Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/EnfoA1/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
✍️€yoba ግጥምን በ Voise 🎤እና በ Video 🎞& መሳጭ ታሪክ ❤🥰@EnfoA1 P.750
ENFOA1 Telegram 750
​​​​​​​​. 🌂 ዉድ የ የቻናላችን ቤተሰቦች
ስለጠፋን ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን🙏
አዲስ የ ፍቅር ልብ ወለድ ልንጀምር ነዉ
ርእሱም 👇👇👇
💞◌(እኔነቴን❤️ልስጥክ)◦◌💞
ይሰኛል
♥️ምርጥ የ ካምፖስ የፍቅር ታሪክ♥️

ከዛን በፊት እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ የተጳፈበት ግጥም ተጋበዙልኝ

▣▱◦ርእሱ👇◦▱▣

💖 ፍቅር (K)💟 ,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,
ተፃፈበ...Eyoba
💗 ፍቅር (k)💓

💞💞💞
💖💖ፍቅር💖💖
ፍቅር የኔ ናፍቆት አንቺ የኔ ትርታ
በትንሹም ቢሆን ፍቅሬን ላጫውትሽ ስሚኝ ለ1አፍታ
እኔም አልገባኝም ሚስጥሩ ለራሴ
አንቺን በማየት ዉስጥ ስትደሰት ነፍሴ
ከሰአታት ቀናት ከቀናት ሳምንታት
አንቺን ስመለከት አለቁብኝ ወራት
ከቤታችሁ ደጃፍ ከዛች ሚላ ስር የተቀመጥሽ ለታ
እኔም ራቅ ብዬ ከዛች ከሱቃ ስር ስቀመጥ በደስታ
አይኔም ከአንቺ ዉጪ ዞር ብሎ ሌላ አያይልኝ ላፍታ
ስልጣኑን ቢሰጡኝ ለ1ደቂቃ ከነገስታቱ አለም
ፍቅር የፍቅርን ዋንጫ ላንቺ ነዉ እምሸልም። ♥️ ❤️

ማለት የምትፈልጉት ነገር ካለ
@eyabu
@eyabu 👈👈 👈 enbox me
@eyabu
👆👆
ላይ ይፃፉልኝ፡፡

,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,
••●◉Join us👇👇 share◉●••
@EnfoA1
@EnfoA1 👈👈👈👈
@EnfoA1 // ,,
━━━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━━━



tgoop.com/EnfoA1/750
Create:
Last Update:

​​​​​​​​. 🌂 ዉድ የ የቻናላችን ቤተሰቦች
ስለጠፋን ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን🙏
አዲስ የ ፍቅር ልብ ወለድ ልንጀምር ነዉ
ርእሱም 👇👇👇
💞◌(እኔነቴን❤️ልስጥክ)◦◌💞
ይሰኛል
♥️ምርጥ የ ካምፖስ የፍቅር ታሪክ♥️

ከዛን በፊት እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ የተጳፈበት ግጥም ተጋበዙልኝ

▣▱◦ርእሱ👇◦▱▣

💖 ፍቅር (K)💟 ,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,
ተፃፈበ...Eyoba
💗 ፍቅር (k)💓

💞💞💞
💖💖ፍቅር💖💖
ፍቅር የኔ ናፍቆት አንቺ የኔ ትርታ
በትንሹም ቢሆን ፍቅሬን ላጫውትሽ ስሚኝ ለ1አፍታ
እኔም አልገባኝም ሚስጥሩ ለራሴ
አንቺን በማየት ዉስጥ ስትደሰት ነፍሴ
ከሰአታት ቀናት ከቀናት ሳምንታት
አንቺን ስመለከት አለቁብኝ ወራት
ከቤታችሁ ደጃፍ ከዛች ሚላ ስር የተቀመጥሽ ለታ
እኔም ራቅ ብዬ ከዛች ከሱቃ ስር ስቀመጥ በደስታ
አይኔም ከአንቺ ዉጪ ዞር ብሎ ሌላ አያይልኝ ላፍታ
ስልጣኑን ቢሰጡኝ ለ1ደቂቃ ከነገስታቱ አለም
ፍቅር የፍቅርን ዋንጫ ላንቺ ነዉ እምሸልም። ♥️ ❤️

ማለት የምትፈልጉት ነገር ካለ
@eyabu
@eyabu 👈👈 👈 enbox me
@eyabu
👆👆
ላይ ይፃፉልኝ፡፡

,,,,,🌹🌹🌹🌹,,,,,
••●◉Join us👇👇 share◉●••
@EnfoA1
@EnfoA1 👈👈👈👈
@EnfoA1 // ,,
━━━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━━━

BY ✍️€yoba ግጥምን በ Voise 🎤እና በ Video 🎞& መሳጭ ታሪክ ❤🥰


Share with your friend now:
tgoop.com/EnfoA1/750

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial) 5Telegram Channel avatar size/dimensions With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." Ng, who had pleaded not guilty to all charges, had been detained for more than 20 months. His channel was said to have contained around 120 messages and photos that incited others to vandalise pro-government shops and commit criminal damage targeting police stations. Channel login must contain 5-32 characters
from us


Telegram ✍️€yoba ግጥምን በ Voise 🎤እና በ Video 🎞& መሳጭ ታሪክ ❤🥰
FROM American