Telegram Web
tgoop.com
»
United States
»
ፈገግታ
» Telegram Web
ፈገግታ
via
@like
ስታጣ የሳቁብህ ሁሉ ስታገኝ ይስቁልሃል
.
.
.
.
አትጠራጠር ብቻ አንተ ጠንክረህ ስራ እንጂ
☺️
👍
👍
ብሏቹሀል 2012
👍
257
🥰
73
ፈገግታ
via
@like
ከቺኮች ጋር Chat እያደረክ ስትመቻቸው
.
.
.
.
እስቲ ባል ፈልግልኝማ የሚሏት ነግር ስወዳት አለኝ አንዱ
☺️
☺️
😂
እኔ ግን ለምንድን ነው የማይሉኝ
😭
😭
😂
279
ፈገግታ
via
@like
ዛሬን ባለፈው አመት ብሎ ለመጥራት ሰዓታት ቀርተውታል
😢
እስኪ በቀረችን ሰዓት ራሳችንን እንገምግም አመቱን በምን አሳለፍነው ምን ጥሩ ነገር ሰርተናል ምን ያህልስ ራሳችንን ለመለወጥ አስበናል እስኪ ይቺን አጢኗት
❤️
🥰
240
ፈገግታ
via
@like
"በገዛ ፈሴ አስሜን መቀስቀሴ አለች" አለሚቱ
😂
😂
356
ፈገግታ
via
@like
ትልልቅ ፈተናዎች የትልቅ በረከት ዋዜማዎች ናቸው!! በትግስትና በእምነትህ ፅና!
#ብዬ_ቁምነገር_ብፖስትስ
🤔
🤔
👍
318
🥰
127
ፈገግታ
via
@like
#ኮሮና_ሆይ
እኛ እንደረሣንክ አንተም እርሳን እኛ እንደናቅንህ አንተም ነቀህ ተወን
🙏
😘
426
ፈገግታ
via
@like
ፍሬንድ የገጠር ቺክ እየጀነጀነ ሙድ ውስጥ እንድትገባ ከላይ እስከ ታች ሲዳብሳት...
አሁን ምን ትይዛለች ብለህ ነው እንዲ
የምትፈትሸኝ
😳
😡
😂
398
😳
136
ፈገግታ
via
@like
እስኪ አመቱን ሙሉ ባይበልም ሳንደባበር
#ፈታ
እያልን ላሳለፍነው
#ለፈገግታ
ቻናል ቤተሰቦች እንኳን ለዛሬዋ ቀን ደረስን
❤️
❤️
948
ፈገግታ
via
@like
ያለፈው አመቱ ምርጥ ፎቶ አነሳስስ
😍
😍
😂
😂
388
ፈገግታ
via
@like
የሰው ስህተት ለማረም እንደምንጣደፈው ሁሉ
.
.
.
.
የራሳችንን ስህተት ብናርም የት በደረስን
👍
👍
👍
👍
569
ፈገግታ
via
@like
Facebook ላይ ቢጫ ልብስ ለብሳ ፎቶ ያልፖሰተች ቺክ ካለች
.
.
.
.
ግደለኝ
😒
😒
😂
😂
365
ፈገግታ
via
@like
#ጌታዬ_ሆይ
በአዲሱ አመት ለጠላቴ ባጃጅ ለኔ ሲኖትራክ ስጠን ሌላዉን ለኔ ተወዉ
😜
😂
😂
😂
487
ፈገግታ
via
@like
አመል ያለባት ቺክ ስታገባ ፎቶዋን የምትፖስተዉ ባሏን ታግ አድርጋ ነዉ። ያዉ የድሮ ባሎቼ ተጠንቅቃችሁ ኮምቱልኝ ነዉ ቻይንኛዉ
😁
😂
ማግባቴን ያላወቃችሁ እንዳታስበሉኝ አይነት
😁
😂
193
👍
143
ፈገግታ
via
@like
አንድ ሌባ ሞባይል ሲሰርቅ ተይዞ ዳኛ ፊት ይቀርባል። ዳኛው መዝገቡን
📖
እያዩ ሌባውን፦
👨✈️
የክስ ቻርጅ ደርሶሃል? ሲሉት
#ሌባው
:- ክቡር ዳኛ ሞባይል ብቻ ነው የወሰድኩት ቻርጀሩ አልደረሰኝም።
🤷♂
😂
405
ፈገግታ
via
@like
ከወንድምህ በላይ ማን ይንከባከብሀል?
:
ታላቅ እህትህን የሚጀነጅናት የሰፈርህ ልጅ።
😂
499
ፈገግታ
via
@like
ቺስታ ከሆንክ ገንዘብ የለህም ደሃ ነህ ብላ ቺት ታደርግብሃለች ገንዘብ ሲኖርህ ደግሞ ግዜ አሰጠኝም ብላ ቺት ታደርግብሃለች
😢
#ወንድ_ሆይ_መከራህ_በዛ
🤷♂
😂
397
ፈገግታ
via
@like
የ5 ብር ካርድ ለመሙላት አባትየዋን የምትጠይቅ ልጅ እኮ ነች
.
.
.
.
ደሞዙ 5000 ብር የሆነ ወንድ ከማገባ ቆሜ ብቀር ይሻለኛል እምትለው
😒
😒
👍
👍
518
ፈገግታ
via
@like
ህይወት 3 ቀን ናት ትላንት ፣ ዛሬ እና ነገ
.
.
.
.
ከትናንት ተማር ዛሬን ኑር ነገን አቅድ
☺️
👍
👍
❤️
962
ፈገግታ
via
@like
አዲሱ የአስር ብር ኖት ላይ ያሉት አራቱ ሰዎች ብሔራቸው ምን ይሆን
🤔
🤔
😂
🤣
😂
866
ፈገግታ
via
@like
ልጅ
👨⚕
አባዬ ውሃ
አባት
👨🦳
ተኛ ብየሃለሁ
ልጅ
👨⚕
አባ ውሃ- አባ ዉሃ - አባ ውሃ
አባት
👨🦳
አንተ ልጅ ዝም በል እና ተኛ
ልጅ
👨⚕
አባ ውሃ አባ ውሃ
አባት
👨🦳
አይ እንግዲህ ተነሽቼ ዱላ ነው የማመጣው
እሺ
👨⚕
አባዬ ዱላ ስታመጣ ውሃውንም ይዘህ ና
😂
😂
የቆሰለ ዘመን
😂
717
😳
151
2024/11/14 07:33:21
Back to Top
HTML Embed Code:
TW
HK
DE
US
CA
RU
NO
CN
UA
SG
YE
IN
SA
FR
IQ
UK
EG