Telegram Web
▪️|| አርሰናል በጥር ወር የዎልቨርሃምፕተኑን ኮከብ ማቲዎስ ኩኛን የማስፈረም ዕድል ካለ ሙከራ እያደረገ ነዉ ።

ተጫዋቹ በ2024-25 የውድድር ዘመን ባሳየው አስደናቂ ብቃት ትኩረትን ስቧል ።
ዎልቭስ ብራዚላዊውን ተጫዋች ለመልቀቅ እንደማይፈልጉ ይታመናል ። ይህም ለ አርሰናል ከዝዉዉሩ በፊት ትልቅ እንቅፋት ይሆንበታል ። [ football insider]

- ይሄን ዜና ለ አርሰናል ቅርብ የሆነዉ connor Humm repost በማድረግ አረጋግጦታል !

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
🚨Team news and ticks ስለ ማቲያስ ኩኛ !

- ትላንት ስለ አንድ ዝዉዉር የተናገርኩለት ተጫዋች ማቲያስ ኩኛ ነዉ ። ነገር ግን ወልቭስ እሱን የሚለቀዉ አይመስልም ። ከተገመተለት በላይ ገንዘብ አርሰናል ካለቀረበ በቀር ተጫዋቹን የመልቀቅ ፍላጎት የላቸዉም ። ምን ያህል ዋጋ እንደለጠፉበት እስካሁን አላወኩም ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
🚨ማቲያስ ኩኛ ወደ አርሰናል ለመዘዋወር ፍቃደኛ ነዉ ። ነገር ግን በጥር ወር ከ ወልቭስ ተጫዋቹን ለማስፈረም እጅግ በጣም ብዙ ስራ ይጠይቃል ። እስቲ የሚፈጠረዉን እናያለን ። [ Dobbo ]

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
የሚሸጥ playstation አንገዛለን

  @keepwalkinn
                                   @Ahm3d_Abd

☎️  0941436032

☎️ 0941709429

Channel: @psmarket
🚨 አርሰናል የብራይተኑን አጥቂ ኢቫን ፈርጉሰን ለማስፈረም እየተከታተሉ ይገኛሉ ፤ ነገርግን የ 20 አመቱ አጥቂ ለማግኘት መድፈኞቹ ከ ፉልሀም እና ዌስትሀም ከባድ ፉክክር ይገጥማቸዋል። [ Talk.Sport ]

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL
ETHIO ARSENAL
Photo
▪️|| እዉን አርሰናል ማቲያስ ኩኛ ያስፈልገዋል ?

- የዝዉዉሩ ወሬ በጣም Early stage እንደሆነ አዉቃለሁ ነገር ግን ብዙ ነገር ከ rumour ነዉ የሚጀምረዉ ። ባይሳካ እንኳን አርሰናል ምን አይነት ተጫዋች እንደሚፈልግ ማሳያ ነዉ ። ማቲያስ ኩኛ የመጀመሪያ ቦታዉ በ profile እንደተቀመጠዉ striker ነዉ ። ነገር ግን left winger ፣ ወጣ ያለ ወይም ይሄ Right Far winger የሚባል ተጫዋችም ነዉ ። ምን ማለት ነዉ የተጋጣሚ ሳጥን ዉስጥ ብዙ ደቂቃ የሚያሳልፍ ሳይሆን ከጥልቅ ተነስቶ የሚጫወት የ መስመር ተጫዋች አይነት ነዉ ። በግሌ ያን ያህል ረጅም ዓመት አይቼዉ አውቃለሁ ባልልም በቂ በሚባል ሁኔታ የተወሰኑ ጨዋታ ተመልክቻለሁ ። በ አትሌቲ እያለ ባየሁት በጣት የሚቆጠር ጨዋታ ከ መስመር ይልቅ የፊት አጥቂ ይመስል ነበር ። more 4-4-2 እንደ ሁለተኛ አጥቂ አይነት ነገር ። እንግሊዝ ከመጣ በኋላ ግን አጥቂ ቦታ የሚሰለፍ ግን ከጥልቅ በመስመር መጫወት የሚያበዛ አይነት ተጫዋች ነዉ ።

- I don't know ግን በሲቲ ቤት ጄሱስ በጣም ምርጥ በነበረበት ሰአት ጋር ትንሽ የመመሳሰል ባህሪ ነዉ ። ሁለቱም ታጋይ ናቸዉ ፣ ከ poacher ይልቅ false 9 ይመስላሉ ። technical ናቸዉ ፣ ድሪብል ያደርጋሉ ። ስለ አሁኑ ጄሱስ ሳይሆን ሲቲ ቤት ከ ጉልበት ጉዳቱ በፊት ስለነበረዉ ጄሱስ ነዉ የምለዉ ። መሉ በሙሉ ባልልም DNAያቸዉ የተወሰነ ይመሳሰላል ። ግን more ኩኛ direct ነዉ ፣ breakthrough ያደርጋል ፣ ለማግባት ወደፊት የሚሄድ አይነት ተጫዋች ነዉ ። አርሰናል አሁን ማቲያስ ኩኛ ወይስ ሌላ ተጫዋች ያስፈልገዋል ለመመለስ ገና ነዉ ። እንደ መስመር አጥቂ ካሰቡት ምን ማለት ላይሆን ይችላል ። ግን ስጋቴ ኩኛን እንደ ፊት አጥቂ አስበዉ ካመጡት ግን መገለፅ ይኖርበታል ። እንደዛ እንደማይሆን አስባለዉ ።

• ግን በግሌ አርሰናል የሚያስፈልገዉ የ ፊት መስመር ተጫዋቾች type ብዬ የማስበዉ..ተጫዋቾቹ ሳይሆን እንደ እነሱ የሚጫወት ተጫዋች ማለቴ ነዉ !

- የ መስመር አጥቂ : ሊያዎ ፣ ባርኮላ ፣ ዊሊያምስ ፣ ማርሙሽ ፣ ክቫራስኬሊያ አይነት አንድ ለ አንድ ገዳይ የሆኑ ተጫዋቾች !

- የፊት አጥቂ : አይዛክ ፣ ዮኬሬሽ ፣ ቭላሆቪች አይነት ሳጥን ዉስጥ ጨካኝ አጥቂዎች አይነት ይፈልጋል ።

* ከእነዚህ ጋር ተቀራራቢ የሆነ ተጫዋች ያስፈልገናል ። በጥር ግን እንደዚህ አይነት ዝዉዉር ህልም ነዉ ። ታዲያ አሁን የሳካን ቦታ ለመሸፈን ከዛ ደግሞ እንደሚሰጠዉ ሚና ለመጫወት ማቲያስ ኩኛ ያስፈልገናል ብላችሁ ታስባላችሁ ሀሳባችሁን አጋሩኝ ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት።

💵 የመክፈያ ዘዴዎች፡ ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016

📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ www.vivagame.et/#cid=brtgEA
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: https://www.tgoop.com/+1xNimVu183s0NTU1
(Forex) ወይም Crypto Trading ሲባል ሰምታቹሀል? እውቀታችሁንስ ማዳበር ትፈልጋላችሁ ?

ትምህርቱ በነፃ ሲሆን ቻናሉን መቀላቀል ብቻ ነው ሚጠበቅባችሁ 👇

https://www.tgoop.com/+PqNxSpGs0pNjYzc0
https://www.tgoop.com/+PqNxSpGs0pNjYzc0
🥶☝️ለ jordan ጫማ ፈላጊዎች ጆርዳን በ 6 እና LV በተለያዩ ምርጥ ከለሮች አምጥተናል ።

• ፋሚሊ ስቶር በተጨማሪም ከላይ የምታዩትን ምርጥ ጫማዎችንን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርቦላቹሀል ።

መልዕክት አስቀምጡልን 👉 : @Familfashion10
ደዉሉልን 👉 : +251969018398

ዋጋ ለማወቅ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇

https://www.tgoop.com/Familyfashion1010
ጋቢ የዲሴምበር የክለባችን የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።

ጥያቄም ያለዉ አይመስለኝም እንደሚገባዉ

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
ቲምበር 🗣 ፦ እናቴ በእያንዳንዱ የአርሰናል ጨዋታ ላይ ኢምሬትስ ለመገኘት ትሞክራለች። እጮኛዬ እኔ በማልጫወትበት ሰአት ጨምሮ ሁሉም ጨዋታ ላይ ከኔ ጋር ኢምሬትስ ትገኛለች።

ወንድሞቼም ለመገኘት ይሞክራሉ እነሱ ጨዋታ ስለሚያከናወኑ ሁሉም ጨዋታዎቼ ላይ አይገኙም። ግን እኔን ለማየት የተቻላቸዉን ይሞክራሉ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
2025/01/24 06:17:43
Back to Top
HTML Embed Code: