Telegram Web
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
16👍9👎1
#ማስታወቂያ

በተራችን እናገልግላችሁ!
ጋሻ የቁጠባ ሒሳብ
=========
• እድሜያቸው 55 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ዜጎች የተዘጋጀ፤
• ከ250 ብር ጀምሮ የሚከፈት፤
• የተሻለ ወለድ የሚያስገኝ እና የቁጠባ መጠን ሲጨምር አብሮ የሚጨምር የወለድ መጠን የሚያስገኝ፤
• የቁጠባ ሒሳቡ ባለቤቶች እንደ ታላቅነታቸው ቅድሚያ የሚስተናግዱበት አሠራር የተመቻቸለት፤
• ህመም ቢያጋጥምዎ ባሉበት አገልግሎት የሚያገኙበት፤
• መስፈርቱን ለሚያሟሉ ደንበኞች የብድር አገልግሎት የሚሰጥበት፤ እና
• ሌሎችንም ተጨማሪ ጥቅሞች የሚያስገኝ የቁጠባ አገልግሎት ነው፡፡

እንደባለውለታነታችሁ የተሻለ ጥቅም፣ ቅድሚያና ልዩ መስተንግዶ ይገባችኋል!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

#CBE #saving
6👍1
‹‹በአጭር ጊዜ የሥራ ልምድ የባንኩን ትልቅ ኃላፊነት የተረከብኩ በመሆኔ የእኔ ሹመት ያልተዋጠላቸው ነበሩ›› አቶ ፀሐይ ሽፈራው፣ የአዋሽ ባንክ ፕሬዚዳንት ዋና ሥራ አስፈጻሚ

#Ethiopia: አቶ ፀሐይ ሽፈራው ይባላሉ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ባንክ የሆነውን አዋሽ ባንክ ፕሬዚዳንት በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ላለፉት 16 ዓመታት ያገለገሉና አሁንም በዚሁ የሥራ ኃላፊነት ላይ የሚገኙ ናቸው። በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ በአንድ ባንክ ውስጥ ለዚህን ያክል ዓመት በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ማገልገል የቻሉ ናቸው። ከዚህም ባለፈ በባንክ ኢንዱስትሪው ውስጥ ከ27 ዓመታት በላይ ቆይተዋል፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ካገኙ በኋላ የመጀመሪያው የባንክ ሥራቸውን የጀመሩት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ከጁኒየር ኦፊሰርነት እስከ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅነት ለዘጠኝ ዓመታት አገልግለዋል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የነቀምት ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ ሆነው ካገለገሉ በኋላ ይህንን ሥራቸውን ለቀው በቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅነት አዋሽ ባንክ ተቀላቅለዋል። በአሁኑ ወቅት አዋሽ ባንክን በዋና ሥራ አስፈ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143005/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
17👍4
#ማስታወቂያ

Ganna Rooba, Bona Aduu osoo hin jedhin carraaqtanii  kan argattan, bu'aa dafqa keessanii  irraa, herreega qusannaa  addaa Qonnaan bultootaa 'Wabii' Baankiin Siinqee qopheesse  banattanii  itti qusachuun egeree fooyya'aaf wabii kan isiniif ta'u har'uma kudhaamadhaa!

ክረምቱን ዝናብ በጋውን ሀሩር  ሳይበግርዎ ጥረው ግረው ካገኙት  የልፋትዎን  ዋጋ ሲንቄ ባንክ  ለአርሶ አደሮች  ያዘጋጀውን  'ወቢ' ልዩ የአርሶ አደሮች የቁጠባ ሒሳብ ዛሬውኑ በመክፈት   ለተሻለ ነገ  ይቆጥቡ፡፡

#Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee    #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER
5👎1
የሪፖርተር ስራዎችን በእነዚህ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ፦
💯 Website: www.EthiopianReporterJobs.com
💯 Facebook: http://bit.ly/2mPD7EG
💯 Telegram: https://bit.ly/3exwhdn
💯 Linkedin: https://bit.ly/2XJzm45
💯 Twitter: https://bit.ly/3cuJTnF
💯 Instagram: https://bit.ly/3fCE5j1
ይጎብኙን፤ ይከተሉን፤ ላይክ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን።
2
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በውስጥ ለውስጥ መንገዶች የደኅንነት ካሜራ እንዲገጥሙ ሊደረግ ነው

#Ethiopia
ከ6,400 በላይ የወንጀል ድርጊቶች ላይ ሕጋዊ ዕርምጃ መወሰዱ ተገልጿል

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በውስጥ ለውስጥ መንገዶች የደኅንነት ካሜራ እንዲገጥሙ እንደሚደረግ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡
የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮና የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ማጠቃለያ ረፖርት ግምግማ፣ ሐሙስ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. ሲካሄድ ነው ቢሮው ይኼን የገለጸው።  
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ፣ በተቋም ግንባታ ሥር የአመራርና የሠራተኛውን አቅም ማሳደግና የቢሮውን ሥራዎች በቴክኖሎጂ የተደገፈ ማድረግ የመጪው ዓመት የትኩረት አቅጣጫ እንደሆኑ ተናግረዋል።
በዚህም በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ብቻ ሳይሆን በማኅበረሰቡ ቀጥተኛ ተሳትፎ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ላይ ጭምር የደኅንነት ካሜራ (ሲሲቲቪ) እንዲኖር እንደሚሠ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143057/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
👍159👏3
‹‹ኢትዮጵያ ሉዓላዊ አገር ናት የባህር በር ካላገኘች አገር መሆን አትችልም›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)

#Ethiopia: ‹‹ኢትዮጵያ ሉዓላዊ አገር ናት የባህር በር ካላገኘች አገር መሆን አትችልም፤›› በማለት፣ አገሮች የኢትዮጵያን የባህር በር ፍላጎት እንዲያከብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዓህመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት ሐሙስ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ሲሰጡ ነው፡፡
ኢትዮጵያ ከጎረቤት ጋር ያላትን ግንኙነት በተመለከተ ሲያብራሩ፣ ‹‹ኤርትራ ሉዓላዊ አገር ናት፣ በግድ የኢትዮጵያ አካል እንድትሆን አንፈልግም፡፡ አገር መሆን መብቷ ነው፡፡ ጂቡቲ ሉዓላዊ አገር ናት፡፡ ሶማሊያ ሉዓላዊ አገር ናት መከበር አለበት፣ ጥያቄ የለንም፤›› በማለት ካብራሩ በኋላ፣ ‹‹አብሮ ለመኖር ያለው ነገር ሰጥቶ መቀበል በመሆኑ ይህ መከበር አለበት፤›› ብለዋል፡፡
የባህር በር የሚመጣው በገንዘብ ወይም በመሬት ልዋጭ ነው የሚለው ጉዳይ በንግግር መሆን አለበት ሲሉም ለምክር ቤት አባላት አስረድተዋል፡...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143051/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
17😁11👍7
በጫካ ፕሮጀክት ከ4,000 በላይ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የ67 ቢሊዮን ብር ስምምነት ተፈረመ

#Ethiopia: በጫካ ፕሮጀክት አካባቢ ከ4,000 በላይ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት፣ የመንግሥትና የግል አጋርነት የ67 ቢሊዮን ብር ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በገንዘብ ሚኒስቴርና በቤት አልሚ ኩባንያዎች መካከል ሐሙስ ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. ነው፡፡
ግንባታው የጫካ ቤት ልማት ፕሮጀክት አማካይነት በ70/30 የአጋርነት ስምምነት እንደሚካሄድና ከአይሲኢ ቤቶች ልማት ኮንስትራክሽን ፒኤልሲ፣ ከኦቪድ ሪል ስቴት፣ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽንና ከሌሎች የግል ኩባንያዎች ጋር ጥምረት የሚፈጠርበት ነው፡፡
የመኖሪያ ቤቶቹ በጫካ የቤት ልማት ፕሮጀክት ሥር በ24 ሔክታር መሬት ላይ ይገነባሉ የተባለ ሲሆን፣ 67 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደሚጠይቁም ስምምነቱ ሲፈረም ተገልጿል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም በጥይት ቤት የቤት ልማት ፕሮጀክት ፕሮግራም ሥር 1,823 መኖሪያ ቤቶችና የገበያ ማዕከል በ4.3 ቢሊዮን ብር ወጪ በኦቪድ ሪል ስቴት ኩባንያ ይገነባል ተብሏል፡፡...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143031/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
👎2117👍4
ጉዳያቸው በፍርድ ሒደት ላይ ያለ ፖለቲከኞችን በአገራዊ ምክክሩ ለማሳተፍ መታሰቡ ተገለጸ

#Ethiopia
ምክክሩን አቋርጠው ከነበሩ ሦስት ፓርቲዎች ጋር በቀጣይ ሳምንት ውይይት ይጀመራል ተብሏል

ጉዳያቸው በፍርድ ሒደት ላይ ያለ ፖለቲከኞችን በአገራዊ ምክክሩ ሒደት ለማሳተፍ ታስቦ እየተሠራ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡
ኮሚሽኑ ይህንን የገለጸው ወቅታዊ የሥራ እንቅስቃሴዎቹን በተመለከተ ዓርብ ሰኔ 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሲሰጥ ነው፡፡
መግለጫውን የሰጡት የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና ቃል አቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሰ፣ ኮሚሽኑ በትኩረት እየሠራባቸው ካሉ ተግባራት መካከል አንዱ የፖለቲካ ስብዕና ያላቸውና በኅብረተሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያገኙ፣ ነገር ግን አሁን ጉዳያቸው በፍርድ ሒደት ላይ ያሉ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በምክክሩ ሒደት እንዲሳተፉ ማድረግ ነው ብለዋል።
በሁሉም ክልሎች በተደረጉ የምክክር መድረኮች የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ ምሁራንና ከሌሎች ተሳታፊዎች...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143044/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
12🤔5👍3😁2👏1
የመንግሥት ከፍተኛ የአስፈጻሚነት ሥልጣን እንዲሻሻል የምክክር አጀንዳ ሆኖ ቀረበ

#Ethiopia: የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የአስፈጻሚነት ሥልጣን እንዲሻሻል የምክክር አጀንዳ ሆኖ ቀረበ፡፡ የመገንጠል መብትን የሚመለከተው አንቀጽ 39ም በአጀንዳነት ቀርቧል፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የአስፈጻሚነት ሥልጣንን የሚመለከተው በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ (72) እንዲሻሻል ከ20 በላይ የሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች በተውጣጡ ምሁራን አጀንዳ ሆኖ ቀረበ፡፡ የአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደኅንነት ጥናት ተቋም፣ የሰላምና ሕይወት ተቋም ከተባለ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ‹‹ምሁራን በአገራዊ ምክክር መድረክ፣ የነገን አጀንዳ በጋራ መቅረፅ፤›› በሚል ርዕሰ ጉዳይ፣ በስምንት ክልሎችና ከተሞች ከሚገኙ ከ20 በላይ ዪኒቨርሲቲዎች ከተውጣጡ 29 ወንድና 14 ሴት በአጠቃላይ 43 ምሁራንን ያሳተፈ አጀንዳ ይፋ ሲሆን ነው ይኼ የተገለጸው።
ሁሉን አቀፍ፣ በማስረጃ ላይ የተመሰረተ ውይይትን ለመደገፍና በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት እንዲረዳ አጀንዳዎቹን የያ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143046/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
13👎3👍1
የሪፖርተር ስራዎችን በእነዚህ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ፦
💯 Website: www.EthiopianReporterJobs.com
💯 Facebook: http://bit.ly/2mPD7EG
💯 Telegram: https://bit.ly/3exwhdn
💯 Linkedin: https://bit.ly/2XJzm45
💯 Twitter: https://bit.ly/3cuJTnF
💯 Instagram: https://bit.ly/3fCE5j1
ይጎብኙን፤ ይከተሉን፤ ላይክ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን።
4
ከግብር ነፃ የሚደረገው ገቢ ከፍ እንዲል ጥያቄ የቀረበበት የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ ተመራ

#Ethiopia: ከተቀጣሪ የሚታሰበው የገቢ ግብር መነሻ ከፍ ሊል እንደሚገባ በፓርላማ አባላት ጥያቄ ቀርቦበት የነበረው የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዓርብ ሰኔ 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ባካሄደው ሁለተኛ ልዩ ስብሰባ፣ ማሻሻያውን መርምሮ ለዝርዝር ዕይታ ለፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተመራ፡፡
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) ተወካይና የምክር ቤት አባል አቶ ባርጠማ ፈቃዱ፣ በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ዝቅተኛ ደመወዝ ሆኖ የተቀመጠው 4,500 ብር መሆኑ እየታወቀ፣ ከሁለት ሺሕ ብር በታች የሚከፈለው ተቀጣሪ ከገቢ ግብር ነፃ እንደሚሆን የተደነገገው አግባብ አለመሆኑን ተናግረዋል፡፡ 
‹‹ቢያንስ በመንግሥት ዝቅተኛ ተብሎ የተቀመጠው ነፃ ሊደረግ ይገባል፤›› ያሉት አቶ ባርጠማ፣ ከአምስት ሺሕ በላይ ሊሆን እንደሚገባ አስተያየታቸውን አንፀባርቀዋል፡፡ አክለውም የታክስ መነሻው ከአሥር በመቶ ወደ 15 በመቶ ከፍ እንዲል መደረጉ ጫናው...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143038/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
12👍2
የሪፖርተር ስራዎችን በእነዚህ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ፦
💯 Website: www.EthiopianReporterJobs.com
💯 Facebook: http://bit.ly/2mPD7EG
💯 Telegram: https://bit.ly/3exwhdn
💯 Linkedin: https://bit.ly/2XJzm45
💯 Twitter: https://bit.ly/3cuJTnF
💯 Instagram: https://bit.ly/3fCE5j1
ይጎብኙን፤ ይከተሉን፤ ላይክ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን።
👍32
#ማስታወቂያ

የትራፊክ ቅጣት ክፍያዎን
በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር
በቀላሉ ይፈፅሙ!
*
ህግ አክብረው በጥንቃቄ እንደሚያሽከረክሩ እናምናለን፡፡
አጋጣሚው ከተፈጠረና የትራፊክ ቅጣት መክፈል ካለብዎት ግን
በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር መተግበሪያ በቀላሉ መክፈል ይችላሉ!

እንዴት  የሚከተለውን መመሪያ ይጠቀሙ፡፡

👉 በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ቅጣትዎን ለመክፈል

ወደ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያው ይግቡ፤
መንግስታዊ አገልግሎቶች’ / ‘Government Services’ ወደሚለው አማራጭ ይግቡ፤
‘Tax and Government Service’ የሚለውን ይጫኑ፤
‘AATMA Traffic Violation Payment’’ የሚለውን ይምረጡ፤
የክፍያ መለያ ቁጥር (Reference Number) ያስገቡ፤
የቅጣት መጠኑን በማስገባት/በማረጋገጥ ክፍያዎን ይፈፅሙ፡፡

👉 በሲቢኢ ብር ፕላስ  መተግበሪያ ቅጣትዎን ለመክፈል

ወደ ሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያው   
      ይግቡ፤
'ክፈል’ / ‘Pay’ ወደሚለው አማራጭ   
       ይግቡ፤
'የትራፊክ ቅጣት' ‘Traffic Penality’ 
       የሚለውን ይጫኑ፤
‘AA Traffic Police’ የሚለውን ይጫኑ፤
የቢል መለያ ቁጥር
      (Bill Reference Number) ያስገቡ፤
የቅጣት መጠኑን በማስገባት ክፍያዎን ይፈፅሙ፡፡
***
የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ለማግኘት፡

• Android፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• IOS፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787

#cbe #digitalbanking #cbebirr #banking #ethiopia #mobilebanking
7👍1
የሪፖርተር ስራዎችን በእነዚህ አማራጮች ማግኘት ይችላሉ፦
💯 Website: www.EthiopianReporterJobs.com
💯 Facebook: http://bit.ly/2mPD7EG
💯 Telegram: https://bit.ly/3exwhdn
💯 Linkedin: https://bit.ly/2XJzm45
💯 Twitter: https://bit.ly/3cuJTnF
💯 Instagram: https://bit.ly/3fCE5j1
ይጎብኙን፤ ይከተሉን፤ ላይክ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን።
2👍2
ዘወትር ዕረቡ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
የ ጨረታ ማስታወቂያዎች ↠ ReporterTenders.com
6👍4👎2
ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ምርቶችን መላክ የሚያስችል አዲስ የታሪፍ ስምምነት ድርድር ልታደርግ ነው

#Ethiopia: የአፍሪካ አገሮች ከኮታና ከቀረጥ ነፃ ምርቶቻቸውን ወደ አሜሪካ እንዲልኩ ከሚፈቅደው የአጎዋ ስምምነት ውጪ የሆነችው ኢትዮጵያ፣ ብሔራዊ ጥቅሟን ያማከለ አዲስ የታሪፍ ስምምነት ማዕቀፍ በማድረግ፣ ከቀረጥ ነፃ ኤክስፖርት ታደርጋቸው የነበሩትን ጨምሮ ሌሎች ምርቶችን ለመላክ ከአሜሪካ ጋር ድርድር እንደምታደርግ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በሚኒስቴሩ የዓለም አቀፍና ቀጣናዊ ንግድ ትስስር ተጠባባቂ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዘሪሁን አበራ፣ ድርድሩ የሚደረገው አሜሪካ በቅርቡ ከኢትዮጵያ ወደ አገሯ በሚገቡ ምርቶች ላይ የጣለችውን የአሥር በመቶ ታሪፍ አስመልክቶ በቀጣይ በሚደረግ ውይይት እንደሆነ ለሪፖርተር ተናግረዋል።  
ምርቶችን ከቀረጥ ነፃ ወደ አሜሪካ መላክ የሚቻልበት ዕድል መነሳቱን የጠቀሱት ሥራ አስፈጻሚው፣ ‹‹በአጎዋ ምክንያት ያጣናቸውን ጥቅሞች በዚህ ማዕቀፍ ሥር ለድርድር በማቅረብ፣ ምርቶችን መላክና አገራዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ድርድር ው...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143168/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
11👍3
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ማምረት ማቆሙ ተሰማ

#Ethiopia: በትግራይ ክልል ከሚገኙ ፋብሪካዎች ቀድሞ ወደ ሥራ ገብቶ የነበረው መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ ከቦርድ አባላት አሰያየም ጋር በተፈጠረ አለመግባባትና በጥሬ ዕቃ አቅርቦት መቋረጥ ምክንያት ማምረት ማቆሙ ተሰማ፡፡  
በኤፈርት ሥር ከሚገኙ ትልልቅ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ ማምረት ካቆመ ከሦስት ሳምንታት በላይ እንደሆነው የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡
ፋብሪካው ሲሚንቶ ማምረት ያቆመበት ዋነኛ ምክንያት@ የተሰየሙ አዳዲስ የቦርድ አባላት ላይ ቅሬታ በመቅረቡና የደቡባዊ ዞን አስተዳደር ጥሬ ዕቃ እንዳይቀርብ በመከልከሉ እንደሆነ ከሪፖርተር ምንጮች ለመረዳት ተችሏል፡፡
‹‹ጥሬ ዕቃው ከእኛ እየተወሰደ ተጠቃሚ እየሆንን አይደለም፣ እንዲሁም እኛን የሚወክል ቦርድ ውስጥ አልተካተተም›› በሚል ምክንያት የተፈጠረው አለመግባባት፣ ፋብሪካውን ሥራ እስከ ማቆም አድርሶታል ተብሏል፡፡ ዋናው ምክንያት ይህ ቢሆንም ሌሎች ምክንያቶችም እንዳሉ የሚጠቁሙት ም...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/143157/

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ሊንክድኢን ↠ https://bit.ly/3S0k6uB
ኢንስታግራም ↠ https://bit.ly/44Iiuxb
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/3Qb4N1M
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3p0jUQY
ቲክቶክ ↠ https://bit.ly/3Ruxsyv

የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
4👍4👏2
2025/07/09 17:54:24
Back to Top
HTML Embed Code: