለነ ነሀሉ ውስተ በዓቶሙ ለቅዱሳን
@EOTCmahlet
ከዚህ በኃላ ጸሎት ተደርሶ ወደ ስምዓኒ ይቀጥላል
ቅኔ ማህሌት (ከ3ቱ የቤተክርስቲያን ክፍሎች አንዱ) በአስተዳዳሪው መቀመጫ (ግራ ወገን ና ቀኝ ወገን) በመባል ለ2 ቦታ ይከፈላል። ሊቃውንቱም እንደየ ማዕረጋቸው በመቆም ማህሌቱን እየመሩ ያስጀምራሉ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
"ስምዓኒ" ከመባሉ በፊት ግን የፀሎተ ሰአታት አካል የሆነው "ሚካኤል ሊቀ መላእክት..." ይደረሳል። ከዛ በኃላ ጸሎት ይደረሳል። ከዚህ በመቀጠል ከአንዱ ወገን "ስምዓኒ" ይመራል፤ ተመሪም መቋሚያውን አስቀምጦ ይመራል።
አባባሉም፦
@EOTCmahlet
👳♂መሪ፦ስምዓኒ እግዚኦ
👨ተመሪ፦ስምዓኒ እግዚኦ
👳♂መሪ፦ጸሎትየ
👨ተመሪ፦ጸሎትየ
👳♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ሃሌ ሉያ
👳♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ሃሌ ሉያ
👳♂መሪ፦ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
👨ተመሪ፦ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
👳♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ:-ሃሌ ሉያ
👳♂መሪ፦ ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ ሃሌ ሉያ
👳♂መሪ፦ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ
👨ተመሪ፦ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እስከ እዚ ከተመራ በኃላ ምሪቱ ይቆማል ግን ተመሪው ከመሪው ፊት አንዳለ እዛው እንዳለ ይጠብቃል(ወደ ቦታው አይመለስም)
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምሪቱ ከ2ቱ ክፍሎች ከግራ ከጀመረ(ስምዓኒን ከመሩ) ከቀኝ ወገን ማንሻ ያነሳሉ፤ ቀኝ ወገን ስምዓኒን ከመሩ ከግራ ወገን ማንሻ ያነሳሉ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማንሻውን የሚያነሱት(ግራም ይሁን ቀኝ) "አንሽ ወገን" ይባላሉ፤ መሪው ባለበት ያሉት ደግሞ "መሪ ወገን" ይባላሉ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
🧔አንሽ ወገን ካሉት 1ሰው፦ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ
አብረውት ያሉት(አንሽ ወገን)፦ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ ወገን፦ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
አንሽ ወገን፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ ወገን፦ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ
👨ተመሪ፦ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ (ይህን ብሎ ወደ ቦታው ይመለሳል)
መሪ ወገን፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
አንሽ ወገን፦አመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ ወገን ና አንሽ ወገን አንድ ላይ፦ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
ያለ ከበሮና ጽናጽል በፊት በጉረሮ
👉 ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በቁም ከከበሮና ጽናጽል ጋር
@EOTCmahlet
👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡
👉በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በመረግድ
👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡
👉በአሐቲ ቃል።
በቁም
👉ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በመረግድ-
👉ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በቁም
👉ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በመረግድ
👉ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በቁም
👉ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡
"ልዑል" ብለው እንደጨረሱ እንደሌላው መልክዕ ስምዓኒ ተብሎ በመረገድ አይባሉም እዛው በቁም እንደተባለ ሁሉም ጽናጽሉን አስቀምጦ በጉረሮ 👇👇
👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በጉረሮ እንደጨረሱ ሁሉም ከታች ያሉትን ይበሉ
( #በሕብረት_የሚባል )
ዳዊት ነቢይ በከመ ጸለየ፤እጼሊ ኀቤከ እግዚአብሔር አምላኪየ እንዘ ዕብል ከመዝ፤ፀወንየ ወኰኲሕየ፤ወታድኅነኒ ሊተ እምጸላዕትየ፤ወዐቃቤየ ትከውነኒ፤ወእትዌከል ብከ ምዕመንየ ወዘመነ ፍቃንርየ፤ረዳኢየ ወምስካይየ፤ወሕይወትየ ወታድኅነኒ፤
እምእደ ገፋዕየ፤ሃሌ ሉያ በስብሐት ዕጼውዓከ፤ንጉሥየ ወአምላኪየ፤ሚካኤል
መልአክ፤ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ፤ወበእንተ ነፍሰ ኵልነ፤ መልአኪየ ይቤሎ፤እመላእክት ሠምሮ፤መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ
( #በሕብረት_የሚባል )
ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን: ሰላም ለክሙ ማኅበረ ነቢያት ቅዱሳን: ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሐዋርያት ፍንዋን:
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሰማዕት ወጻድቃን:
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሥላሴ ጉቡዓን: ወሰላም ለማርያም ዘእሳት ክዳን።
( #በሕብረት_የሚባል )
ማኅበረ መላእክት ወሰብእ፤ተዓይነ
ክርስቶስ ወእሙ፤ሰላም ለክሙ ሶበ እከሥት አፉየ ለውዳሴክሙ፤ፍሬ ማኅሌት እምልሳንየ ትቅስሙ፤ምስሌየ ሀልዉ ወምስሌየ ቁሙ።
ውድ ማህሌታውያን ይህን ቻናል ለሌሎች ይደርስ ዘንድ #ሼር በማድረግ ይተባበሩን፤ እናመሰግናለን።
@EOTCmahlet
እንዲገባችሁ "👉" ምልክት ብቻ እናንተ እያያችሁ ተከተሉ
@EOTCmahlet
አስተያየት ካለ @eotcmahletawian ላይ
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
#Join & #share
BY ያሬዳውያን
Share with your friend now:
tgoop.com/EOTCmahlet/7840