Telegram Web
ከኩራት ተጠንቀቅ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا يَدْخُلُ الجَنَّةَ مَن كانَ في قَلْبِهِ مِثْقالُ ذَرَّةٍ مِن كِبْرٍ قالَ رَجُلٌ: إنّ الرَّجُلَ يُحِبُّ أنْ يَكونَ ثَوْبُهُ حَسَنًا ونَعْلُهُ حَسَنَةً، قالَ: إنّ اللهَ جَمِيلٌ يُحِبُّ الجَمالَ، الكِبْرُ بَطَرُ الحَقِّ، وغَمْطُ النّاسِ﴾

“በልቡ ውስጥ የሰናፍጭ ፍሬ እንኳ ኩራት ያለበት ጀነት አይገባም። አንድ ሰው እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ ‘ ሰውዬው ልብሱ ቆንጆ ጫማውም ቆንጆ እንዲሆን ይወዳል’ ይህ ከኩራት ነውን? አሉት፦ አላህ ቆንጆ ነው ቆንጆን ነገር ይወዳል። ኩራት የሚባለው ሀቅን አለመቀበልና ሰዎችን አሳንሶ መመልከት ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 91



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 2⃣8⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
#ዑምደቱል_አህካም
ኪታቡልቡዩዕ
ዘወትር ረቡዕ እና ጁሙዓ ከመግሪብ እስከ ኢሻ በፈትህ አባቦራ መስጂድ ።
በቀጥታ በፌስቡክ ገፃችን ይከታተሉ።
https://www.facebook.com/share/166BARpssi/
መልካም ስራዎች!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صِلَةُ الرَّحِمِ، وحُسنُ الخُلُقِ، وحُسنُ الجِوارِ، يُعَمِّرْنَ الدِّيارَ، ويَزِدْنَ في الأعمارِ﴾

“ዝምድናን መቀጠል፣ ጥሩ ስነምግባር፣ ለጎረቤት መልካም ውለታን መዋል ቤትን ያሳምራል (በቤት ውስጥ በረከትና መልካም ነገር እንዲኖር ያደርጋል) እድሜን ይጨምራል (በረካ ያደርጋል)።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3767



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 2⃣9⃣ #ዙልሒጃ 1⃣4⃣4⃣6⃣
አንተ ነጋዴ ሆይ! በዚህ የኑሮ ውድነት ወቅት አዛኝ ሁን!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿التجّارَ يُحشرونَ يومَ القيامةِ فجّارا إلا من اتقّى برَّ وصدقَ.﴾

“ነጋዴዎች በትንሳኤ ቀን አመፀኞች ሆነው ነው የሚቀሰቀሱት። አላህን የፈራ፣ መልካምን የሰራ እና እውነትን ያወራ ሲቀር።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 1458



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
Audio
#ኪታብ ዑምደቱል አህካም
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #56 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 0⃣1⃣ #ሙሐረም 1⃣4⃣4⃣7⃣
Audio
#ኪታብ ዑምደቱል አህካም
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ዘወትር ረቡዕ እና ጁመዓ ከመግሪብ- ዒሻ #በኡስታዝ ካሚል ጣሃ   ደርስ በድምፅ ክፍል #57 መከታተልና መቅራት ትችላላችሁ። #እንዳያመልጥዎ
ሰላማዊ ቀልብ!

ከአብደላህ ቢን ዑመር (رضي الله عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦

﴿قيل لرسولِ اللهِ صلَّى اللهُ عليْهِ وسلَّمَ أيُّ الناسِ أفضلُ قال كلُّ مخمومِ القلبِ صدوقِ اللسانِ قالوا صدوقُ اللسانِ نعرفُه فما مخمومُ القلبِ قال هو التقيُّ النقيُّ لا إثمَ فيه ولا بغيَ ولا غِلَّ ولا حسدَ﴾

“የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ተባሉ፦ ከሰዎች በላጭ ማነው? አሉ፦ ቀልቡ መኽሙውም (ንፁህ) የሆነና እውነት ተናጋሪ የሆነ ምላስ (አንደበት) ያለው ነው። በዚህ ግዜ ሰሃቦች እንዲህ አሉ፡ እውነት ተናጋሪ ምላስ ምን እንደሆነ እናውቃለን። ንፁህ ቀልብ ያለው ሲባል ምን ማለት ነው? አሉ፡ እሱ ማለት አላህን የሚፈራና ንፁህ የሆነ፣ በውስጡ በደል ምቀኝነትና ክፋት ጥላቻ የሌለው የሆነ ነው።”

📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 3416



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 0⃣2⃣ #ሙሐረም 1⃣4⃣4⃣7⃣
የአሹራ ቀን ፆም!

📌ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን

ከኢብኑ አባስ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾

“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134

ከአቢ ቀታዳ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾

“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 0⃣3⃣ #ሙሐረም 1⃣4⃣4⃣7⃣
ከረመዳን ቀጥሎ በላጩ ፆም!

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾

“ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1123

ማስታወሻ፦ የሙሀረም ወር ፆም በኢትዮጵያ ካላንደር አቆጣጠር አርብ ሰኔ 27 ላይ ይሆናል። ከበፊቱ ወይም ከበስተኋላው ያለውን አንድ ቀን ጨምሮ መፆም መዘንጋት የለበትም።



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 0⃣4⃣ #ሙሐረም 1⃣4⃣4⃣7⃣
የመንገድ ሐቅ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿"فَأَعْطُوا الطَّرِيقَ حَقَّهَا" قَالُوا : وَمَا حَقُّ الطَّرِيقِ ؟ قَالَ : " غَضُّ الْبَصَرِ، وَكَفُّ الْأَذَى، وَرَدُّ السَّلَامِ، وَأَمْرٌ بِالْمَعْرُوفِ، وَنَهْيٌ عَنِ الْمُنْكَرِ﴾

“ለ‘መንገድ ሀቁን ስጡት።’ የ‘መንገድ ሀቅ’ ምንድንነው? ሲባሉ፦ እይታን ሰበር ማድረግ፣ አስቸጋሪ የሆነን ነገር ማስወገድ፣ ለሰላምታ ምላሽ መስጠትና በመልካም ነገር ማዘዝ ከመጥፎ ነገር መከልከል ነው።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 2465



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልስነይን 0⃣5⃣ #ሙሐረም 1⃣4⃣4⃣7⃣
ለጌታህ ትዕዛዝ በማደር ከሸይጣን ተለይ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا قَرَأَ ابنُ آدَمَ السَّجْدَةَ فَسَجَدَ اعْتَزَلَ الشَّيْطانُ يَبْكِي، يقولُ: يا ويْلِي، أُمِرَ ابنُ آدَمَ بالسُّجُودِ فَسَجَدَ فَلَهُ الجَنَّةُ، وأُمِرْتُ بالسُّجُودِ فأبَيْتُ فَلِيَ النّارُ﴾

“የአደም ልጅ ቁርዓንን ቀርቶ ሱጁድን ሲያደርግ፤ ሸይጣን እያለቀሰ ይሄዳል። እንዲህም ይላል፦ ዋ! ጥፋቴ! ዋ! ሐዘኔ! የአደም ልጅ ሱጁድ እንዲያደርግ ታዘዘ ሱጁድ አደረገ ለሱ ጀነት ይኖረዋል። እኔም ሱጁድ እንዳደርግ (ለአደም ልጅ) ታዘዝኩ አመፅኩኝ እሳት በኔ ላይ ተወሰነ (ተረጋገጠ)”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 81



https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
https://www.tgoop.com/fethababora
📆#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 0⃣6⃣ #ሙሐረም 1⃣4⃣4⃣7⃣
2025/07/01 08:25:14
Back to Top
HTML Embed Code: