GANG_GRL Telegram 9012
Forwarded from DREAM GOAL
መረጃ‼️

በምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ በደረሰ የቦንብ ጥቃት በአገዛዙ ካድሬዎች ላይ ጉዳት ደረሰ‼️

ትላንት ከቀኑ 6 ሰአት አካባቢ በከተማዉ አንድ ሬስቶራንት ዉስጥ በተፈፀመ የቦንብ ጥቃት በአገዛዙ ካድሬዎች የስራ  እና የፀጥታ ዘርፍ አመራሮች ላይ የህይወት እና የአካል ጉዳት መድረሱን የአሻራ መረጃ ምንጮች አስታዉቀዋል።

በአካባቢዉ ሰሞኑን የአገዛዙ ሃይሎች በንፁሃን ላይ ጭፍጨፋ ማድረጋቸውን ተከተሎ በፋኖዎች የተሰጠ የመልስ ምት ነው ተብሏል

@Gion_media
@Gion_media

tgoop.com/Gang_Grl/9012
Create:
Last Update:

BY Freaky Gurls💯

Share with your friend now:
tgoop.com/Gang_Grl/9012

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram Android app: Open the chats list, click the menu icon and select “New Channel.” Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared the group Tuesday morning on Twitter, calling out the "degenerate" community, or crypto obsessives that engage in high-risk trading. The main design elements of your Telegram channel include a name, bio (brief description), and avatar. Your bio should be: Users are more open to new information on workdays rather than weekends. The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday.
from us

Telegram Freaky Gurls💯
FROM American