Notice: file_put_contents(): Write of 2846 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 8192 of 11038 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Ethio Con Work@ETCONpWORK P.2244
ETCONPWORK Telegram 2244
👉ባሳለፍነው ሳምንት ከኖህ ሪል እስቴት ቤት ገዝተው የነበሩ ግለሰቦች ከውላችን ውጪ መሠረተ ልማት ያልተሟላለት ቤት ተረክበን ከፍተኛ ችግር ላይ ነን ማለታቸውን መዘገቡ ይታወሳል።

🚧በዚህ ዘገባ ላይ ከኖህ ግሪን ፓርክ ሳይት መኖርያ አፓርታማ ገዝተው ከተረከቡ ከሁለት አመት በላይ እንደሆናቸው የሚናገሩት ግለሰቦች አሁን ድረስ መብራት እና ዉሀ እንኳን ስላልተሟላ ለመኖር አልቻልንም ማለታቸው ይታወሳል።

በዚህ ዙርያ ኖህ ሪል እስቴት ለመሠረት ሚድያ ምላሽ የላከ ሲሆን የኖህ ግሪን ፓርክ የመኖሪያ መንደር ግንባታ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን መሰረተ ልማት ከመሟላቱ በፊት በቤት ገዢዎች ጥያቄ ወደ ነዋሪዎች የተዛወረ ነው ብሏል፡፡

"የህንጻው ግንባታ ቢጠናቀቅም በወቅቱ መሰረተ ልማት ለማሟት ግን አልቻልንም ነበር፡፡ ገዢዎች ቤቱን የማስጌጥ ሥራ ለመስራት በሚል (ይህም በደብዳቤ ተገልጾላቸው) ቤቱን ተረክበዋል፡፡ ቤቱን ከተረከቡ በኋላ ግን አስቀድመው የገቡትን ቃል በማጠፍ ከጎረቤት መብራት በህገ ወጥ መንገድ በመዘርጋት እና ራሳቸውን ጭምር ለአደጋ በማጋለጥ በመኖር ላይ ይገኛሉ" ብሎ ድርጅቱ ምላሹን ሰጥቶናል።

የመብራት አገልግሎትን በተመለከተ የሪል እስቴት ድርጅቱ በህንጻዎቹ ላይ ያለውን የውስጥ መስመር በወቅቱ የዘረጋሁ ሲሆን ነገር ግን ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ትራንስፎርመር በወቅቱ ባለመገኘቱ ከፍተኛ ጊዜ መዘግየት ተፈጥሯል ብሎ በአሁኑ ወቅት ችግሮች ሁሉ ተቀርፈው የመብራት ሥራ በከፍተኛ ፍጥነት እየተከናወነ ነው ብሏል።

ውሀን በተመለከተ ደግሞ ለውሀ ዝርጋታው መዘግዬት ዋናው ምክንያት ለጀነሬተር እና ለታንከር የተዘጋጀው ቦታ በሶስተኛ ወገን እጅ በመውደቁ እና ቦታውን ለማስለቀቅ በመስተዳድሩ በኩል ንግግር እየተደረገ በመሆኑ ሲሆን አሁን ግን ቦታውን ሙሉ በሙሉ ወደሌላ አቅጣጫ በመቀየር ስራው እየተሰራ ይገኛል ብሏል።

በመጫረሻም የካርታ ጥያቄን በተመለከተ ለግሪን ፓርክ የሚያስፈልገውን 700 ካርታ ካወጣን በኋላ ህትመት በማቆሙ 54 ካርታ ሳይታተም ቀርቷል፣ ይህም መዘግየት ፈጥሯል ብሏል።

በተያያዘ ዜና፣ ኖህ ሪል እስቴት የኢስት ኮንቬንሽን አፓርትመንቶቹን እንዲያስረክብ መደረጉ ታውቋል።

እነዚህ የኖህ አፓርትመንቶች አሁን በመገንባት ላይ ካለው አዲስ አፍሪካ ኮንቬንሽን ማዕከል በአጎራባች ላይ የተገነባ 192 አፓርትመንቶችን የያዘ ህንጻ እንደነበር ታውቋል፡፡

ህንጻው ግን የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ከፍተኛ ድርሻ ለያዘበት ለአዲስ አፍሪካ ኤግዚቢሽን እና ኮንቬንሽን ሴንተር ማስፋፊያነት ለሆቴል አገልግሎት እንዲሰጥ መስተዳደሩ በመወሰኑ መስተዳደሩ ህንጻውን እንዲያስረክብ ኖህን ማዘዙ ታውቋል፡፡

ይህን ተከትሎም ኖህ በህንጻው ላይ የነበሩትን ደንበኞቹን በቅርብ ርቀት ወደ ሚገኙ የድርጅቱ ሌሎች ህንጻዎች ላይ በመመደብ እያዘዋወረ መሆኑ ታውቋል።

Via Meseret Media

@etconp

tgoop.com/ETCONpWORK/2244
Create:
Last Update:

BY Ethio Con Work

Share with your friend now:
tgoop.com/ETCONpWORK/2244

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

4How to customize a Telegram channel? To view your bio, click the Menu icon and select “View channel info.” Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members. Telegram channels fall into two types:
from us

Telegram Ethio Con Work
FROM American