ESKEDAR2 Telegram 8165
Forwarded from ⒻⓊ
1
እርግማን ሆኖብን ባበሻ ምድር ላይ ደግ አይበረክትም‼️

ይህ ሰው👇

✍️ ሌቦች እና ካድሬ ፓለቲከኞች አብዝተው የሚፈሩት ብእሩን እና የህዝብ ውዴታን የታጠቀ ጦረኛ
✍️ራሱን የሆነ የሰውም የሆነ ያልተበረዘ ያልተከለሰ የራሱ ህግ የራሱ መመሪያ የራሱ አመለካከት ያለው የህዝብ የሆነ የህዝብ ሰው
✍️ፍርሀትን የማያውቅ ፍርሀትም እሱን የማያውቀው እውነትን አፍቅሮ ውሸትን በእስክርቢቶው የሚወጋ ተዋጊ ጋዜጠኛና መምህር
✍️መከራዎች ሁሉ መሞከሪያቸው እሱ እስኪመስል ድረስ ብዙ መከራና እልፍ ስቃዮች ያስተናገ በእሳት የተፈተነ ወርቅ
✍️ያስተማረውን እና የተማረውን ለመሆን የታተረ ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ ሁኑ ያለ ሆኖም ያሳየ
✍️በራስ መተማመኑ እና የንባብ ፍቅሩ ለሌሎች ምሳሌ ከመሆን አልፎ ጥናትን እና ንባብን የሚሻ ሰዋዊ መጽሐፍ እስከመባል ያደረሰው

መውጣት መውረድን የሚያውቀው እውቀት ሰጭው የእውቀት ሰው ተስፋ ሰጭው ተስፈኛ Abdi baale

❤️ስላወኩህ እና በአንተ ስለተማርኩ እድለኛ ነኝ 😭

✍️በተማረው ፉአድ አሊ

tgoop.com/Eskedar2/8165
Create:
Last Update:

BY Eskedar 🦋🖤

Share with your friend now:
tgoop.com/Eskedar2/8165

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Read now With the “Bear Market Screaming Therapy Group,” we’ve now transcended language. To upload a logo, click the Menu icon and select “Manage Channel.” In a new window, hit the Camera icon. Write your hashtags in the language of your target audience. End-to-end encryption is an important feature in messaging, as it's the first step in protecting users from surveillance.
from us

Telegram Eskedar 🦋🖤
FROM American