ETH724 Telegram 27
አፍጋኒስታን፡ ጦርነቱ ስንት ህይወት ቀጥፎ ስንት ገንዘብ ፈጅቶ እዚህ ደረሰ?

ከ20 ዓመታት ወታደራዊ እንቅስቃሴ በኋላ የአሜሪካ እና የሌሎች የውጭ ኃይሎች
አፍጋኒስታንን ለቅቀው ሲወጡ ታሊባን በፍጥነት አገሪቱን ተቆጣጥሯል።
ፕሬዝዳንት ባይደን እስከ መስከረም አጋማሽ ድረስ ሁሉም የአሜሪካ ወታደሮች ከአፍጋኒስታን
ሙሉ ለሙሉ እንዲወጡ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።
ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ አሜሪካ እና የኔቶ አጋሮቿ በአፍጋኒስታን ምን ያህል ወጪ
እንዳወጡ እንመለከታለን።
አሜሪካ ከ9/11 የሽብር ጥቃቶች ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ኦሳማ ቢን ላደን እና ሌሎች
የአል-ቃይዳ ሰዎችን ይደግፋሉ ያለችው ታሊባንን ከስልጣን ለማውረድ እአአ ጥቅምት
2001 አፍጋኒስታንን ወረረች።
ታሊባንን ለመዋጋት አሜሪካን ቢሊዮን ዶላሮችን ስታፈስ የጦሯ ቁጥርም ጨምሯል። እአአ
በ2011 ቁጥሩ 110,000 ገደማ ደርሷል።
አሁን ቁጥሩ ቀንሶ ወደ 650 ገደማ ቀርተዋል። እነዚህም በአፍጋኒስታን ለሚገኙ
ዲፕሎማቶች ጥበቃ ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አሶሺየትድ ፕሬስ ዘግቧል። ታሊባን
አፍጋኒስታንን ከተቆጣጠረ በኋላ አሜሪካ ዜጎቿን ለማስወጣት በሺዎች የሚቆጠሩ
ወታደሮቿን ዳግም ወደ ካቡል ልካለች።
BBC
@ETH724
@ETH724

tgoop.com/ETH724/27
Create:
Last Update:

BY ኢትዮ 7/24 መረጃ

Share with your friend now:
tgoop.com/ETH724/27

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place. Telegram message that reads: "Bear Market Screaming Therapy Group. You are only allowed to send screaming voice notes. Everything else = BAN. Text pics, videos, stickers, gif = BAN. Anything other than screaming = BAN. You think you are smart = BAN. Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. As of Thursday, the SUCK Channel had 34,146 subscribers, with only one message dated August 28, 2020. It was an announcement stating that police had removed all posts on the channel because its content “contravenes the laws of Hong Kong.” When choosing the right name for your Telegram channel, use the language of your target audience. The name must sum up the essence of your channel in 1-3 words. If you’re planning to expand your Telegram audience, it makes sense to incorporate keywords into your name.
from us

Telegram ኢትዮ 7/24 መረጃ
FROM American