tgoop.com/Gang_Grl/9013
Create:
Last Update:
Last Update:
ጥብቅ የጥንቃቄ መረጃ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በዛሬው ዕለት ማለትም ህዳር 17/2017 ዓ.ም በፍኖተ ሰላም ከተማ የመሸገው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አባላት በሙሉ ስልካቸው ተጠርንፎ ለግዳጅ ዝግጁ እንዲሆኑ የበላይ አዛዦቻቸው ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሴት የአገዛዙ ሰራዊት አባላትን የሲቪል መታወቂያ በመስራት ጭምር ስምሪት ወደ ሚሄድባቸው ቦታዋች ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው በአስተኳሽነት እንዲያገለግሉ በአለቆቻቸው ተነግሯቸዋል መባሉን የመረጃ ምንጮች ነገረዉናል ።
ስለሆነም በፍኖተሰላም ከተማ እና በአቅራቢያው የምትገኙ ብርጌዶች እና ክፍለ ጦሮች ከወትሮው በተለየ መልኩ ዝግጅት በማድረግ የጠላት ሰራዊት አባላትን በመጣበት አግባብ በማናገር የተለመደ የጀግንነት ስራችሁን እንድትሰሩ መልዕክቱ ይድረሳችሁ ሲል ቢዛሞ መረጃዉን አጋርቷል።
@Gion_media
@Gion_media
BY Freaky Gurls💯
Share with your friend now:
tgoop.com/Gang_Grl/9013