ETCONPWORK Telegram 1787
በድጋሚ የወጣ የአጥር ስራ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ክልል ውስጥ የአስኮ 40/60 የጋራ ህንፃ ባለቤቶች ኃ/የተ/ህብረት ስራ ማህበር ለአጥር ግንባታው አስፈላጊ የሆኑትን ግብዓቶች በማቅረብ የጉልበት ዋጋን በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ የኮንዶሚኒየሙን ዙሪያ አጥር ለማሳጠር ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

    የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማስረጃ የሚያቀርብ መሆን ይኖርበታል።
    2ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው ሆነው ደረጃ ስምንት እና ከዛ በላይ መሆን አለባቸው።
    ተጫራቾች ለጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ማስከበሪያ ዋስትና /CPO/ ብር 10,000.00 ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
    ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጉልበት ዋጋ ለስራው የሚያስፈልጉትን ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ያካተተ መሆን ይኖርበታል።
    ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ማስታወቂያ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አስኮ 40/60 ሳይት ብሎክ 3 አንደኛ ፎቅ ካለው የማሀበሩ ፅ/ቤት የማይመለስ ብር 400.00 በማህበሩ የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000366344547 ገቢ በማድረግ የባንክ ደረሰኙን ይዞ በመቅረብ መግዛት ይችላል።
    ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን ሰነድ በመሙላት የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ መመሪያ በሚያዘው የፋይናንሻልና ቴክኒካል ፕሮፖዛላችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ከወጣበት ግዜ አንስቶ በ15 ቀን ጊዜ ውስጥ በማህበሩ ፅ/ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
    ተጫራቾች የጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ ሰነዱ ላይ ህጋዊ ማህተም እና ፊርማ ማድረግ ይኖርባቸዋል። ህጋዊ ማሀተም የሌለው ሰነድ ከውድድር ውጭ ይደረጋል።
    ተጫራቾች የቦታውን ጠቅላላ ሁኔታ በሳይቱ ላይ በአካል በስራ ሰዓት‍‍‍‌‌‍‍‍‌‌‌‍‌‌‍ በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
    ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ው በተዘጋ በነጋታው ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
    ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏ውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማብራሪያ፡- በስልከ ቁጥር-0974-99 93 94/0911_83-38-28 ወይም የማህበሩ ጽ/ቤት ቢሮ በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።

የአስኮ 40/60 የጋራ ህንፃ ባለቤቶች ኃ/የተ/ህብረት ስራ ማህበር

https://www.tgoop.com/ETCONpWORK

tgoop.com/ETCONpWORK/1787
Create:
Last Update:

BY Ethio Con Work

Share with your friend now:
tgoop.com/ETCONpWORK/1787

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Image: Telegram. During a meeting with the president of the Supreme Electoral Court (TSE) on June 6, Telegram's Vice President Ilya Perekopsky announced the initiatives. According to the executive, Brazil is the first country in the world where Telegram is introducing the features, which could be expanded to other countries facing threats to democracy through the dissemination of false content. To delete a channel with over 1,000 subscribers, you need to contact user support The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said.
from us

Telegram Ethio Con Work
FROM American