tgoop.com/Enatachn_mareyam/16318
Create:
Last Update:
Last Update:
▬▬▬▬▬▬ † ▬▬▬▬▬▬
❝ ይህች ዕለት የተቀደች ናት ❞
🕊 💖 💖 🕊
❝ ዛቲ ዕለት ቅድስት ይእቲ ለውሉደ ሰብእ መድኀኒት ...
ይህች ዕለት የተቀደች ናት ። ለሰው ልጆችም መድሃኒት ናት። በየጊዜውና በየሰአቱ መሪ ትሁነን። እግዚአብሔር ሰንበትን ቀደሰ።
ሁልጊዜ መሀሪ ሰውን ወዳጅ ክርስቶስ የዓለም ንጉሥ ሕዝቡን እንዲህ ብሎ አዘዛቸው ሰንበትን በእውነት አክብሩ። መዋደድን ገንዘብ አድርጉ። ሰንበትን አክብሩ ጽድቅንም ስሩ። ነቀዝ የማይበላውን የማያረጀውን የማይጠፋውን ሰማያዊ መዝገብ [ ሃብት ] አከማቹ። ❞
[ ቅዱስ ያሬድ ]
❝ እግዚአብሔር ለድሀ ዳኝነትን ለችግረኛም ፍርድን እንዲያደርግ አወቅሁ። ❞ [ መዝ.፻፬፥፲፪ ]
🕊 ክብርት ሰንበት 🕊
💖 🕊 💖
BY አብሰራ ገብርኤል ለማርያም

Share with your friend now:
tgoop.com/Enatachn_mareyam/16318