#Ethiopia 🇪🇹
በፔሩ ሊማ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሌሊቱን ፍፃሜውን አግኝቷል።
በመጨረሻው ቀን ውሎ በ 1500 ሜትር አትሌት አብዲሳ ፈይሳ 😎 3:40.51 በመሮጥ የወርቅ ሜዳሊያ 🥇 ባለቤት ሆኗል።
ኢትዮጵያ በውድድሩ ታሪክ በዚህ ርቀት ወርቅ ስታገኝ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያ:-
6️⃣ 🥇
2️⃣ 🥈
2️⃣ 🥉
በማግኘት ከዓለም ሁለተኛ ከአፍሪካ ደግሞ አንደኛ በመሆን አጠናቃለች።
@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹

tgoop.com/FitEthiopiawi/6216
Create:
Last Update:

BY Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹
Share with your friend now:
tgoop.com/FitEthiopiawi/6216