FITETHIOPIAWI Telegram 6215
#Ethiopia 🇪🇹

በፔሩ ሊማ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሌሊቱን ፍፃሜውን አግኝቷል።

በመጨረሻው ቀን ውሎ በ 1500 ሜትር አትሌት አብዲሳ ፈይሳ 😎 3:40.51 በመሮጥ የወርቅ ሜዳሊያ 🥇 ባለቤት ሆኗል።

ኢትዮጵያ በውድድሩ ታሪክ በዚህ ርቀት ወርቅ ስታገኝ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያ:-

6️⃣ 🥇
2️⃣ 🥈
2️⃣ 🥉
በማግኘት ከዓለም ሁለተኛ ከአፍሪካ ደግሞ አንደኛ በመሆን አጠናቃለች።

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹

tgoop.com/FitEthiopiawi/6215
Create:
Last Update:

BY Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/FitEthiopiawi/6215

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Click “Save” ; In the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram, members are only allowed to post voice notes of themselves screaming. Anything else will result in an instant ban from the group, which currently has about 75 members. 1What is Telegram Channels? Step-by-step tutorial on desktop: When choosing the right name for your Telegram channel, use the language of your target audience. The name must sum up the essence of your channel in 1-3 words. If you’re planning to expand your Telegram audience, it makes sense to incorporate keywords into your name.
from us

Telegram Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹
FROM American