Notice: file_put_contents(): Write of 14584 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Hawassa University Students' Information Center@HUstudentinfo P.9104
HUSTUDENTINFO Telegram 9104
🗡"ሰይፍህን በወኔ ከወገብህ ምዘዝ"
📯ደማቅ የ አድዋ ድል መታሰቢያ ጉብኝት በጥንስስ ሙዚየም ከ ሁጋድሳ ማህበር(HUGaDSS association) ጋር ።
📯እለተ ሰኞ ቀን 24-06-2017ዓ.ም በሁጋድሳ ማህበር(HUGaDSS association) የተዘጋጀው ልዩ የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል እጅግ ድንቅ በሆነ ሁኔታ ከተቋሙ አባላት እና ተሳታፊ እንግዶች ጋር በመሆን በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ለ30 ዓመታት በነፃ ለትውልድ ኢትዮጵያን እወቁ እያለ የሚያስተጋባውን ድንቅ ሙዚየም በመጎብኘት በድምቀት ተከብሯል።
📯"ኢትዮጵያን ብናውቅ ከወደድናት በላይ እንወዳታለን" የተከበሩ አቶ ይርጋሰው የማርያም ወርቅ የጥንስስ ሙዚየም መስራች እና ባለቤት ሲሆኑ ከእርሳቸው ጋር የአባቶችን መስዋዕትነት ያስተዋልንበት እርቆ እና ተሰውሮ ያለን የሀገር ታሪክ የመረመርንበት በሙዚቃ እና በግጥም እያዋዛን የሀገራችን ታሪክ በማስረጃ የዳሰስነበት ለዳግም አድዋም ብሎም የድልነሺነት መንፈስ ከአባቶቻችን ወኔ እና ታሪክ የተካፈልንበት የይቻላል ስንቅ የሰነቅንበት ድንቅ ቀን ሆኖ ታስቦ ውሏል።

#HuGaDssa
#AdwaVictoryDay

tgoop.com/HUstudentinfo/9104
Create:
Last Update:

BY Hawassa University Students' Information Center

Share with your friend now:
tgoop.com/HUstudentinfo/9104

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Polls 5Telegram Channel avatar size/dimensions How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Channel login must contain 5-32 characters ZDNET RECOMMENDS
from us

Telegram Hawassa University Students' Information Center
FROM American