Telegram Web
ኢማም አል_ቡኻሪ የሸሪዐና ዐረብኛ ኮሌጅ
ነጻ የሸሪዓ ትምህርት ዕድል ለእህቶቻችን!
☆☆☆☆☆
ኢስላማዊ ዳዕዋን በማስፋፋት ፣ተደማጭነት ያላቸው እና ኅብረተሰቡን ወደ ተሻለ ለውጥ ማሻገር የሚችሉ ዳዒያትን በማፍራት ስራ ውስጥ ጉልህ ሚና እንደሚኖረው የሚጠበቀው መርሃ_ግብር እነሆ ይፋ ሆነ!።

ትኩረቱን በዒልም፣ ተዝኪያና ክህሎት ላይ ያደረገ ለተከታታይ ሁለት ዓመታት መሠረታዊ የዳዕዋ እውቀትና ክህሎት የሚያዳብሩበት መልካም ዕድል!

■ማሳሰቢያ፦
︎ ምዝገባውን በመስፈንጠሪያ ሊንክ ወይም ጀሞ ሐጂ ሰዒድ ያሲን ህንጻ 5ኛ ፎቅ በአካል ቢሯችን በመቅረብ ማከናወን ይችላል።
︎ ኦንላይን ለመመዝገብ :-
https://forms.gle/wg3pRzq7o1KPHzXN8
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 2⃣2⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ጥንቃቄ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من أحبَّ أن يتمثَّلَ له النّاسُ قيامًا، فليتبوَّأْ مقعدَه من النّارِ﴾

“የሰው ልጅ እንዲቆሙለት የወደደ እሳት ተረጋግጦለታል።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 357



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 2⃣3⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
👍1
አይቀበልም!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ اللَّهَ لَا يَقْبَلُ مِنَ الْعَمَلِ إِلَّا مَا كَانَ لَهُ خَالِصًا، وَابْتُغِيَ بِهِ وَجْهُهُ﴾

“አላህ አንድን ስራ ለሱ ተብሎ ተደርጎና የሱን ፊት ተፈልጎ ያልተሰራን ስራ አይቀበልም።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 1856



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 2⃣4⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ዱዓእ ወሳኙ አምልኮ!

ከኑዕማን ቢን በሺር (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፦

﴿«الدُّعَاءُ هُوَ الْعِبَادَةُ» ثُمَّ قَرَأَ: {وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ إِنَّ الَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِي سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَۤ}﴾

“ዱዓእ (ፀሎት) እሱ ነው አምልኮ ማለት። ከዛ ይህን የቁርዓን አንቀፅ አነበቡ፦ ‘ጌታችሁም አለ ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና። እነዚያ እኔን ከመገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ።’”

📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 3247


https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 2⃣5⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ንፋስን አትሳደቡ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الريحُ مِنْ رّوْحِ اللهِ، تأتِي بالرَّحْمَةِ، وتأتي بالعذابِ، فإذا رأيتُموها فلا تسبُّوها، واسألُوا اللهَ خيرَها، واستعيذُوا باللهِ مِنْ شرِّها﴾

“ንፋስ ከአላህ የሆነ መልዕክተኛ (ሰራዊት) ነች። እዝነትንም ይዛለች። ቅጣትንም ይዛለች። በተመለከታቿት ግዜ እትስደቧት። ከያዘችው መልካም ነገር አላህን ጠይቁት። ከያዘችው መጥፎ ነገር ደግሞ በአላህ ተጠበቁ።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3564




https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 2⃣6⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ወሳኝ መልዕክት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما مِنْ عبدٍ يقولُ في صباحِ كلِّ يومٍ، ومساءِ كلِّ ليلةٍ، بسمِ اللهِ الذي لا يضُرُّ مع اسمِهِ شيءٌ في الأرضِ ولا في السماءِ، وهُوَ السميعُ العليمُ، ثلاثُ مراتٍ، لم يضرَّهُ شيءٌ﴾

“አንድ ባሪያ በሁሉም ቀን ጠዋትና በሁሉም ምሽት (ሌሊት) ላይ ሶስት ግዜ እንዲህ ‘በአላህ ስም፣ እርሱ (አላህ) ከስሙ ጋር (በስሙ የተጠበቁትን) በሰማይም በምድርም ምንም ነገር አይጎዳቸውም፡፡ እርሱ ሰሚም አዋቂም ነው።’ ካለ ምንም የሚጎዳው ነገር አይኖርም።”

📚 ቲርሚዚ (3388) አቡ ዳውዳ (5188) ዘግበውታል



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልስነይን 2⃣7⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
ከኩራት ተጠንቀቅ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا يَدْخُلُ الجَنَّةَ مَن كانَ في قَلْبِهِ مِثْقالُ ذَرَّةٍ مِن كِبْرٍ قالَ رَجُلٌ: إنّ الرَّجُلَ يُحِبُّ أنْ يَكونَ ثَوْبُهُ حَسَنًا ونَعْلُهُ حَسَنَةً، قالَ: إنّ اللهَ جَمِيلٌ يُحِبُّ الجَمالَ، الكِبْرُ بَطَرُ الحَقِّ، وغَمْطُ النّاسِ﴾

“በልቡ ውስጥ የሰናፍጭ ፍሬ እንኳ ኩራት ያለበት ጀነት አይገባም። አንድ ሰው እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ ‘ ሰውዬው ልብሱ ቆንጆ ጫማውም ቆንጆ እንዲሆን ይወዳል’ ይህ ከኩራት ነውን? አሉት፦ አላህ ቆንጆ ነው ቆንጆን ነገር ይወዳል። ኩራት የሚባለው ሀቅን አለመቀበልና ሰዎችን አሳንሶ መመልከት ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 91



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 2⃣8⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
#ዑምደቱል_አህካም
ኪታቡልቡዩዕ
ዘወትር ረቡዕ እና ጁሙዓ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በፈትህ አባቦራ መስጂድ ።
በቀጥታ በፌስቡክ ገፃችን ይከታተሉ።
https://www.facebook.com/share/166BARpssi/
መልካም ስራዎች!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صِلَةُ الرَّحِمِ، وحُسنُ الخُلُقِ، وحُسنُ الجِوارِ، يُعَمِّرْنَ الدِّيارَ، ويَزِدْنَ في الأعمارِ﴾

“ዝምድናን መቀጠል፣ ጥሩ ስነምግባር፣ ለጎረቤት መልካም ውለታን መዋል ቤትን ያሳምራል (በቤት ውስጥ በረከትና መልካም ነገር እንዲኖር ያደርጋል) እድሜን ይጨምራል (በረካ ያደርጋል)።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3767



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 2⃣9⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
አንተ ነጋዴ ሆይ! በዚህ የኑሮ ውድነት ወቅት አዛኝ ሁን!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿التجّارَ يُحشرونَ يومَ القيامةِ فجّارا إلا من اتقّى برَّ وصدقَ.﴾

“ነጋዴዎች በትንሳኤ ቀን አመፀኞች ሆነው ነው የሚቀሰቀሱት። አላህን የፈራ፣ መልካምን የሰራ እና እውነትን ያወራ ሲቀር።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 1458



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
Audio
#ኪታብ ዑምደቱል አህካም
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #56 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 0⃣1⃣ #ሙሐረም 1⃣4⃣4⃣7⃣
👍1
2025/07/12 16:56:20
Back to Top
HTML Embed Code: