Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/Fidake_jemaa/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
2 وبيجوت Tube@Fidake_jemaa P.1355
FIDAKE_JEMAA Telegram 1355
Forwarded from وبيجوت Tube (La Hadry)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ እህታቹ ሰሚራ ነኝ ከበስተጀርባዬ ተውፊቅ እና መሃመድ አሉ😁😉

..ዛሬ ትልቅ የምስራች ይዤላቹ ቀርባለው እሱም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና የመጀመሪያው የኡስታዞች የመወያያ መድረክ የሆነውን የ YouTube ቻናል መክፈታችንን ስናበስራቹ በታላቅ ደስታ ነው ነው።

https://youtu.be/tO2zF6javT0

👆👆ይሄንን ሊንክ በመንካት Video ይመልከቱ በ YouTube ላይ ከምናቀርባቸው ኡስታዞች እና የውይይት አርእስቶች መካከል ቀንጨብ ተደርጎ የቀረበ ነው ቪዲዮን ካያቹ በሃላ ቀጣይ vidos እንዲደርሳቹ subscribe በማድረግ የደውል ምልክቱንም ይጫኑ🙏

የ YouTube ቻናላችን ለምን አላማ ተከፈተ?

..አላማው ግልፅ ነው ሙስሊሙን ኡማ ለመካደም የዲን እውቀትን በያለንበት እና በመላው አለም ላሉ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን በያሉበት መማር እንዲችሉ ነው ።

የኡስታዞቻችን የውይይት ወይም የክርክር መድረክ ያደረግንበት ዋነኛው ምክንያት ደሞ በአሁኑ ሰአት እንደሚታወቀው ልዩነታችን በጣም እየጎላና እየሰፋ እየመጣ ነው ይህ ደሞ ለጠላቶቻችን ደስ የሚል ዜና ወይም ምኞት ነው። የልዩነታችን ዋናው ምክንያት ደሞ አለመደማመጣችን፣ አለመመካከራችን፣ መናናቃችን እና አጉል ጥርጣሪያችን ነው ወንድም እህቶቼ ይህ ቻናል ከአጉል ጥርጣሬያችን ጀምሮ በአላህ ፍቃድ ሁሉም ነገር ይቀረፍበታል የአካል አንድነት ሳይሆን የአቂዳ አንድነት ይመጣል ትክክለኛው አቂዳ እንይዝበታለን።

ለዲናችን ምን ያህል እንቆረቆራለን? ለዲናችን የቱንስ ያህል ያገባኛል ስሜት ይሰማናል?

ለዛ ነው ሁላችንም ወደ አንድነት ወደ ሰላም ወደ መዋደድ መተዛዘን ጥሪ የምታደርገው። እኔም ያቅሜን ልስራ በማለት የሁላችሁም ድምፅ የሆነውን አንድነትን መደማመጥንም ያመጣልን ዘንድ ይሄንን YouTube የከፈትነው ።

ይህ YouTube የኔ ብቻ አይደለም የሁላችንም ነው ስለዚህም ሁላችሁም በየ ቻናላቹ በየ ግሩፑ ፖስቱ ቢያንስ እንክዋን ለ 10 ሰው ሼር በማድረግ የሀጅሩ ተካፋይ ይሁን

@Hubi_Resulila

tgoop.com/Fidake_jemaa/1355
Create:
Last Update:

BY 2 وبيجوت Tube

Share with your friend now:
tgoop.com/Fidake_jemaa/1355

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) While the character limit is 255, try to fit into 200 characters. This way, users will be able to take in your text fast and efficiently. Reveal the essence of your channel and provide contact information. For example, you can add a bot name, link to your pricing plans, etc. “Hey degen, are you stressed? Just let it all out,” he wrote, along with a link to join the group. Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. Image: Telegram.
from us

Telegram 2 وبيجوت Tube
FROM American