tgoop.com/Eveagency/80
Last Update:
🔻 አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
በቀን 26/12/2013 የወጣ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕ የስራ መደብ 👉 ነርስ (ዴንታል ላይ)
💫የት/ደረጃ:- ዲኘሎም /coc የጨረሰች
💫የስራ ልምድ :- 0 ዓመት
💫 የስራ ሰዓት:- 2-12 ሰዓት
💫ፆታ:- ሴ
💫ደመወዝ :- ስምምነት
💫የስራ ቦታ:-ሳሪስ,መስቀል ፍላወር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕ የስራ መደብ 👉 ሞባይል ቤት ሴልስ
💫የት/ደረጃ:- 10እና ከዛበላይ
💫የስራ ልምድ :- 0 አመት
💫 የስራ ሰዓት:- 2-2 ሰዓት
💫ፆታ:- ሴ
💫የስራ ቦታ:-ሳሪስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕ የስራ መደብ 👉 ሱፍ ቤት ሴልስ
💫የት/ደረጃ:- 10 እና ከዛበላይ
💫የስራ ልምድ :- 3 ዓመት ልምድ
💫 የስራ ሰዓት:- 2:30-11
💫ፆታ:- ሴ
💫ደመወዝ :- ደሞዝ+ኮሚሽን
💫የስራ ቦታ:-ግሎባል
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕ የስራ መደብ 👉 ነርስ
💫የት/ደረጃ:- ዲኘሎም
💫የስራ ልምድ :- 5 አመት ያለው
💫 የስራ ሰዓት:- 2:30-11
💫ፆታ:- ወ
💫የስራ ቦታ:-ሆለታ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕ የስራ መደብ 👉 ፋርማሲስት
💫የት/ደረጃ:- ዲግሪ
💫የስራ ልምድ : 0 አመት
💫 የስራ ሰዓት:- 2:30-11
💫ፆታ:- ሴ/ወ
💫የስራ ቦታ:-ስቴድየም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕ የስራ መደብ 👉 ስልክ ኦኘሬተር
💫የት/ደረጃ:- ዲግሪ/ዲኘሎም በ IT/computer
💫የስራ ልምድ :- በሆቴል ሪሴኘሽን/በስልክ ኦኘሬተር
💫 የስራ ሰዓት:- 1-9/9-አድሮ ወጪ
💫ፆታ:- ሴ
💫የስራ ቦታ:-ሜክሲኮ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕ የስራ መደብ 👉 ድራጊስት
💫የት/ደረጃ:- ዲኘሎም
💫የስራ ልምድ :- 1 አመት እና ከዛበላይ
💫 የስራ ሰዓት:- ማታ 11-2 ሰዓት
💫ፆታ:- ሴ/ወ
💫ደመወዝ :- ስምምነት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕ የስራ መደብ 👉 ፍተሻ ሱፐር ማርኬት
💫የት/ደረጃ:- ማንበብ እና መፃፍ የሚችሉ
💫የስራ ልምድ :- 0 ዓመት እና ከዛበላይ
💫 የስራ ሰዓት:-1:30- ምሽት 4 ሰዓት / ሰርቪስ አለው 24ስራ/24 ዕረፍት
💫ፆታ:- ሴ
💫የስራ ቦታ:- ቦሌ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕ የስራ መደብ 👉 ማሳጅ እና ሞሮኮ
💫የት/ደረጃ:- 10 እና ከዛበላይ
💫የስራ ልምድ :- 0 ዓመት እና ከዛበላይ
💫 የስራ ሰዓት:- ቀኑን ሙሉ
💫ፆታ:- ሴ
💫የስራ ቦታ:- ጎፋ መብራት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕ የስራ መደብ 👉 ዳቦ ጋጋሪ/ኬክ ጋጋሪ
💫የት/ደረጃ:- ሰርተፍኬት
💫የስራ ልምድ :- 0 ዓመት እና ከዛበላይ
💫 የስራ ሰዓት:- በፈረቃ
💫ፆታ:- ወ/ሴ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
⭕ የስራ መደብ 👉 የፅዳት ማሽን ኦኘሬተር
💫የት/ደረጃ:- any
💫የስራ ልምድ :- የሰራ
💫 የስራ ሰዓት:- ስምምነት
💫ፆታ:- ወ
💫ደመወዝ :- ማራኪ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
BY Eve Agency
Share with your friend now:
tgoop.com/Eveagency/80