Telegram Web
በህይወታችን በተደጋጋሚ ከምንፈፅማቸው ፀያፍ ስህተቶች ውስጥ አንዱ የሌሎችን ሚስጥር መዝራት ነው። የሚገርመው የራሳችን ሚስጥር ያመንነው ሰው ለሌላ ቢያወጣብን የማንወድ ሆነን ሳለ ለሌሎች አለመታመናችን ነው። አስገዳጅ ሁኔታ ካልገጠመ በስተቀር የሌላን ሰው ሚስጥር ለባልም ይሁን ለሚስት፣ ለቅርብም ይሁን ለሩቅ ማውጣት አይገባም። የጓደኛውን ሚስጥር እንደ ዋዛ ለሚስቱ ይነግራል። ሚስቱ ለቅርብ ጓደኛዋ፣ ያቺ ደግሞ ለሌላ ቅርብ ጓደኛዋ ወይም ለባሏ፣ ... እያለ ያደባባይ ሚስጥር ይሆናል። የቤቷን መከፋት ለጓደኛዋ ትነግራለች። ወ/ሮ ጓደኛ ለባሏ፣ እሱ ለጓደኛው፣ ... እያለ መጨረሻ መቆራረጥ፣ መቀያየም ያስከትላል። ከዚህ አይነት ጥፋት የሚተርፈው ከስንት አንድ ነው። ከመሰል ጥፋቶች ላይ ላለመውደቅ ይህንን የነብዩን (ﷺ) ሐዲሥ ማስታወስና መተግበር ተገቢ ነው፦
لا يُؤْمِنُ أحَدُكُمْ، حتّى يُحِبَّ لأخِيهِ ما يُحِبُّ لِنَفْسِهِ
{አንዳችሁ ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስከሚወድ ድረስ አያምንም።} [ቡኻሪ]

ሚስጥርህ እንዲጠበቅ ትውዳለህ ኣ? እንግዲያውስ የሌሎችን ሚስጥር ጠብቅ። ለራስህ የምትጠላውንም በወንድምህ ላይ አትፈፅም። ሚስጥርህ ወጥቶ ማግኘት እንደማትፈልግ ነጋሪ አያሻም። ልክ እንዲሁ ወንድምህም ሚስጥሩን ስትዘራበት ድንገት ቢደርስ ምን እንደሚሰማው አሰብ። ያመንከው እንዲከዳህ እንደማትፈልገው አንተም ላመነህ ታመን። የስነ ምግባር፣ የሞራል ቁንጮ የሆኑት ውዱ ነብይ (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፦
أدِّ الأمانةَ إلى منِ ائتمنَكَ، ولا تخُنْ من خانَكَ
"አምኖ ለሰጠህ አማናውን አድርስ። የካደህን አትካድ።" [አሶሒሐህ፡ 423]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tgoop.com/IbnuMunewor
☀️ወንድ ከሆንክ መቼም ቢሆን ለሴት ልጅ #ስብራት ምክንያት አትሁን።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለአሏህ ሸሪዓ እጅ መስጠት

አሏህ በህግጋቶች ባሮቹን ይፈትናል - ከኛ የሚጠበቀው እጅ መስጠት ነው ፣ ታዛዥነት ነው !


https://www.tgoop.com/Muhammedsirage
ወንድሜ ሆይ

የማትቆይ
#ከሆነ አትጠጋት❗️
የማትቆይ ከሆነ ሂወቱዋን አታበላሽባት❗️
የማትቆይ ከሆነ ከአሏህ ጋር አታጣላት❗️

የማትቆይ ከሆነ አገቱዋ እንድትደፋ አታድርጋት
የማትቆይ ከሆነ አታስለቅሳት❗️
የማትቆይ ከሆነ ግዜዋን አታቃጥልባት❗️

ለማስታወስ
«ዚክር የሻከሩና የሸፈቱ ልቦችን በመመለስ ላይ ታላቅ ስራን ይሰራል። በየእለቱ የሚፈፀም የማይታለፍ የዚክር ልምድ ይኑረን።» ©
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
سورة الكهف
سورة الكهف
=
ሶፊያን ቢን ዑየይናህ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿لولا ستْر الله عزَّ وجلَّ ما جالسَنا أحدٌ﴾

“የላቀው አላህ ወንጀላችንን ባይደብቅልን ኖሮ፤ በዙሪያችን አንድም የሚቀማመጠን አይኖርም ነበር።”

📙 ሹዕበል ዒማን ሊልበይሃቂ፡ 6/290

ጆይን፦ https://www.tgoop.com/ATWHIDCOM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወርሃ ረጀብ አልቋል። ሸዕባን ዛሬ ተጀምሯል። ለረመዿን ምን አዘጋጅተሻል?
የነገው ቀጠሮ

በደመቀው ሳሎን - በተዋበው ማጀት
ብትቀማጠለው ከልጅ እስከ ማርጀት

ያሻህን ብትነዳ በዝቶ ተሽከርካሪ
አለምን ብታስስ በሰማይ በራሪ

ጉድጓድ ነው ማረፊያህ የነገ ቀጠሮ
አፈር ልብስህ ሊሆን ሱፍህን ቀይሮ

ታገል ወንድሜ ሆይ ሰንቅ ለአኺራ
ፀፀት ያኔ አይጠቅምም ዛሬ ካልተሰራ



https://www.tgoop.com/Muhammedsirage
🤲የማያውቁትን ሐጥያቴን ማርልኝ!

ከአዲይ ቢን አርጣዓህ ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦

﴿كان الرَّجلُ من أصحابِ النَّبيِّ 🤍 إذا زكِّي قال: اللَّهمَّ لا تُؤاخِذني بما يقولونَ، واغفِرْ لي ما لا يَعلَمونَ [وَاجْعَلْنِيْ خَيْرًا مِمَّا يَظُنُّوْنَ]﴾

“ከነቢዩ (🤍) ባልደረቦች አንዱ ሰዎች ሞገሳ በሚሰጡት ግዜ እንዲህ ይል ነበር፦ ‘አላህ ሆይ! እነሱ በሚሉት አትያዘኝ፤ የማያውቁትን (ሐጥያቴን) ማርልኝ። እነርሱ ከሚገምቱኝ በላይ አድርገኝ።’”

📚 አልባኒ ሶሂህ ብለውታል ሶሂህ አልኣዳቡል ሙፍረድ፡ 761

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

💬https://bit.ly/4ayf0xJ

💬https://bit.ly/486xnrS

💬https://bit.ly/41zEZkk

📷https://bit.ly/4arMbTx

💬https://bit.ly/41tIUPv

📺https://bit.ly/3UTTSwh
ሂጃብ/ኒቃብ፡

ሴት ልጅ በዱንያ ከባለጌዎች ተንኰል፡ ለከፋ፡ ጉንተላ፡ ችግር...

በአኼራ ደግሞ ማቀጣጠያዋ የሰው ልጅና ድንጋይ ከሆነው ከጀሃነም እሳት የምትጠበቅበት ጋሻ ነው።

የሴት ልጅ ነፃነት ያልለው ትክክለኛ የሴት ልጅ ሂጃብ በመልበስ ነው።

ሴት ልጅ ከሂጃብዋ በተራቆተች ቁጥር፡ ለዱርዬዎችና ለጀሃነም እሳት መግጋለጧ/መቅረቧ አይቀሬ ነው።
دعاء أنبياء الله لربهم في القرآن الكريم 🌹
በዚህ ዘመን የሚያሳዝኑ ② ነገሮች፦
⚡️) ሙቶ ሊሰገድበት ቢሆን እንጂ መስጅድ የማይገባ፣
⚡️) ሙታ በከፈን ጨርቅ ስትጠቀለል ቢሆን እንጂ ራሷን ያልሰተረችና ያልሸፈነች ሴት!

አላህ ይጠብቀን!
السلام عليكم

በኢማሙ አሕመድ መርከዝ አዲስ ደርስ ተጀምሩዋል

حب الرئاسة والظهور
يورث الشقاق والشرور

መሪነትን እና መታወቅን መፈለግ ጭቅጭቅን እና ሸሮችን ያወርሳል


للشيخ أنيس بن صالح اليافعي حفظه الله

ደርሱ እየተቀዳ የሚለቀቅ ይሆናል - በአላህ ፈቃድ


https://www.tgoop.com/Muhammedsirage
Audio
حب الرئاسة والظهور ١

ሁቡ አሪኣሰቲ ወዙሑሪ

ክፍል 1

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://www.tgoop.com/MedrestuImamuAhmed
Audio
حب الرئاسة والظهور ٢

ሁቡ አሪኣሰቲ ወዙሑሪ

ክፍል 2

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://www.tgoop.com/MedrestuImamuAhmed
➡️ኢህሳን jobs Advertising

ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

በቻናሉ ያለምንም ክፍያ የስራ ማስታወቂያ
የሚለቀቅበት ቻናል ሲሆን

እናንተም ወደቻናሉ በመቀላቀል የቻናሉ
አባል ሁኑ እናንተም ይህንንም ቻናል
ሼር በማድረግ የቻናሉን እድገት አስቀጥሉ

አላማችን ወንድምና እህቶቻችን ስራ አጥ
እንዳይሆኑ ሰበብ ማድረስ ነው
🔗ተቀላቀሉ

https://www.tgoop.com/ihsan_jobs
https://www.tgoop.com/ihsan_jobs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○

🅰️🅰️🅰️⭐️🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/03/01 06:56:24
Back to Top
HTML Embed Code: