በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው። ዐውሎንም ጸጥ አደረገ፥ ሞገዱም ዝም አለ። ዝም ብሎአልና ደስ አላቸው፤ ወደ ፈለጉትም ወደብ መራቸው።
መዝሙረ ዳዊት 107:28-30
@Hiwotegziabher
መዝሙረ ዳዊት 107:28-30
@Hiwotegziabher
የችግረኛን ችግር አልናቀምና፥ ቸልም አላለምና፤ ፊቱንም ከእኔ አልሰወረምና፥ ነገር ግን ወደ እርሱ በጮኽሁ ጊዜ ሰማኝ።
መዝሙረ ዳዊት 22:24
@Hiwotegziabher
መዝሙረ ዳዊት 22:24
@Hiwotegziabher
በልቤስ በደልን አይቼ ብሆን ጌታ አይሰማኝም ነበር። ስለዚህ እግዚአብሔር ሰማኝ፤ የልመናዬን ድምፅ አደመጠ።
መዝሙረ ዳዊት 66:18,19
@Hiwotegziabher
መዝሙረ ዳዊት 66:18,19
@Hiwotegziabher
በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል፥ እነርሱንም ትጠብቃለህ፤ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ።
መዝሙረ ዳዊት 5:11
@Hiwotegziabher
መዝሙረ ዳዊት 5:11
@Hiwotegziabher
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
እንዲህም አለ። እውነት እላችኋለሁ፥ ካልተመለሳችሁ እንደ ሕፃናትም ካልሆናችሁ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም።
የማቴዎስ ወንጌል 18:3
@Hiwotegziabher
የማቴዎስ ወንጌል 18:3
@Hiwotegziabher
ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:3
Hiwotegziabher
የዮሐንስ ወንጌል 3:3
Hiwotegziabher
በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:36
@Hiwotegziabher
የዮሐንስ ወንጌል 3:36
@Hiwotegziabher
እኔ ሕያው ነኝ፥ ይላል ጌታ፥ ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል ምላስም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል ተብሎ ተጽፎአልና። እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን።
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:11,12
@Hiwotegziabher
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:11,12
@Hiwotegziabher
🛎የድሮው የጥቅሰ መጽሃፍ ቅዱስ መወያያ ግሩፕ በአላስፈላጊ (በማይፈለግ) ግለሰብ በመያዙ አዲስ መንፈሳዊ ግሩፕ ከፍተናል። በመሆኑም ከዚህ በኋላ በድሮው የጥቅሰ መጽሃፍ ቅዱስ መወያያ ግሩፕ የሚለቀቁ ማናቸውም መንፈሳውም ሆነ መንፈሳዊ ያልሆኑ መልእክቶች የኛ አለመሆኑን በትህትና እገልጻለሁ🔑።
በድንግል ማርያም አማላጅነት ቸሩ መድሃኔለም ከኛ ጋር ሆኖ አዲሱን አመት ይባርክልን አሜን።
በድንግል ማርያም አማላጅነት ቸሩ መድሃኔለም ከኛ ጋር ሆኖ አዲሱን አመት ይባርክልን አሜን።
** ደግ እንደ አብርሃም፤
ታዛዥ እንደ ይስሐቅ፤
የዋህ እንደ ዮሴፍ፤
ቅን እንደ ሙሴ፤
ትዕግሥት እንደ እዮብ፤
ምስጋና እንደ ዳዊት፤
ጥበብ እንደ ሰለሞን፤
እምነት እንደ ዳንኤል፤
❤️ ትህትና እንዴ ጴጥሮስ፣ ሰባኪ እንደ ጳውሎስ እንድንሆን እንደ በደላችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ታደርግልን ዘንድ እንማፀንሃለን። አሜን (*3) ❤️
👉 እግዚአብሔር ሆይ በመለኮታዊ ኃይልህ ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን ❤️
#በርቱ፣ ንቁ ❤️❤️ ዲያብሎስ የሚውጠው ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ይዞራል ተብለናል። የወንድሞቻችን ከሳሽ ወደ ምድር ወርዷል ዛሬ የምናየው ሁሉ የዲያብሎስ ክፉ ሥራ መሆኑ ካልገባችሁና ካልነቃችሁ አሁንም ይብሳል እንጂ የተሻለ ጊዜ አይመጣም። ክርስቲያን ችግር ስገጥመው ተንበርክኮ ፈጣሪውን በጸሎት ይጠይቃል። አሁንም ከስሜታዊነት እንውጣ።
#ጸባኦት_ይከተላችሁ!
👉@Hiwotegziabher
ታዛዥ እንደ ይስሐቅ፤
የዋህ እንደ ዮሴፍ፤
ቅን እንደ ሙሴ፤
ትዕግሥት እንደ እዮብ፤
ምስጋና እንደ ዳዊት፤
ጥበብ እንደ ሰለሞን፤
እምነት እንደ ዳንኤል፤
❤️ ትህትና እንዴ ጴጥሮስ፣ ሰባኪ እንደ ጳውሎስ እንድንሆን እንደ በደላችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ታደርግልን ዘንድ እንማፀንሃለን። አሜን (*3) ❤️
👉 እግዚአብሔር ሆይ በመለኮታዊ ኃይልህ ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን ❤️
#በርቱ፣ ንቁ ❤️❤️ ዲያብሎስ የሚውጠው ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ይዞራል ተብለናል። የወንድሞቻችን ከሳሽ ወደ ምድር ወርዷል ዛሬ የምናየው ሁሉ የዲያብሎስ ክፉ ሥራ መሆኑ ካልገባችሁና ካልነቃችሁ አሁንም ይብሳል እንጂ የተሻለ ጊዜ አይመጣም። ክርስቲያን ችግር ስገጥመው ተንበርክኮ ፈጣሪውን በጸሎት ይጠይቃል። አሁንም ከስሜታዊነት እንውጣ።
#ጸባኦት_ይከተላችሁ!
👉@Hiwotegziabher