HAKIMETHIO Telegram 32769
የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር 61ኛው ዓመታዊ የሕክምና ጉባኤና ዓለም አቀፍ የጤና አዉደ ርእይ አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ማህበሩ 61ኛውን ዓመታዊ የሕክምና ጉባኤና ዓለም አቀፍ የጤና አዉደ ርእይ ከየካቲት 14 – 15/2017ዓ.ም በአዲስ አበባ ኃይሌ ግራንድ ለማካሄድ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር 61ኛው ዓመታዊ የሕክምና ጉባኤና ዓለም አቀፍ የጤና አዉደ ርእይ ከ400 በላይ የተከበሩ የህክምና ባለሙያዎች እና ውሳኔ ሰጪዎች በተጨማሪ ከሁሉም ክልል የሚመጡ የማህበሩ አባላት ተወካዮች፣ ከተለያዩ የጤና ባለሙያዎች ማህበራት የተውጣጡ ተወካዮች፣ የህክምና ኮሌጅ ኃላፊዎች እና የመንግስት አካላትም የሚያሳትፍ ጉባዔ ሲሆን ዓለም አቀፍ የጤና አዉደ ርእዩም ከ70 በላይ ድርጅቶች የሚሳተፉበት ሲሆን ከ2,000 በላይ ሰዎች ይጎበኙታል ተብሎ ይጠበቃል።

የመግለጫው ሙሉ ሃሳብ ከዚህ በታች ሊንክ ተጭነው ያንብቡ፡፡ https://shorturl.at/TVjS4

tgoop.com/HakimEthio/32769
Create:
Last Update:

BY Hakim

Share with your friend now:
tgoop.com/HakimEthio/32769

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

fire bomb molotov November 18 Dylan Hollingsworth yau ma tei The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. Read now Matt Hussey, editorial director at NEAR Protocol also responded to this news with “#meIRL”. Just as you search “Bear Market Screaming” in Telegram, you will see a Pepe frog yelling as the group’s featured image. ZDNET RECOMMENDS
from us

Telegram Hakim
FROM American