ETH724 Telegram 38
👉👉👉Alert‼️‼️

በቁጥር ከ300-400 የሚደርሱ የትህነግ አሸባሪዎች ወደ ወረባቦ ወረዳ 07 ቀበሌ ገደሮ ሾልከው እንደገቡና "አጥሩ ጎራ" በሚባል ተራራማ ቦታ አድርገው ወደአጎራባቹ የቃሉ ወረዳ 027 ቀበሌ ለመግባት እየተንቀሳቀሱ መሆኑን ከስፍራው የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል፡፡ በአሁኑ ሰአት ከአርሷደሩ በስተቀር እየተዋጋቸው ያለ ሀይል ባለመኖሩ አርሷደሮቹ ተጨማሪ ሀይል እንዲደርስላቸው አሳስበዋል!

የቃሉ ወረዳ አርሷደር ያገኘኸውን እየታጠክ ማለፊያ መንገዶችን ሁሉ በመዝጋት አስቸኳይ ርብርብ ልታደርግ ይገባል!

ጥምር ህዝባዊ ሀይሉም ይህንና ሌሎች መረጃዎችን አስቸኳይ መፍትሄ የሚሠጥ እርምጃ መውሰድ ይጠበቅበታል!

ትልቅ አቅም ይዞ ምንም ማድረግ አለመቻልን ያህል ህመም የለም!!!

Via ዘሪሁን
@ETH724
@ETH724

tgoop.com/ETH724/38
Create:
Last Update:

BY ኢትዮ 7/24 መረጃ

Share with your friend now:
tgoop.com/ETH724/38

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment. The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information. Image: Telegram. With the sharp downturn in the crypto market, yelling has become a coping mechanism for many crypto traders. This screaming therapy became popular after the surge of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May or early June. Here, holders made incoherent groaning sounds in late-night Twitter spaces. They also role-played as urine-loving Goblin creatures. Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value.
from us

Telegram ኢትዮ 7/24 መረጃ
FROM American