ELIASGEBRU Telegram 265
ታዳጊዎቻችን የፈረንጆቹን ግብረ-ሰዶማዊ አኗኗር እየተጋቱ እንዳያድጉ ወላጆች ከፍተኛ ኃላፊነት አለባችሁ!!
የሚያዩትን ፊልምና ሙዚቃ በሚገባ መቆጣጠር አለባችሁ!!

ከዚህ የስድነትና የኃጢያት ጥግ ከሆነ ተግባር አገራችንን እንታደግ።

ያገሬ ሰዎች በተለይም ወንድ ህጻናትን በአጓጉል መልክ የሚቀርቡና የሚደልሉ ጎረምሶችን ስታዩ በቸልታ አትለፉ። ይሄ ክፉ መንፈስ ስር ከሰደደ የእያንዳንዳችን ቤት ሊያንኳኳ እንደሚችል ልብ በሉ።

በተለይ ታዳጊዎችን አስገድዶ የሚደፍር አረመኔ ወንጀለኛ ሲያዝ ለሌሎች መቀጣጫ የሚሆን ከባድ ቅጣት ሊፈጸምበት ይገባል!!!

ጉዳዩ ከምናስበው በላይ ውስጥ ለውስጥ እየተንሠራፋ ስላለ መልዕክቶችን በማጋራትና በመነጋገር ማህብረሰቡን እንድታነቁ አደራ እላለሁ።

(ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ)

https://www.tgoop.com/EliasGebru

tgoop.com/EliasGebru/265
Create:
Last Update:

BY ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች

Share with your friend now:
tgoop.com/EliasGebru/265

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

End-to-end encryption is an important feature in messaging, as it's the first step in protecting users from surveillance. Deputy District Judge Peter Hui sentenced computer technician Ng Man-ho on Thursday, a month after the 27-year-old, who ran a Telegram group called SUCK Channel, was found guilty of seven charges of conspiring to incite others to commit illegal acts during the 2019 extradition bill protests and subsequent months. Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel. The optimal dimension of the avatar on Telegram is 512px by 512px, and it’s recommended to use PNG format to deliver an unpixelated avatar. Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation.
from us

Telegram ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዕምሮ ወጎች ግጥሞች እና ቁም ነገሮች
FROM American