tgoop.com/HadithAmharic/355
Create:
Last Update:
Last Update:
عَنْ أَبِي قَتَادَةَ رضي الله عنه ، قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم:
[ صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ ]
📚رواهُ مسلم
🌸«::::::::::::::::::»
«:::::::::::::::::»🌸
ከአቢ-ቀታዳ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው የአላህ መልዕክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
[ የዐሹራን ቀን መጾም ከርሱ በፊት (ያለፈውን) አመት ወንጀል ያስሰርዛል ብዬ ከአሏህ እከጅላለሁ። ]
📚ሙስሊም ዘግበውታል።
●የሙሐረም ወር 10ኛው ቀን እለተ ዐሹራእ በመባል ይታወቃል።
የዘንድሮ (የ1446 ዓ.ሂ) ዐሹራእ የሚሆነው የፊታችን ማክሰኞ ሐምሌ 9/2016 ነው:: ከፊቱ ወይም ከኋላ መጾም ተገቢ ነው።
🤲አላህ ይወፍቀን
🔖ሐዲስ በአማርኛ:
Telegram: www.tgoop.com/HadithAmharic
Instagram: instagram.com/HadithAmharic
FB: fb.com/HadithAmharic
BY ሐዲስ በአማርኛ

Share with your friend now:
tgoop.com/HadithAmharic/355