ETCONPWORK Telegram 2246
👉ግዙፉ ለሚ ብሔራዊ ሲሚንቶ ፈብሪካ

🚧በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ ዳርቻ የተንጣለለው ግዙፉ የለሚ ብሔራዊ ሲሚንቶ ፈብሪካ ዛሬ ተመርቆ በይፋ ሥራ ይጀምራል‼️

💫ኢንዱስትሪው ለአካባቢውና ለዞኑ ትልቅ የኢንቨስትመንት አቅም ከመሆኑም ባሻገር  የሀገሪቱን የሲሚንቶ እጥረት ችግር ይፈታል ተብሎ ይታመናል።

🏷ይህ ግዙፍ ፋብሪካ በአማራ ክልል የመጀመሪያው የሲሚንቶ ፋብሪካ ነው።

ይህ ፋብሪካ በ125 ቢሊየን  ብር  (2.2 ቢሊየን ዶላር)  ወጪ  በኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ  ከቻይና ባለሃብቶች ጋር ያስገነባው ሲሆን ፋብሪካው ተጠናቆ ዛሬ ሊመረቅ ነው። 

🌟ይህ በሰሜን ሸዋ ዞን አንሳሮ ወረዳ  እየተገነባ የሚገኘው ለሚ ሲሚኒቶ ፋብሪካ  በቀን ከ 10ሺ ቶን በላይ  ሲሚንቶ የሚያመርት ሲሆን የኢትጵያን የሲሚንቶ ፍላጎት እና እጥረት በትንሹ እንደሚያግዝ ይጠበቃል።

@etconp

tgoop.com/ETCONpWORK/2246
Create:
Last Update:

BY Ethio Con Work

Share with your friend now:
tgoop.com/ETCONpWORK/2246

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Step-by-step tutorial on desktop: Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. The optimal dimension of the avatar on Telegram is 512px by 512px, and it’s recommended to use PNG format to deliver an unpixelated avatar. Telegram message that reads: "Bear Market Screaming Therapy Group. You are only allowed to send screaming voice notes. Everything else = BAN. Text pics, videos, stickers, gif = BAN. Anything other than screaming = BAN. You think you are smart = BAN. In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013.
from us

Telegram Ethio Con Work
FROM American