HAKIMETHIO Telegram 31541
ፕሮፌሰር እንግዳ አበበ ሀኪም ብቻ ሳይሆን ሰው ነው : ሙሉ ሰው::

ስለእርሱ ለመግለፅ ቃላት ባይበቁኝም: ትህትናው: ሰው አክባሪነቱ : ታታሪነቱ : ቆራጥ መሪነቱ : በጣም ጥሩ ሐኪምነቱ እና ድንቅ የሚለው ቃል የማይገልፀው የቀዶህክምና ጥበቡን ጥቂት ቀን ያየው ሰው ሁሉ የሚመሰክርለት ነው::

በእርሱ አቅም ላንተ ማድረግ የሚችለው ምንም ነገር ካለ አይሰስትም: ያደርግልሃል:: ያበረታታሃል::

ፕሮፌሰር ያስተምርሀል: ሲያስተምር ደግም ራሱ አድርጎት ነው: ሲንየር ሀኪም ነኝ ብሎ አያዝህም: አድርጎት ያሳይሃል:: እርሱ ያለበት round ሳይንስ ብቻም ሳይሆን ብዙ ነገር የምትማርበት ነው::

ይመክርሃል : የሚገባህን ክብር ይሰጥሃል:: በጣም የሚገርመኝ በዚህ ሁሉ አመታት ዉስጥ ብዙ ጊዜ ሲቆጣ አላየሁትም: ነገር ግን Professor ከተቆጣ አንተ አጥፍተሃል ሊያውም በተደጋጋሚ ማለት ነው:: ቁጣው የአባት ነው:: ለእርሱ ካለን ክብር አንፃር እርሱን ማሳዘን በጣም የምንፈራው ነገር ነው::

ፈተና ሲፈትነን ራሱ የጥያቄውን መልስ ካለማወቅ በላይ የሚያሳስበን እርሱን ማሳዘን ነው:: በProfessor የተፈተነ ማንንም ሰው ጠይቅ " የጠየቀኝ በጣም ቀላል ጥያቄ ነው ግን አሳዘንኩት መሰል" ይልሃል::

ልጆች "The way to be successful is to plan and work towards that" ይለን ነበር:: ፖድካስቱም ላይ ሲናገረው ነበር::

በእርሱ መማር : ኦፕራስዮን ክፍል ከእርሱ ጋር አብሮ መግባት እንዴት መታደል ነው:: ገና ኦፕራስዮኑ ሳይጀመር በጠዋት መቶ በጊዜ መምጣትን ያሳይሃል : ኦፕራስዮን ክፍል ገብተህ ባንተ አቅም መማር ያለብህን ተምረህ እንድትወጣ የተቻለውን ሁሉ ያደርጋል:: ይሄ ራሱ "ሬዝደንት ማሟያ መሆን የለበትም : ትምህርቱ ላይ ትኩረት መደረግ አለበት" ያለው አንዱ ማሳያ ነው::

ለኔ የህክምና ትምህርት እንዲሁም የቀዶ ህክምና ስፔሽያሊቲ ስልጠና መሳካት በጣም ትልቅ አስተዋፅኦ ካላቸው ሰዎች መካከል በዋነኝነት የሚጠቀስ ነው:: ለዚህም በጣም ላመሰግነው እወዳለሁ::

እኔማ ገና የ3ኛ ዓመት ተማሪ እያለሁ ትንሽ እንኳን ሆዴን አመም ካደረገኝ ቀዶ ሕክምና ካስፈለገኝ "ዶክተር እንግዳ" እንዲሰራልኝ ነው የምፈልገው እል ነበር::

ባለፈው ዓመት ዉስጥም የጨጓራ ህመም በጣም ብሶብኝ በሌሊት ባለቤቴን, "ዛሬ ተረኛ ሀኪም Professor ነው? ካልሆነ ግን እርሱ ጋር ትደውልልኛለህ አይደል" ያልኩትን አልረሳም::

ታዲያ ይሄ በህይወታችን ራሱ የምናምነው በጣም የምንወደው የምናከብረው ፕሮፌሰር እንግዳ አበበ ዛሬ ሀኪም ፖድካስት ላይ ቀርቦ ሳየው የተሰማኝ ደስታ ወደር የለውም::
ከፖድካስቱ ብዙ ትማሩበታላችሁ እና ተጋበዙልን: http://www.youtube.com/@Hakim207?sub_confirmation=1

ትንሿ ልጁ/ተማሪው
Dr. Diana Musie

@HakimEthio

tgoop.com/HakimEthio/31541
Create:
Last Update:

BY Hakim

Share with your friend now:
tgoop.com/HakimEthio/31541

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. 1What is Telegram Channels? Telegram channels fall into two types: The Channel name and bio must be no more than 255 characters long Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place.
from us

Telegram Hakim
FROM American