GOLDENOROMIA Telegram 961
በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉድሩ ዞን 39 የፌዴራል ፖሊስ አባላትና 3 ንጹሐን ዜጎች በፋኖ ታጣቂዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ

- ከተገደሉት መካከል የአሙሩ ወረዳ አፈ አቶ ጉባኤ ደቻሳ ኦላና ይገኙበታል

አምባ ዲጂታል፤ ሐሙስ ሚያዝያ 6፣ 2014 ― በኦሮሚያ ክልል ሆሮጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ 39 የፌዴራል ፖሊስ አባላትና 3 ንጹሐን ዜጎች በፋኖ ታጣቂዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአምባ ዲጂታል ተናግረዋል፡፡

በኦሮሚያ እና አማራ ክልል ድንበር አካባቢ የሚገኙት እነዚሁ ነዋሪዎች እንደሚሉት ከሆነ፣ በአካባቢው ለ39 የፌዴራል ፖሊስ አባላት ግድያ ላስከተለው ክስተት መነሻ የሆነው እሑድ ሚያዝያ 2፣ 2013 ጨደቲ በሚባል ሥፍራ አንድ አዛውንት እና የአዕምሮ ሕመም ያለባት ሴት በፋኖ መገደላቸው ነው፡፡

ዝርዝሩን ያንብቡ https://ambadigital.net/2022/12623/

ፎቶ፡ በጥቃቱ የተገደሉት የአሙሩ ወረዳ አፈ አቶ ጉባኤ ደቻሳ ኦላና

JOIN👇👇👇👇👇👇
@GoldenOromia

.

tgoop.com/GoldenOromia/961
Create:
Last Update:

BY Golden Oromia

Share with your friend now:
tgoop.com/GoldenOromia/961

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

As the broader market downturn continues, yelling online has become the crypto trader’s latest coping mechanism after the rise of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May and beginning of June, where holders made incoherent groaning sounds and role-played as urine-loving goblin creatures in late-night Twitter Spaces. In the next window, choose the type of your channel. If you want your channel to be public, you need to develop a link for it. In the screenshot below, it’s ”/catmarketing.” If your selected link is unavailable, you’ll need to suggest another option. With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings. “[The defendant] could not shift his criminal liability,” Hui said. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial)
from us

Telegram Golden Oromia
FROM American