tgoop.com/EnfoA1/867
Last Update:
📞☎️📞🧭📞☎️📞
ሳሮን- ሀይ ዳኒ ድጋሜ ደወልኩ ይቅርታ
ዳኒ- እንዴ የምን ይቅርታ ነውእንዲያውም ደስ ብሎኛል ከአሁን በሁላ ሁሌ ስልክሽን እጠብቃለሁ ጉአደኛሞች ሆነን የለ እንዴ
ሳሮን- አዎ ግን አሁን የደወልኩት ከተመቸክ ማታ እንድንገናኝ ነዉ ያዉ አለአይደል አዳማን በጥቂቱ ዞር ዞር አርገክ እንድታሳየን ነው።
ዳኒ- እንዴታ በደስታ ነዋ ግን ታሳየናለክ የሚለው አባባልሽ አልገባኝም ከሰዉ ጋ ነው እንዴ የምትመጪው
ሳርን - ኦ ታሳየናለክ ያልኩበት ምክንያት ከ ጉአደኛዬ ጋር አብርን ነው ምንመጣዉ
ዳኒ- የሴት ነው የወንድ ጉአደኛሽ?
ሳሮን - እንዴ የሴት ነው እንጂ የወንድ ጉአደኛ እኮ አዳማ ለይ ካንተ ዉጪ አላቅም ደሞ የዶርም ልጅ ናት በዛውም አስተዋዉቅካለው
ዳኒ - እሺ በቃ 12 ሰአት ለይ የግቢዉ መዉጫ በር ለይ እንገናኝ
እኔም እሺ በማለት ስልኩን 📞ዘጋዉት እኔም 12⏰ሰአት እስኪደርስ በጉጉት ነበር የምጠብቀው ሰላምንም ቀጠሮአችን 12⏰ ሰአት ለይ ተወስኑናል ብያት የምለብሰውን ልብስ መምርጥ ጀመርኩ ለምን እንደሆነ አላቅም በልብስ ምርጫዬ ደስተኛ አልነበርኩም ሁሉንም ልብሶቼ ማለት ይቻላል ተራ በ ተራ ቀያየርኩአቸው ይሄን አለባበሴን ዳኒ ይወደዋል ብዬ በጣም ተጨነኩ በመጀመሪያ ቀጠሮአችን ቆንጆ ሆኜ በሱ ፊት መታየቴ ደስተኛ ያርገዋል ብዬ ስላሰብኩ ሁሉንም ልብሶቼ ሞክሬ በመጨርሻም አንዱን ልለብስ ወሰንኩ።
ቀጠሮ ሰአታችን ደርሰ ዳኒን ለማግኝት በጣም ስለ ቸኮልኩ ከ ቀጠሮው ሰአት 30 ደቂቃ ቀድሜ ከሰላም ጋር ቦታው ለይ ተገኝቻለው ዳኒም ግን ብዙም ሳይይቆይ ከ 1 ወንድ ጉአደኛው ጋር መጣ ጉአደኛዉን ይዞ የመጣበት ምክንያት እኔ ከሰላም ጋር እብርን ስለመጣን እኔን ለማዉራት ብዙም እድሉን ስለማያገኝ ጋደኛዉን ከ ጉአደኛዬ ጋር እንዲያወሩ እና እሱም በሰፊዉ ከኔ ጋር ጊዜ ሊያሳልፍ ነዉ ብዮ አያሰብኩ ሳለ ወዲያዉ አጠገባችን ደርሰዋል ዳኒ አምሮበት ነበር 🧍🧍
ሀይ በማለት ዳኒ ወሬዉን ጀመርው ሀይ በማለት ምላሹን መልሼ ደሞ ጉአደኛክን አታስተዋዉቀንም እንዴ በማለት ጠየኩት ዳኒም አንቺም እኮ አላስተዋወቅሺኝም ግን እሺ ተዋወቁት ይዉሀንስ ይባላል ጋደኛዬም ወንድሜም ነው ብሎኝ እኔም ሰላምን አስተዋዉቄአቸዉ በእግራችን ወክ ማርግ ጀመርን univarstiw ትንሽ ከ ከተማዉ ወጣ ያለ ቢመስልም ነገር ግን univarstiw በር አካባቢ ያሉት መጠጥ ቤቶች የከተማው መሀል ቦታ አስመስለዉታል እኔ ቀበጥነት በጣም አለብኝ ግን ደኒን ካወኩት ጀምሮ ይሄ ባህራዬ ትንሽ ቀንሱል ቢሆንም ግን ዘእፈን መስማት እና መጠጥ ሳላበዛ መጠጣት ያስደስተኛል ዳኒንም ዘፈን የሰማዉበት ቤት ካልገባን ብዮ አስጨንቄው ገባን,.....
❤️❤️❤️
ክፍል 5 ይቀጥላል Join👇
@EnfoA1
@EnfoA1
@EnfoA1
Enbox Me👇👇
@eyabu
@eyabu
BY ✍️€yoba ግጥምን በ Voise 🎤እና በ Video 🎞& መሳጭ ታሪክ ❤🥰
Share with your friend now:
tgoop.com/EnfoA1/867