FITETHIOPIAWI Telegram 6158
🎉 በሩዋንዳ በተካሄደ የቦክስ ውድድር ኢትዮጵያ 2 የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች 🥊

በውድድሩ ገነት ፀጋዬ 👱🏼‍♀ በ57 ኪሎ ግራም የሩዋንዳ ተጋጣሚዋን በብቃት በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያና 🥇 የውድድሩ ድንቅ እንስት ቡጢኛ በመባል የዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች፡፡🏆

በወንዶች ምድብ ደግሞ በ63 ነጥብ 5 ኪሎ ግራም ኢ/ር አብርሃም ዓለም 😎 የሩዋንዳ አቻውን በሰፊ ልዩነት በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያውን አጥልቋል፡፡ 🥇

💪🇪🇹

tgoop.com/FitEthiopiawi/6158
Create:
Last Update:

BY Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/FitEthiopiawi/6158

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

1What is Telegram Channels? So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms. The Standard Channel Done! Now you’re the proud owner of a Telegram channel. The next step is to set up and customize your channel. A Telegram channel is used for various purposes, from sharing helpful content to implementing a business strategy. In addition, you can use your channel to build and improve your company image, boost your sales, make profits, enhance customer loyalty, and more.
from us

Telegram Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹
FROM American