ENFOA1 Telegram 865
አንቺ የዉቦች ጥግ ከኔ ርቀሽ ያለሽ
በቀን ብዙ ጊዜ በሀሳብም ባይኔም ትመላለሺያለሽ
ባካል ላገኝሽም 1 ቀን ብመጣ ከትምርት ቤትሽ
ቀጠሮ ነበርን እንደምንገናኝ አንቺም እርፍት ወተሽ
ናፍቀሺኝ ብመጣም ብዙ ላጫውትሽ
ጥበቃው በዛና የትምርትቤትሽ
ለደቂቃ ብቻ እጆችሽ ከጆቼ ተነካክተዉ ሳለ
የትምርት ቤትሽ ደዉል ተደወለ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️



tgoop.com/EnfoA1/865
Create:
Last Update:

አንቺ የዉቦች ጥግ ከኔ ርቀሽ ያለሽ
በቀን ብዙ ጊዜ በሀሳብም ባይኔም ትመላለሺያለሽ
ባካል ላገኝሽም 1 ቀን ብመጣ ከትምርት ቤትሽ
ቀጠሮ ነበርን እንደምንገናኝ አንቺም እርፍት ወተሽ
ናፍቀሺኝ ብመጣም ብዙ ላጫውትሽ
ጥበቃው በዛና የትምርትቤትሽ
ለደቂቃ ብቻ እጆችሽ ከጆቼ ተነካክተዉ ሳለ
የትምርት ቤትሽ ደዉል ተደወለ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

BY ✍️€yoba ግጥምን በ Voise 🎤እና በ Video 🎞& መሳጭ ታሪክ ❤🥰




Share with your friend now:
tgoop.com/EnfoA1/865

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

More>> 1What is Telegram Channels? Add up to 50 administrators For crypto enthusiasts, there was the “gm” app, a self-described “meme app” which only allowed users to greet each other with “gm,” or “good morning,” a common acronym thrown around on Crypto Twitter and Discord. But the gm app was shut down back in September after a hacker reportedly gained access to user data. "Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn.
from us


Telegram ✍️€yoba ግጥምን በ Voise 🎤እና በ Video 🎞& መሳጭ ታሪክ ❤🥰
FROM American