ፖል ሜርሰን፡ " እኔ አርሰናል ቤት ስልጣን ቢኖረኝ ከየትኛውም ተጫዋች ቅድሚያ አሌክሳንደር ኢሳክን ለአርሰናል አስፈርም ነበር::ባንኩን በመስበር አዘዋውረው ነበር እሱ የምርጦች ምርጥ ነው አርሰናልን ወደ ሌላ ደረጃ ያሸጋግረዋል በማለት ፖል ሜርሰን ትናግሯል" [ስካይ ስፖርት]
14 ቁጥር በልኩ ልክክ ትል ነበር አይዛክ ወደ አርሰናል ቢመጣ 🙄
SHARE @ETHIO_ARSENAL

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#OFFICIAL ፦
የ18 አመቷ የአርሰናል የሴቶች ቡድን ተጫዋች የሆነቺው ላይላ ኸርትበርግ ዛሬ 18ተኛ አመቷን መያዟን ተከትሎ ለአርሰናል የሴቶች ቡድን ይፋዊ የፕሮፌሽናል ኮንትራቷን ፈርማለች ።
SHARE" @ETHIO_ARSENAL

#ወቅታዊ_መረጃ
በሀገራችን በአብዛኛው ቦታዎች ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ እየተከሰተ ይገኛል።
በዛሬው ለሊት 9:51 አካባቢ ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ነበር።እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰዎች በድንጋጤ ተነስታችሁ ይሆናል።
በአዲሳባ አብዛኛዎቹ ሰፈርዎች ውስጥ እና በክልል ከተሞች ነው ይሄ ክስተት የተፈጠረው።መረጃዎች እንደሚያሳዩት የትናንት ለሊት መሬት መንቀጥቀጥ ከሌሎች ቀናቶች የተለየ እና አስፈሪ ነበር እያሉ ነው።
ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን !🙏
[ኢትዮ አርሰናል]

#ወቅታዊ_መረጃ !
ይሄ የመሬት መንቀጥቀጥ ቀን በቀን ቀስ እያለ የንዝረቱና ሽፋኑ እየጨመረ ከአፋር ተነስቶ አዲስ አበባ ገብቷል ። ፈጣሪ በያለንበት ሰላም ያርገን ዛሬ በከተማችን አዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል መሬት መንቀጥቀጥ ማስቀረት የሚቻልበት ምንም ዓይነት ሳይንስ የደረሰበት ሳይንሳዊ ነገር ስለሌለ ጉዳቱን መቀነስ ለይ በትኩረት ብንሰራ እላለሁ ።
መሬት መንቀጥቀጥ በሚከስትበት ጊዜ መድረግ ያለብ ነገሮች
>ራስን ማረጋጋት
> ቋሚዎቹን አጥብቆ መያዝ
>ሊፍት አለመጠቀም
>ከመስኮት አከባቢ መራቅ
>በኤሌክትሪክ እና በጋዝ የሚሰሩ መገልገያዎችን ማጥፋት
>ከቤት ውጪ ከሆኑ እዛው ውጪ መቆየት
>ከግድግዳና ሊፈርስ ከሚችል ነገሮች መራቅ
>ከቤት ውስጥ ከሆኑ ጠረጴዛ ና ዴስክ ስር መግባት
>እሳት ከሚያስከትሉ ነገሮች መራቅ
በተረፈ ሁሉችንም እንዳየ እምነታችን ዱዋዕ/ፀሎት በብዙ ልናደርግ ይገባል ።
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ይህን መረጃ ለሰው እንዲደርስ ሼር ማድረግዎን አይርሱ ።

መልካም እድል!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins ስፓርት ቤቲንግ ከፍተኛ የጉርሻ ስጦታ እና ደስታን በእጥፍ ያግኙ። መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉
🕹 https://t.betwinwins.net/mrthtt6a
📱http://www.tgoop.com/betwinwinset

NEW BALANCE SNEAKERS
HARUN BRAND
MADE IN VETNAM
siz 40 41 42 43 44
📞0948686467
📞0920469288
አድራሻ ድሬዳዋ
አሸዋ የገበያ መአከል
የቤት ቁጥር 448 ❤
የቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👉
https://www.tgoop.com/harunbrand/461
https://@harunbrand
https://@harunbrand
https://@harunbrand
https://@harunbrand
💬በ inbox @harunbrand አዋሩኝ ☎️፣ 0948686467

Ready for Brighton🔥
🚨 ብራይተን vs አርሰናል 🏆
🏆 𝐏𝐫𝐞𝐦𝐢𝐞𝐫 𝐋𝐞𝐚𝐠𝐮𝐞
🏟 𝐀𝐦𝐞𝐱 𝐒𝐭𝐚𝐝𝐢𝐮𝐦
🕠 2:𝟑𝟎 (🇪🇹 𝐭𝐢𝐦𝐞)
ልጆቻችን ለዛሬዉ ምሽት ከብራይተን ጋር ከሜዳችን ውጪ ጨዋታ ዝግጁ ናቸው ።
መልካም እድል ! 🙏
SHARE @ETHIO_ARSENAL
🚨 ብራይተን vs አርሰናል 🏆
🏆 𝐏𝐫𝐞𝐦𝐢𝐞𝐫 𝐋𝐞𝐚𝐠𝐮𝐞
🏟 𝐀𝐦𝐞𝐱 𝐒𝐭𝐚𝐝𝐢𝐮𝐦
🕠 2:𝟑𝟎 (🇪🇹 𝐭𝐢𝐦𝐞)
ልጆቻችን ለዛሬዉ ምሽት ከብራይተን ጋር ከሜዳችን ውጪ ጨዋታ ዝግጁ ናቸው ።
መልካም እድል ! 🙏
SHARE @ETHIO_ARSENAL
Here's a highly reliable online part-time job platform that I would like to recommend to you: BTT.
BTT is one of the largest advertising networks globally and is currently recruiting online part-time employees in Ethiopia.
No academic qualifications or work experience are required, and you can easily start earning money with just a smartphone. By downloading the designated app and increasing the download rate of other companies, you can earn lucrative referral fees.
💸 Daily income up to 4,000 ETB
📱Simple operation, only 15-20 minutes per day
✅ Free without any investment
📈 Provides exclusive training to help you
If you are interested in this opportunity
please click the BTT official channel to contact customer service:
https://www.tgoop.com/+0yxBRJSVMJQ0ZmFl

ETHIO ARSENAL
Sticker
•|| Arsenal day ! 🥰
ብራይተን 🆚 አርሰናል
🧤ከውጤት ጋር መልሶ እየተቀራረበ ያለው ክለባችን በ boxing day መርሃግብሮች ዛሬ ከረዥም ጨዋታዎች የለንደን ጨዋታዎች በውሃላ ከለንደን ውጪ ወደ አሜክስ ስቴድየም በማቅናት ብራይተንን የሚገጥም ይሆናል። የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከ ብራይተን ጋር ስላለው ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ 👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
📅 የ ጨዋታ ቀን --> ዛሬ ቅዳሜ
🕰 የ ጨዋታ ሰዓት --> ምሽት 2:30
😎 የመሀል ዳኛ--> አንቶኒ ቴይለር
🏟 የ ጨዋታ ሜዳ --> አሜክስ ስቴድየም
▪️|| [ ቅድመ ጨዋታ ትንተና ]
✓ የቡድን ዜናዎች
✓ እውነታዎች
✓ የጨዋታ ግምቶች
✓ ግምታዊ አሰላለፍ
✓ ወሳኝ ነጥቦች
▪️|| የ ቡድን ዜና !
• ብራይተን
- ባለሜዳዎቹ የጉዳት ስቃይ ላይ ሲሆኑ ዳኒ ዌልቤክ ፣ ኢቫን ፈርጉሰን ከጨዋታው ውጪ ሲሆኑ ኢስቱፒናን እና ሂንሼልዉድ አጠራጣሪ ሁኔታ ላይ ናቸው።
• አርሰናል
- ሚኬል አርቴታ ልምምድ ማዕከል ውስጥ ብዙውን ያጠቃው ህመም አሁን ላይ እንደሌለ ገልዋል። በዚህም ምክንያት ካይ ሃቨርትዝ ለጨዋታው ዝግጁ የሚሆንበት ዕድል ሰፊ ነው። ስተርሊንግ ፣ ቶሚያሱ ፣ ቤን ዋይት ከጨዋታው ውጪ ናቸው !
- ጁርያን ቲምበር 5ኛ ቢጫ ካርድ በመመልከቱ የዛሬው ጨዋታ ያልፈዋል።
▪️|| እውነታዎች [ ቢቢሲ እና ኦፕታ ]
✓ ክለባችን አርሰናል ባለፉት 2 ወራት ምንም ሽንፈት አላስተናገደም።
✓ ከብራይተን ጋር ባደረግናቸው ካለፉት 5 ጨዋታዎች ውስጥ 3ቱን ማሸነፍ ችለናል
✓ ብራይተኖች በአዲስ ዓመት በመጀመሪያው ጨዋታቸው ከተሸነፉ 8 ዓመታት ተቆጥረዋል።
✓ ካይ ሃቨርትዝ ብራይተንን በገጠመባቸው ባለፉት 4 ጨዋታዎች በሙሉ ጎል አስቆጥሯል።
▪️|| ግምታዊ አሰላለፍ
- ብራይተን
• ቨርብሩገን ፣ ላምፕቴይ ፣ ቫን ሄክል ፣ ደንክ ፣ ኢጎር ፣ ባሌባ ፣ ኦሪሌይ ፣ ሚንቴህ ፣ ሩተር ፣ አዲንግራ ፣ ፔድሮ
- አርሰናል
• ራያ ፣ ፓርቴይ ፣ ሳሊባ ፣ ጋቢ ማጋልሄሽ ፣ ሌዊስ-ስኬሊ ፣ ኦዴጋርድ ፣ ራይስ ፣ ሜሪኖ ፣ ማርቲኔሊ ፣ ጄሱስ ፣ ትሮሳርድ።
▪️|| የውጤት ግምቶች
✓ [ sports mole ] - ብራይተን 1-2 አርሰናል
✓ [ 90 min ] - ብራይተን 1-2 አርሰናል
✓ ✍🏽[ @hafiz_go ] - ብራይተን 0-2 አርሰናል
• ወሳኝ ነጥቦች 👌🏽
- 9 ጨዋታዎችን የምናደርግበት ይህ የፈረንጆች የመጀመሪያው ወር በመርሃ ግብር የተጨናነቀ ነው። እንደዚህ አይነት ጊዜያትን በድል መወጣት መጨረሻ ላይ ከፍ ያለ ክፍያ ይኖረዋል። ሊቨርፑልን ጀርባ ለጀርባ እየተከታተለ ያለው ክለባችን ዛሬም በዋንጫ ፉክክሩ ለመቆየት የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፍ የግድ ይለዋል። በተለይም በዛሬው ጨዋታ ሁለት ቁልፍ ተጫዋቾቻችንን ሳካን በጉዳት እና ቲምበር በቅጣት አተን ከሜዳ ውጪ እጅግ አስቸጋሪ ክለብን እንገጥማለን። ይህን ጨዋታ ማሸነፍ ቀጣይ ለሚመጡትም ጨዋታዎች የማሸነፍ ስሜታችንን የምናጠናክርበት እና የራሳችንን ስራ ሰርተን ጫናውን መሪው ሊቨርፑል ላይ ማድረግ አለብን።
በተረፈ ከባድ ጨዋታ ቢሆንም እናሸንፋለን የሚል እምነት አለኝ ! 🙏🏽 #COYG
- እናንተም የ ጨዋታ ግምታችሁን ፣ ጨዋታው ላይ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ፣ ምን ሊመስል እንደሚችል ግምታችሁን አስቀምጡ ! 👇🏽
"SHARE". @ETHIO_ARSENAL

▪️||የቲምበር አለመኖርን ተከትሎ ምን አልባት አርሰናል አሰላለፍ ላይ ለውጥ ሊያረግ ይችላል።
በቲምበር በኩል የሚሰለፉት ሁለት ተጫዋቾች በጉዳት አለሞኖራቸውን በማሰብ አርቴታ በ 3 ተከላካዮች ጨዋታውን ሊጀምር ይችላል።
ምን አልባት በ 3_2_4_1 Formation ወደ ሜዳ ልንገባ እንችላለን።
SHARE| @ETHIO_ARSENAL