EKRAMCALLIGRAPHY Telegram 7286
ልጂቱ ለኔ እንደ ንግስ ናት ምን እንዳስነካቺኝ ምኖ እንደሳበኝ አላውቅም የተጋነነ ውበት የላትም ከሰው ጋም ተግባቢ አይደለችም እኔ ደሞ ከሷ በተቃራኒው ከሰው ጋር ተግባቢና ልቅም ያልኩ ቆንጆ ነኝ ማለቴ ይሉኛል 🙄😂 ሳቀው የፍቅር ምርጫዬ እንደ እሷ አይነት ሴት እንዳልነበረ ነው ኩራት ይሁን ፍርሀት ባላቅም ላወራት ስሞክር ዝም ስትለኝ ልቤን አስር ቦታ ሲሰበር ይሰማኛል አብሬያት ልቀመጥ ሳስብ ቀድማ አውቃብኝ ይመስል ተነስታ የምቴደው ነገር ያበሳጨኛል የማይፈታው ፊቷና የማያወሩ ከናፍሮቿን እወድላታለሁ ድንገት ፈገግ ስትል ካየሁ ሙሉ አለምን እንደጨበጥኩ ይሰማኛል እና ምን ትሉኛላችሁ ....

ሀናን

tgoop.com/Ekramcalligraphy/7286
Create:
Last Update:

BY 💡️SALIM || ኢስላማዊ ጥበባት💡

Share with your friend now:
tgoop.com/Ekramcalligraphy/7286

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Hui said the time period and nature of some offences “overlapped” and thus their prison terms could be served concurrently. The judge ordered Ng to be jailed for a total of six years and six months. Administrators Commenting about the court's concerns about the spread of false information related to the elections, Minister Fachin noted Brazil is "facing circumstances that could put Brazil's democracy at risk." During the meeting, the information technology secretary at the TSE, Julio Valente, put forward a list of requests the court believes will disinformation. Other crimes that the SUCK Channel incited under Ng’s watch included using corrosive chemicals to make explosives and causing grievous bodily harm with intent. The court also found Ng responsible for calling on people to assist protesters who clashed violently with police at several universities in November 2019. During a meeting with the president of the Supreme Electoral Court (TSE) on June 6, Telegram's Vice President Ilya Perekopsky announced the initiatives. According to the executive, Brazil is the first country in the world where Telegram is introducing the features, which could be expanded to other countries facing threats to democracy through the dissemination of false content.
from us

Telegram 💡️SALIM || ኢስላማዊ ጥበባት💡
FROM American