tgoop.com/Ethio_Arsenal/262539
Create:
Last Update:
Last Update:
▪️|| አርሰናል በጥር ወር የዎልቨርሃምፕተኑን ኮከብ ማቲዎስ ኩኛን የማስፈረም ዕድል ካለ ሙከራ እያደረገ ነዉ ።
ተጫዋቹ በ2024-25 የውድድር ዘመን ባሳየው አስደናቂ ብቃት ትኩረትን ስቧል ።
ዎልቭስ ብራዚላዊውን ተጫዋች ለመልቀቅ እንደማይፈልጉ ይታመናል ። ይህም ለ አርሰናል ከዝዉዉሩ በፊት ትልቅ እንቅፋት ይሆንበታል ። [ football insider]
- ይሄን ዜና ለ አርሰናል ቅርብ የሆነዉ connor Humm repost በማድረግ አረጋግጦታል !
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
BY ETHIO ARSENAL
Share with your friend now:
tgoop.com/Ethio_Arsenal/262539