FEWUS_MENFESAWI Telegram 245
የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን። አሐቲ ድንግል ከታተመችበት ጊዜ ጀምሮ መጽሐፉን ለማግኘት በምታደርጉት ርብርብ ለእመቤታችን ያላችሁን ፍቅርና ለኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ያላችሁን ቅናት አሳይታችኁናል። በመሆኑም መጽሐፉ በተፈለገው ቁጥር መጠን መድረስ ባለመቻሉ
አንዳንድ ሰዎች ከዋጋው በላይ እንደሚሸጡት ከወንድሞቻችንና እኅቶቻችን ጥቆማ ደርሶናል። በመሆኑም መጽሐፉ እየታተመ ስለሆነ ከዋጋው በላይ በመግዛት እንዳትጎዱ ለመጠቆም እንወዳለን።

©አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
https://www.tgoop.com/Fewus_Menfesawi

tgoop.com/Fewus_Menfesawi/245
Create:
Last Update:

BY ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Share with your friend now:
tgoop.com/Fewus_Menfesawi/245

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

best-secure-messaging-apps-shutterstock-1892950018.jpg As five out of seven counts were serious, Hui sentenced Ng to six years and six months in jail. The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said. As the broader market downturn continues, yelling online has become the crypto trader’s latest coping mechanism after the rise of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May and beginning of June, where holders made incoherent groaning sounds and role-played as urine-loving goblin creatures in late-night Twitter Spaces. Add the logo from your device. Adjust the visible area of your image. Congratulations! Now your Telegram channel has a face Click “Save”.!
from us

Telegram ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
FROM American